Ethio 360 TV

Ethio 360 TV Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio 360 TV, Broadcasting & media production company, Annandale, VA.

የቀጥታ ስርጭት !-----------------
07/23/2025

የቀጥታ ስርጭት !
-----------------

የትግራይ ክልል የባንክ አካውንት የመታገድ ትዕዛዝ፥ በራያ በኩል የጦርነት መጀመር እና ለፋኖ የየቀረበው ጥሪና ዛቻ !! July 23/ 2025

የቀጥታ ስርጭት !-----------------
07/23/2025

የቀጥታ ስርጭት !
-----------------

የብርሃኑ ጁላ ሀገርን ግንጠላ እወጃ እና የፋኖ መታጠፊያ መንገዶች ! ! July 23/ 2025

07/22/2025

ግልጽ ምላሽ ለኤፍሬም ማዴቦ
---------------------------------------!

የቀጥታ ስርጭት !-----------------
07/21/2025

የቀጥታ ስርጭት !
-----------------

የኢሳያስ አፈወርቂ አስደንጋጭ ንግግር፥ ዶናልድ ትራምፕ ለ3ኛ ጊዜ የደገሙትና የIMF ማረጋጋጫ ጉዳይ! July 21/ 2025

የቀጥታ ስርጭት ---------------
07/20/2025

የቀጥታ ስርጭት
---------------

የእሁድ ወግ በእግረመንገድ! July 20/ 2025

የቀጥታ ስርጭት !-----------------
07/19/2025

የቀጥታ ስርጭት !
-----------------

ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውን በተመለከተ የያዝናው አዲስ መረጃ እና አደገኛው የኪን - ኩሽ ጉዞ ! July 19/ 2025

የቀጥታ ስርጭት !-----------------
07/18/2025

የቀጥታ ስርጭት !
-----------------

ወደ ኤርትራ የኮበለሉት ባለሥልጣን ጉዳይ እና የአፋር ክልል የገጠመው መዋቅራዊ መፈራረስ ! July 18/ 2025

የቀጥታ ስርጭት !----------------
07/12/2025

የቀጥታ ስርጭት !
----------------

በትግራይ እና በኤትራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረው አደገኛ ትዕዛዝና የዐብይ አህመድ ፊት ወደ ራሻ መዞር ! July 12/ 2025

02/13/2024

ሰበር ዜና !!
---------
ባህርዳር !!
---------
በጎጃም: እዝ: የባህርዳር: ብርጌድ: በሰማዕታት: ሃውልት ፣ በብእዴን ፅ/ቤት ፣ ክልል : ምክርቤትና ሰባታሚት: እስር: ቤት: አካባቢ: ወንበዴው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን በይፋ አረጋግጦአል።

09/27/2023

ጥብቅ መረጃ !
-------------
#ሼር አድርግ #አዛምት !
-------------
• ከአዲስ አባባ 117 ወረዳዎች ውስጥ አንድ አንድ ሺህ የብልጽግና ካድሬዎች ተመልምለውና ነጠላ ለብሰው ቀድመው ቦታ እንዲዙ፣ አዳነች አቤቤ ንግግር ስታደርግ እንዲያጨበጭቡ፣ የፋኖን እንቅስቃሴን በንግግሯ ስትነቅፍ እና ስትሳደብ "ይደገም፤ ይደገም" የሚል ድምፅ እንዲያሰሙ፣ ከምእመኑ ጋር ተቀላቅለው በመቀመጥ የምእመኑን እንቅስቃሴ እንዲሰልሉ ከብልጽግና ጽ/ ቤት ትእዛዝ ወርዷል።

• ሌላው ከመንግሥት የተቀመጠው አቅጣጫ ከየወረዳ መልምሎ በአመጣቸው ካድሬዎቹ መሰቀል አደባባይን አስቀድሞ በመሙላት ኋላ የሚመጡ ምእመናንን ቦታ የለም በሚል በጸጥታ አካላት እንዲመለሱ ማድረግ ነው።

• ይህ እየተደረገ እንደሆነ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የበዓሉ አዘጋጅ ኮሚቴ አንዲሁም በየ ደረጃው ያሉ የቤተክህነት ኃላፊዎች እና ሊቃነ ጳጳሳቱ የሚያውቁ ቢሆንም አንዳቸውም ይሄንን የአገዛዙን ነወረኛ ሰራ ለመቃወምና ቤተክርስቲያንን ከመደፈር መከላከል አልቻሉም።

• የመስቀል አደባባዩ መርሐ ግብር ሙሉ በሙሉ የተቀረጸው አዳነች አቤቤ በሰጠችው አቅጣጫ መሠረት ነው። መርሐ ግብር መሪ ጭምር የተመረጠው "በመንግሥት" ነው።

• የመድረክ ዝግጅት ፣ የማስዋብ ሥራ ፣ የሳውንድ ሲስተም አቅርቦትና፣የክብር እንግዶች መቀመጫ ወንበሮችና ድንኳኖች የተዘጋጁትና የኪራይ ወጪያቸው ሙሉ በሙሉ የተሸፊነው በአዳነች አቤቤ ጽ/ቤት ነው። ቤተክርስቲያኗ ዳር ቆማ ተመልካች ሆናለች። የበዓሉን ማክብሪያ ቦታ ብቻ ሳይሆን የበዓሉ ባለቤት መሆንዋንም ተቀምታለ። የበዓሉን ስያሜም "የመስቀል እና የቱሪዝም በዓል" የሚል ስያሜ የሰጡት ለንጥቂያው ማመቻቻ ነበር።

• ከሌላው ጊዜ በተለየ እና ባልተለመደ ሁኔታ የክብር እንግዶችን privacy ለድህንነት መስሪያ ቤቱ አሰልፎ በመስጠት እንግዶችንም ለአደጋ ያጋለጠ የባጅ አሰጣት ሥነ ሥርዓት በአጋዛዙ የኦህዴድ የጸጥታ መዋቅር ትእዛዝ እንዲከናወን ተደርጓል።

ሰላም ለኢትዮ 360 ተመልካቾች*****************************ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (...
05/13/2023

ሰላም ለኢትዮ 360 ተመልካቾች
*****************************
ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (Rumble) ፣ የቲክቶክና የፌስቡክ አካውንቶቻችን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋሉ:: ይህንን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንደሁልጊዜው ከጎናችን በመሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ የሆነውን ሚዲያችሁን እንድትደግፉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን:: ሰሞኑን ስለተፈጠረው የስርጭት ችግር እና የደረስንበትን ውጤት በተመለከተ ቅዳሜ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም ተቋሙ መግለጫ የሚሰጥ በመሆኑ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በማዛመት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንገልፃለን::
ኢትዮ 360 ሚዲያ
https://www.facebook.com/Ethio360mediaOfficial
https://rumble.com/c/c-1810857
https://www.tiktok.com/?_t=8cGrp0wEfKP&_r=1

51.0k Followers, 6 Following, 239.0k Likes - Watch awesome short videos created by Ethio360 Official

Address

Annandale, VA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio 360 TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio 360 TV:

Share