Lella Menged LLC - ሌላ መንገድ

Lella Menged LLC - ሌላ መንገድ We publish world-class children's books in different media formats that aim at inspiring children.

09/26/2025
ከዚህ ቀደም “ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ…” የሚለውን ግጥምበትክክል ለጨረሱ 10 ተሳታፊዎቻችን የ500 ብር ካርድ እንደምንሸልም ቃል ገብተን ነበር በመሆኑም የሚከተሉትንተሸላሚዎች መርጠናል 🎁...
09/22/2025

ከዚህ ቀደም “ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ…” የሚለውን ግጥምበትክክል ለጨረሱ 10 ተሳታፊዎቻችን የ500 ብር ካርድ እንደምንሸልም ቃል ገብተን ነበር

በመሆኑም የሚከተሉትንተሸላሚዎች መርጠናል 🎁

ተሳታፊስለሆናችሁ እያመሰገን ተሳትፏችሁና ድጋፋችሁ ይቀጥል እንላለን

እናመሰግናለን 🙏


hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag hashtag #ሌላመንደግ hashtag #አድዋ hashtag hashtag #ገበየሁ hashtag #ባልቻ

What happens when they never know who they are❓️When children grow up without knowing their roots, they lose more than j...
09/17/2025

What happens when they never know who they are❓️

When children grow up without knowing their roots, they lose more than just language they lose connection, pride, and a sense of belonging.

Lella Menged is here to change that by bringing stories that celebrate Ethiopian culture, language, and heroes.

#ሌላመንደግ

መቼም ቤተሰቦቻችን ወግ አዋቂ ነበሩ😊አያቶቻችን ወይም እናት አባታችን የሚነግሩን ጥኡም ተረቶች ደግመን ደጋግመን ብንሰማቸው አይሰለቹንም ነበር በዚህ ጊዜ ደግሞ ተረት መልኩን ቀይሯል፡፡ ለልጆ...
09/13/2025

መቼም ቤተሰቦቻችን ወግ አዋቂ ነበሩ😊

አያቶቻችን ወይም እናት አባታችን የሚነግሩን ጥኡም ተረቶች ደግመን ደጋግመን ብንሰማቸው አይሰለቹንም ነበር

በዚህ ጊዜ ደግሞ ተረት መልኩን ቀይሯል፡፡ ለልጆቻችን ከእንቅልፍ በፊት የምናነብላቸው ታሪኮች ድሮ እኛ ከተረት ነጋያችን እግር ስር ቁጭ ብለን እንደምናደምጠው ያለ ነው

✅️ ታዲያ ይህን ልምድ እንደቀልድ አትዩት፡፡ ልጆችዎን ከንባብ ጋር ለማስተዋወቅ፣ ታሪኮቹን እንዲያሰላስሉና አንዲመራመሩ ለማድረግና ለመጽሐፍት ልዩ ፍቅር እንዲኖናቸው ያደርጋል

👉 የምታነቡላቸው ታሪክ ግን የእነሱን አእምሮ የሚመጥንና ቁምነገር የሚያስጨብጣቸው መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ

እኛ ሌላ መንገዶች መጽሐፍቶች የልጆችን የመረዳት አቅም ያማከለ፣ ከሀገራቸው ጀግኖች ጋር የሚያስተዋውቁና የማንበብ ልምድ እንዲያዳብሩ የሚያግዛቸውን መጽሐፍት በአማርኛና እንግሊዘኛ እያዘጋጀን እናቀርባለን

ለልጆችዎ የሚመጥን ስጦታ ይስጧቸው🎁

🛒 መፅሐፉን እዚህ ያገኛሉ፡

https://www.lella-menged.com/shop
www.amazon.com or www.barnesandnoble.com


ReadToYourChild #ሌላመንደግ

✨ መልካም አዲስ ዓመት!✨ሶስተኛው የልጆች ስዕላዊ መፅሃፌ : የአድዋ ድል ታሪክ: በጥቅምት ወር በታላቅ ሁኔታ ለገበያ እንደሚውል ሳካፍላችሁ በጣም በደስታ ነው😀 🎉📚በቅርቡ ስለ ዝግጅቱ መረጃ...
09/11/2025

✨ መልካም አዲስ ዓመት!✨

ሶስተኛው የልጆች ስዕላዊ መፅሃፌ : የአድዋ ድል ታሪክ: በጥቅምት ወር በታላቅ ሁኔታ ለገበያ እንደሚውል ሳካፍላችሁ በጣም በደስታ ነው😀 🎉📚

በቅርቡ ስለ ዝግጅቱ መረጃ አጋራለሁ! ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ! 🌱🇪🇹

✨Big news is on the horizon!✨

As we celebrate the Ethiopian New Year, I’m thrilled to share that my third children’s book, The Battle of Adwa, is launching this October, and in a BIG way! 🎉📚

Stay tuned for more details, and wishing all Ethiopians a joyful and prosperous New Year! 🌱🇪🇹



🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏ለልጆችዎ ብለን 👦🏿👧🏾ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏መጽሐፍትን ይዘን 📚 ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏ጥበብን ሰንቀን  📖           #እንቁጣጣሽ
09/10/2025

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏

ለልጆችዎ ብለን 👦🏿👧🏾

ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏

መጽሐፍትን ይዘን 📚

ሆብለን መጣን ሆ ብለን 👏

ጥበብን ሰንቀን 📖



#እንቁጣጣሽ

“ምነው እናቴ በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ!” ይህን ተረት በልጅነታችን ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል 🙂እንቁላል በሚሰርቅበት ጊዜ እናቱ መምከርና መቆጣት ሲኖርባት “ጎሽ ልጄ” ተብሎ አድጎ ለከፋ ሁኔታ ሲ...
09/06/2025

“ምነው እናቴ በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ!” ይህን ተረት በልጅነታችን ብዙ ጊዜ ሰምተነዋል 🙂

እንቁላል በሚሰርቅበት ጊዜ እናቱ መምከርና መቆጣት ሲኖርባት “ጎሽ ልጄ” ተብሎ አድጎ ለከፋ ሁኔታ ሲጋለጥ ነበር እነዲህ ያለው

✅️ ይህ ሚያሳየው ልጆቻችንን የምናሳድግበት መንገድ የሕይወት መንገዳቸውን የተቃና ወይም የተበላሸ እንደሚያደርግ ነው

ታዲያ እርስዎ የልጆችዎ ሕይወት የተቃና እንዲሆን ምን እያደረጉ ነው❓️

ልጅዎን ወደተስተካከለ መንገድ ከሚመሩ መንገዶች መካከል አንዱ የንባብ ልምድን እንዲያዳብሩ ማድረግ እንደሆነ ያውቃሉ❓️

የንባብ ልምድን ያዳበሩ ልጆች ነገሮችን በራሳቸው እንዲማሩና ወደተስተካከለ የሕይወት መንገድ እንዲገቡ ያግዛቸዋል

ይህም አስተዋይና በራሳቸው እንዲተማመኑ ያደርጋቸዋል 💪

እኛ ሌላ መንገዶች ደግሞ የልጆችዎ የህይወት መንገድ ቀና ይሆን ዘንድ የሃገራችንን ባለውለታዎች ታሪክ በአማርኝና እንግሊዝኛ መጽሐፍት እያሰናዳን እናቀርባለን

አስተዋይና ብቁ ልጆችን ለማፍራት እኛ የበኩላችንን እተወጣን ነው፡፡ እርስዎም እነዚህን መጽሐፍት ለልጆችዋ በማቅረብ የበኩልዎን ያድርጉ

🛒 መጽሐፍቱን እዚህ ያገኛሉ፡ https://www.lella-menged.com/shop

www.amazon.com or www.barnesandnoble.com


#ሌላመንደግ

እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሰዎ! በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሁንልዎ!     #ሌላመንገድ
09/03/2025

እንኳን ለ1500ኛው የመውሊድ በዓል አደረሰዎ! በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የጤና ይሁንልዎ!
#ሌላመንገድ

09/02/2025

My daughter now teaches her friends about Ethiopia. These books boosted her confidence 💪

💡 Your children can also discover the joy of reading while building pride in the Ethiopian heritage

🎁 Give your child the gift of belonging, pride, and inspiration

🛒 Find other books in Amharic and English here: https://www.lella-menged.com/ www.amazon.com or www.barnesandnoble.com


#ሌላመንደግ

🎶“ተማር ልጄ… ተማር ልጄ…🎵 ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከእጄ “ አለ አለማየሁ እሸቴወገን ዘመድ ቢኖርም ባይኖርም መማር ሁነኛ መላ ነውመቼም ልጆችን ማስተማርና ለቁም ነገር ማብቃት የ...
08/30/2025

🎶“ተማር ልጄ… ተማር ልጄ…
🎵 ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከእጄ “ አለ አለማየሁ እሸቴ

ወገን ዘመድ ቢኖርም ባይኖርም መማር ሁነኛ መላ ነው

መቼም ልጆችን ማስተማርና ለቁም ነገር ማብቃት የሁሉም ወላጅ ግብ ነው🎯

✅ ይህ እንዳለ ሆኖ ከአስኳላ ትምህርት በተጨማሪ የህይወትን ትክክለኛ መስመር ማስተማርም የወላጆች ኃላፊነት ነው

ልጆች በራሳቸው ነገሮችን እንዲማሩና ወደተስተካከለ የህይወት መንገድ እንዲገቡ ከሚረዷቸው ነገሮች አንዱ የንባብ ልምድን ማዳበር ሲችሉ ነው 📚

ይህም አስተዋይና በራሳቸው እንዲተማመኑ ያደርጋቸዋል

💡 እኛ ሌላ መንገዶች ደግሞ የልጆችዎን የህይወት መንገድ ቀና ይሆን ዘንድ ከንባብ ጋር ልናዋድዳቸው ዘወትር ተግተን እንሰራለን

የሃገራችንን ባለውለታዎች ታሪክ በአማርኝና እንግሊዝኛ በመጽሐፍት መልክ እያሰናዳን እናቀርባለን

👉 አስተዋይና ብቁ ልጆችን ለማፍራት እኛ የበኩላችንን እተወጣን ነው፡፡ እርስዎም እነዚህን መጽሐፍት ለልጆችዋ በማቅረብ የበኩልዎን ያድርጉ

🛒 መጽሐፍቱን እዚህ ያገኝሉ፡ https://www.lella-menged.com/shop
www.amazon.com or www.barnesandnoble.com


#ሌላመንደግ

እንደወላጅ ለልጅዎ የሚሰጡት ትልቁ ነገር የህይወት አቅጣጫቸውን ማስተካከል ነው፡፡ እርስዎ እንደወላጅ ብልህና አስተዋይ ልጆችን ለማፍራት ምን እያደረጉ ነው?እኛ ለዚህ ጥሩ ምላሽ ይዘን መተናል...
08/26/2025

እንደወላጅ ለልጅዎ የሚሰጡት ትልቁ ነገር የህይወት አቅጣጫቸውን ማስተካከል ነው፡፡ እርስዎ እንደወላጅ ብልህና አስተዋይ ልጆችን ለማፍራት ምን እያደረጉ ነው?

እኛ ለዚህ ጥሩ ምላሽ ይዘን መተናል

በኢትዮጵያዊ ባህል የተቀመመ፣ ለልጆች አእምሮ የሚመጥንና በማንበብ ፍቅር እንዲወድቁ የሚያደርጉ መጽሐፍትን እናቀርባለን

የነገዎቹን መልካም ትውልድ ለመቅረፅ ንባብ ትልቁን ድርሻ ይወስዳልና የሌላ መጽሐፍትን ይስጧቸው

ከእርስዎ ምክር በተጨማሪ የመጽሐፍት እውቀት ወደቀናው መንገድ ይመራቸዋል

🛒 በአማርኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የሌላ መንገድ መፅሐፍትን እዚህ ያገኛሉ፡ https://www.lella-menged.com/shop
www.amazon.com or www.barnesandnoble.com

#ሌላመንደግ

Address

5900 Balcones Drive, Suite 100
Austin, TX
78731

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lella Menged LLC - ሌላ መንገድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lella Menged LLC - ሌላ መንገድ:

Share

Category