05/11/2024
📢 የአጋርነት ጥሪ!
ውድ የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦቻችን፦
እንደሚታወቀው ዋርካ ታይምስ ላለፉት 6 አመታት ፈጣን ፣ ተአማኒ እና ወሳኝ መረጃዎች ለእናንተ ተደራሽ በማድረግ ከ149 ሺህ በላይ ተከታዮችን በማፍራት እዚህ ደርሰናል።
ይሁን እንጂ ካለፉት 3 አመታት ጀምሮ ፌስቡክ እና ዩትዩብ መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረጉን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።
ስለሆነም ለፌስቡክ ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል። የዋርካ ታይምስ ቤተሰቦች በፌስቡክ ገጽ፣ በቲውተር (X)፣ በቴሌግራም ቻናሎችና ግሩፖች እና በWhatsapp ግሩፖች እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች አስር 10 ሰው የዋርካ ታይምስ ሚዲያን የቴሌግራም ገጽ እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን።
የቴሌግራም ገጻችን 📌
👉 https://t.me/warkatimesofficial