Ethio Tinsae Media

Ethio Tinsae Media Ethio Tinsae Media ኢትዮ ትንሣኤ ሚዲያ

እንኳን ለተቀደሰችው የጌታ ቀን እሀድ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ።መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቻንቲሊ ቨርጂኒያ የዕለተ ሰንበት ቅዳሴ አገግሎትበዚህች ቅድስት ዕለት በቅዳሴ የም...
09/20/2026

እንኳን ለተቀደሰችው የጌታ ቀን እሀድ ሰንበት በሰላም አደረሳችሁ።

መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቻንቲሊ ቨርጂኒያ የዕለተ ሰንበት ቅዳሴ አገግሎት

በዚህች ቅድስት ዕለት በቅዳሴ የምንሰበሰበው ልባችንን በንስሐ አንጽተን፣ ነፍሳችንን በጸሎት አጽንተን፣ በቅዱስ ቁርባን ከክርስቶስ ጋር ለመዋሐድ ነውና ወደ ቅዱስ ሥጋውና ደሙ እንቅረብ

“ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት።”
— ሉቃስ 22፥19

በዚህች ቅድስት ቀን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እንድንወድ፣ በጸሎት እንድንጸና፣ በፍቅር እንድንተሳሰብ፣ በይቅርታ እንድንኖር እና በቅድስና እንድንመላለስ እግዚአብሔር ይርዳን።

መልካም የሰንበት ቀን!
እግዚአብሔር ሰላሙንና በረከቱን ያድለን። አሜን። 🙏

በኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ክ በዋሽንግተን እና አከባቢው ሀገረ ስብከት የቨርጂንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ።

ለበለጠ መረጃ:
+1 (571) 776-6519 ይደውሉ
Email:
[email protected]

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች እና አድራሻዎች

FB page 1

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL

FB page 2

https://www.facebook.com/share/16ZAdbj451/

FB page 3

https://www.facebook.com/share/1AafNiRz56/

https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb

https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

Menbere Tsebaot Holy Trinity EOTC _VA

#አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

🌼 የ2019 ዓመተ ምህረት እንቁጣጣሽ (አውዴ ዓመት)  በቨርጂኒያ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ፣ በደስታና በአንድነት መንፈስ ተከበረ።እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት ...
09/15/2026

🌼 የ2019 ዓመተ ምህረት እንቁጣጣሽ (አውዴ ዓመት) በቨርጂኒያ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ፣ በደስታና በአንድነት መንፈስ ተከበረ።

እግዚአብሔር አዲሱን ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የበረከትና የንስሐ ዘመን ያድርግልን። 🙏

የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟንና አንድነቷን ይጠብቅልን።
እንኳን ለዘመነ ሉቃስ አደረሰን!
መልካም አዲስ ዓመት! 🌿

🌼 2019 Ethiopian New Year (Enkutatash) was joyfully and beautifully celebrated at Menbere Tsebaot Kidist Selassie Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Virginia, in a spirit of unity, fellowship, and gratitude.

May God bless this new year and make it a year of peace, love, blessings, and repentance for us all. 🙏

Happy Ethiopian New Year! 🌿

በኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ክ በዋሽንግተን እና አከባቢው ሀገረ ስብከት የቨርጂንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ።

ለበለጠ መረጃ:
+1 (571) 776-6519 ይደውሉ
Email:
[email protected]

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች እና አድራሻዎች

FB page 1

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL

FB page 2

https://www.facebook.com/share/16ZAdbj451/

FB page 3

https://www.facebook.com/share/1AafNiRz56/

https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb

https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

Menbere Tsebaot Holy Trinity EOTC _VA

#አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

09/13/2026

🔴 LIVE ይህ ከቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቀጥታ የሚተላለፍ የዕለተ ሰንበት ቅዳሴ አገልግሎት ነው!

ለበለጠ መረጃ:- +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

09/13/2026

🔴 LIVE ይህ ከቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቀጥታ የሚተላለፍ የዕለተ ሰንበት ቅዳሴ አገልግሎት ነው!

ለበለጠ መረጃ:- +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

«አበባየሆሽ» በምድረ አሜሪካመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያንህፃናት ሰንበት ተማሪዎች!🌿 “እንኳን ለዘመነ ሉቃስ አደረሳችሁ!” እያሉ🌿በደስታና በሐሰት እየዘመሩና  አምላካቸውን  እ...
09/12/2026

«አበባየሆሽ» በምድረ አሜሪካ

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ህፃናት ሰንበት ተማሪዎች!

🌿 “እንኳን ለዘመነ ሉቃስ አደረሳችሁ!” እያሉ🌿
በደስታና በሐሰት እየዘመሩና አምላካቸውን
እያመሰገኑ በምድረ አሜሪካ በቨርጂኒያ ግዛት በስተሪልግ በረስተን በሄረንደን ከተማ ዙሪያ ዞረው
የአዲሱን ዓመት በረከትና ደስታ ለመላው ማህበረሰብ አበሰሩ።

ታሪካችንን መጠበቅ ግዳታችን ነው!!

መልካም ዘመነ ሉቃስ!
ዘመኑ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንልን!!

በኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ክ በዋሽንግተን እና አከባቢው ሀገረ ስብከት የቨርጂንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ።

ለበለጠ መረጃ:
+1 (571) 776-6519 ይደውሉ
Email:
[email protected]

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች እና አድራሻዎች

FB page 1

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL

FB page 2

https://www.facebook.com/share/16ZAdbj451/

FB page 3

https://www.facebook.com/share/1AafNiRz56/

https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb

https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

Menbere Tsebaot Holy Trinity EOTC _VA

#አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

09/12/2026

💐 💐 💐 Happy Ethiopian New Year! 💐 💐 💐

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በሰላምና በጤና አሸጋገሯችሁ!

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥
ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል” (መዝ 65:11)

የ፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ ዓመት ልዩ መርሃ ግብር

+++ እሁድ፣ መስከረም 03 ቀን 2019 ዓ/ም +++

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)

Menbere Tsebaot Holy Trinity Church
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church ( Chantilly, Virginia)

📅 Sunday, September 13, 2026

⏰ Time: 4 AM

📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151

CONTACT: +1 (571) 776-6519
EMAIL: [email protected]

ALL ARE WELCOME!

COME AND BE BLESSED!

መልካም አዲስ ዓመት!

መልካም አዲስ ዓመት!እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በሰላምና በጤና      አሸጋገሯችሁ!“ወትባርክ አክሊል ዓመተ ምሕረትከ፤ ወይጸግቡ ጠላተ ገዳማት ወ...
09/10/2026

መልካም አዲስ ዓመት!

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ
አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ በሰላምና በጤና አሸጋገሯችሁ!

“ወትባርክ አክሊል ዓመተ ምሕረትከ፤
ወይጸግቡ ጠላተ ገዳማት
ወይረውዩ አድባረ በድው”

“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥
ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል
የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ” (መዝ 65:11)

የ፳፻፲፱ ዓ/ም የአዲስ ዓመት ልዩ መርሃ ግብር

እሁድ፣ መስከረም 03 ቀን 2019 ዓ/ም

መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ቻንቲሊ፣ ቨርጂንያ)

📅 Sunday, September 13, 2026

⏰ Time: 4 AM

📍 Location: 14595 Avion Pkwy, Chantilly, VA 20151

ቡሩክ አውደ ዓመት ይሁንልን!

Address

14595 Avion Pkwy
Herndon, VA
20151

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Tinsae Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Tinsae Media:

Shortcuts

Share