Good News tv World Wide

Good News tv World Wide Teaching the word of God and revealing the autority and power of God in the human life.

02/19/2023
01/21/2023

Father, thank you for the hope of eternal life that you promised us before the beginning of time! Because of your great love for us, may we be bold in sharing our faith with those who do not know You!

01/12/2023

እግዚአብሔር ቤት 🏡 🏡 🏠 🏠 ደግ ብቻ ነው!

01/07/2023

ዳንኤል 7 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ “ሌሊት ባየሁት ራእይ፣ የሰውን ልጅ የሚመስል ከሰማይ ደመና ጋር ሲመጣ አየሁ፤ ወደ ጥንታዌ ጥንቱ መጣ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት።
¹⁴ ሥልጣን፣ ክብርና ታላቅ ኀይል ተሰጠው፤ በልዩ ልዩ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች፣ መንግሥታትና ሕዝቦች ሰገዱለት፤ ግዛቱም ለዘላለም የማያልፍ ነው፤ መንግሥቱም ፈጽሞ የማይጠፋ ነው።

01/01/2023

1እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው::

12/18/2022
12/16/2022

በአዲስ አበባ አዲስ ኪዳን ካህናት ቤተክርስቲያን ከ10፡00 ጀምሮ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር እንማራለን ከዘማሪ ወገኔ ተናኜ
ጋር እግዚአብሔርን እናመልካለን......
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል: !!!
#አድራሻችን ከገርጂ ወደ ቦሌ ሆምስ እንደታጠፉ ያገኙናል

10/19/2022

JESUS SAID “Everyone who lives and believes in me will never die".John 11:26 (GW)

10/18/2022

“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11:25

10/05/2022

“አምላካችን እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ገብቶአል። ዘደ 5:2

የወቅቱን የዓለማችንን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ግኝቶችን በአካል መመልከት ብሎም መሞከር የሚቻልበት እና ለሃገራችን ወጣቶች እንዲሁም ለዘርፉ ተመራማሪዎች  ለፈጠራ እና ምርምር ከፍተኛ...
10/04/2022

የወቅቱን የዓለማችንን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ግኝቶችን በአካል መመልከት ብሎም መሞከር የሚቻልበት እና ለሃገራችን ወጣቶች እንዲሁም ለዘርፉ ተመራማሪዎች ለፈጠራ እና ምርምር ከፍተኛ መነሳሳትን በመፍጠር የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይ እውን በማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ያለው የኢትዮጵያ የሳይንስ ሙዚየም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ተከፍቷል።

ኩባንያችንም ይህን ለማህበረሰባችን ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው የሳይንስ ሙዚየም በማቋቋሙ ሂደት የበኩሉን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል።

በዚሁ ሙዚየም የዘመናችን የቴክኖሎጂ ትሩፋቶች በኢትዮ ቴሌኮም፣ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና በኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አማካኝነት ለጉብኝት የቀረቡ ሲሆን ይህ አውደ-ርዕይ ከነገ ጀምሮ ለጉብኝት ክፍት ይሆናል።
#ዲጂታልኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ

Address

TX
Dallas, TX

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Good News tv World Wide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share