MFM EGGCHAIN BUSSINES GROUP t.me/nnu1media

የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ጋዛ ከሚገኘው ኮሪደር ለቆ እየወጣ ነው ሲል ሀማስ አስታወቀየእስራኤል ጦር ናዛሪም እየተባለ ከሚጠራው በማዕከላዊ ጋዛ ከሚገኘው ኮሪደር ለቆ እየወጣ ነው ሲል ሀማስ ...
10/02/2025

የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ጋዛ ከሚገኘው ኮሪደር ለቆ እየወጣ ነው ሲል ሀማስ አስታወቀ

የእስራኤል ጦር ናዛሪም እየተባለ ከሚጠራው በማዕከላዊ ጋዛ ከሚገኘው ኮሪደር ለቆ እየወጣ ነው ሲል ሀማስ በዛሬው እለት አስታውቋል።

የእስራኤል ጦር ከቀጣናው መውጣት ሀማስና እስራኤል በደረሱት የመጀመሪያ ምዕራፍ የተኩስ አቁም ስምምነት መሰረት የሚጠበቅ እርምጃ ነው ተብሏል።

ሮይተርስ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የእስራኤል ምንጭን ጠቅሶ እንደዘገበው የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ጋዛ ከነበረው ይዞታ እየወጣ ነው።በቦታው ያለው የእስራኤል ጦር ቁጥር ቀደም ሲል ነበር የቀነሰው።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/israel-arms-withdraw-nazarim-corridor-central-gaza

06/02/2025

Address

Addis Ababa
KELIFFA BUSSINES CENTER

Telephone

+19726936980

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MFM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MFM:

Share

muslim world news-amharic

the true voice of muslim