Ethio Tinsae Media

Ethio Tinsae Media Ethio Tinsae Media ኢትዮ ትንሣኤ ሚዲያ

08/31/2025

በኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ክ የቨርጂኒያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ የሰንበት ሥርዓተ ቅዳሴ

ለበለጠ መረጃ: +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች፦

የመንበረ ጸባኦት FB ገጽ፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL


https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb


https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

FB
https://www.facebook.com/share/1AafNiRz56/

Our Website
https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

08/24/2025
ጎሥዐ ልብየ ቃለ ሰናየ ++++++++++++++++++ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ። ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ። ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ። እኔም  #የማርያምን ቅዳሴ እናገራለሁ፤ በማብዛት አይ...
08/16/2025

ጎሥዐ ልብየ ቃለ ሰናየ
++++++++++++++++++
ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ።
ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ።
ልቡናዬ በጎ ነገርን አወጣ።
እኔም #የማርያምን ቅዳሴ እናገራለሁ፤ በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ።

እኔም የድንግልን ውዳሴ እናገራለሁ። መዘንጋት ባለበት ቃል በማስረዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ።
እኔም #የድንግልን ገናነትዋን እናገራለሁ።

My heart exclaims a good deliberation ; my heart pours forth a worthy concept ; my heart gushes a noble oracle.

And I speak of the Anaphora of Mary, not at length but briefly. And I speak the praise of the Virgin, not in many words, which would be forgotten, but in few. And I speak of the virgin.

ቅዳሴ ማርያም

ድንግል ሆይ ምልጃሽ ፣ በረከትሽ ፣ ረድኤትሽ አይለየን! አሜን

የህፃናት ክረምት ስልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር++++++++++++++++++++++++++++++++በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ/ክ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ  summer ca...
08/10/2025

የህፃናት ክረምት ስልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር
++++++++++++++++++++++++++++++++
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ/ክ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ/ክ summer camp ለዘጠኝ ሳምንታት በመጽሐፍ ቅዱስ፣ በአማርኛ ቋንቋ ፣ በቅዳሴ ዜማ እና በሂሳብ እንዲሁም በስነ ምግባር ትምህርት መርሐ ግብር ሲያስተምራቸው የነበሩትን ህፃናት በዛሬው ዕለተ ሰንበት ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት (08/11/2025) አስመርቋቸዋል።

በመድረኩ ላይም ህፃናት ከተማሩበት ትምህርት ዘርፍ ለቤተሰቦቻቸውና ለምዕመናን ያቀረቡት ሲሆን በአጭር ጊዜ ይህንን ያህል አስደናቅ ለውጥ በማሳየታቸው በብዙዎች ዘንድ አግራሞትን የፈጠር ክስተት ሆኖ ታይቷል።

ቀጣይም ህፃናቱ ትምህርቱ ሳይቋረጥ ከመደበኛ ትምህርት ጎን ለጎን ከእሁድ ሰንበት በተጨማሪ መማር የሚችሉበትን መንገዶችም እንደሚመቻቹላቸው የቤተ/ክ አስተዳዳሪ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

በተጨማሪም በአቅራቢያ ያሉ ምዕመናን ልጆቻቸውን እንዲያመጡ እና ልጆች የነገይቷን ዓለም በብቃት በብርታት ይወጡ ዘንድ ቃለ እግዚአብሔርን እንዲማሩ ጥሪም ቀርቦላቸዋል።

በነገር ሁሉ የረዳን እግዚአብሔር ውዳሴና ምስጋና ይድረሰው! አሜን።

+++++----+++++++----++++-+++++-----++++

Children who have been attending the 2025 Summer Camp for nine consecutive weeks celebrated with their families today at Holy Trinity Church.

ለበለጠ መረጃ: +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች፦

የመንበረ ጸባኦት FB ገጽ፦
https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL


https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb


https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

FB
https://www.facebook.com/share/1AafNiRz56/

Our Website
https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

08/10/2025

ቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን!

ለበለጠ መረጃ:- +1 (571) 776-6519 ይደውሉ

የቨርጅንያ መንበረ ጸባዖት ቅድስት

ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ገጾች ይከተሉ ለሌሎችም ያጋሩ፦

page፦

https://www.facebook.com/profile.php?id=61574980444871&mibextid=ZbWKwL

:-

https://youtube.com/channel/UC3j7G8IKmDu8mkanZw6YGwQ?si=YdDYzv5MOS0LqAqb

:-

https://t.me/+7GMEc-Bl9LkzNTlh

FB:-

https: Ethio Tinsae MediaWebsite

https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

አድራሻ:- 14595 Avion Pkwy, Chantilly, Virginia 20151

Address

14595 Avion Pkwy
Herndon, VA
20151

Website

https://menberetsebaotholytrinityeotc.org/

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Tinsae Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Tinsae Media:

Share

Ethio Tinsae Media

ይህ በምስረታ ላይ የሚገኘው የEthio Tinsae Media (ETM) ኢትዮ ትንሳኤ ሚዲያ ኦፊሻል የFacebook ገፅ ነው፡፡ በርካታ ሚሊዮን የሚቆጠር ተከታይ ያላት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እያደገ የመጣውን የማህበራዊ ሚዲያ በንቃት ተፅዕኖ በመፍጠር ረገድ በግል ከሚደረገው አስተዋፅዖ በተጨማሪ በተደራጀ መልኩ አገልጋዮች በጋራ የሚያደርጉት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡ በመሆኑም መሰረታቸውን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አድርገው በማህበራዊ ሚዲያ እየተንቀሳቀሱ ያሉትን የሚዲያ ጥረት ይበልጥ ለማገዝ በቤተክርስቲያኗ ልጆች ይህ ETM ሚዲያ በምስረታ ላይ ይገኛል፡፡ በETM ሀይማኖታዊ፣ ማህበራዊ፣ ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ ኢኮኖማዊና ሀገራዊ ጉዳዮች በስፋት ይዳሰሱበታል፡፡ ሁላችሁም ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያውያን ይህን ሚዲያና መሰል ተቋማትን በማበረታታትና ገንቢ አስተያየት በመስጠት በጋራ እንድንረባረብ ETM ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ይህን ጥሪ ለሎችም በማዳረስ አገልግሎቱን በጋራ እናሳድግ፡፡ ለኢትዮጵያ እና ለቤተክርስቲያናችን አንድነት አበክረን እንሰራለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ የYouTube ቻናሉን Subscribe እና ይህንን የFacebook ገፅ follow የበማድረግም አገልግሎቱን ይደግፉ ። Ethio Tinsae Media