አዲስ ገፅ/adisegatze

አዲስ ገፅ/adisegatze ሊነጋ ሲል !

ጨለማው ይበረታል ስቃይ ፈተናችን ከአቅማችን በላይ ይሆናል ።
(8)

ሰላም አዲስ ገፅ ለእናንተ ይሆናል ፣ ያዝናናል ፣ ያስተምራል ብሎ የሚያስባቸውን ጉዳዮች ወደ እናንተ ያደርሳል። በቴሌግራም t.me/KGSAE ያገኙናል ይቀላቀሉ። አዲስ ገፅ kidsgoalsocceracademy በአሜሪካ እህት ሚዲያ ተቋም ነዉ። ዌብሳይታችንን ይጎብኙ። https://kidsgoalsocceracademy.com/ የታዳጊዎች እግርኳስ አሰልጣኝ ኤሊያስ እንዳለ።

ኢትዮ ሳት ስርጭቱ ችግር ስላጋጠመው ተቋርጧል።
11/14/2025

ኢትዮ ሳት ስርጭቱ ችግር ስላጋጠመው ተቋርጧል።

ዮኒ ማኛን በአንድ ቃል ግለጹት!!
11/14/2025

ዮኒ ማኛን በአንድ ቃል ግለጹት!!

ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቀጥሎ ሲካሄድ ታዋቂውና አንጋፋው ጋዜጠኛ አርዓያ ተ/ማርያም የዚህ ሳምንት እንግዳችን ነዉ። እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:0...
11/14/2025

ሳምንታዊ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቀጥሎ ሲካሄድ ታዋቂውና አንጋፋው ጋዜጠኛ አርዓያ ተ/ማርያም የዚህ ሳምንት እንግዳችን ነዉ። እሁድ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00 ሠዓት ጀምሮ ከአዲስ ንስር ሚዲያ ጋር ቆይታ ያደርጋል።በሀገራችን ስፖርት ዙሪያ አንኳርና ወቅታዊ ጉዳዮች ይነሳሉ። የእሁድ ምሽት ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ።

ታክሲዉን ራሱን የሚገዛ ስልክ ይዘህ በታክሲ መሄድ 😁
11/14/2025

ታክሲዉን ራሱን የሚገዛ ስልክ ይዘህ በታክሲ መሄድ 😁

ካሜሮን ለ2026ቱ አለም ዋንጫ በረኛዋ አንድሬ ኦናና በሰራው ስህተት ምክንያት ጎል ተቆጥሮባት ተሸንፋ ሳታልፍ ቀርታለች።
11/14/2025

ካሜሮን ለ2026ቱ አለም ዋንጫ በረኛዋ አንድሬ ኦናና በሰራው ስህተት ምክንያት ጎል ተቆጥሮባት ተሸንፋ ሳታልፍ ቀርታለች።

በአንድ ወቅት በ2017 በፈረንጆቹ አቆጣጠር የትራምፕ አስተዳደር '' ይህንን የአሁኑን የሱሪያ አስተዳደር አህመድ አል ሸርን ካለበት ቦታ አግኝቶ የሰጠኝ ወይም የገደለልኝ ወይም ያለበትን ቦታ...
11/14/2025

በአንድ ወቅት በ2017 በፈረንጆቹ አቆጣጠር የትራምፕ አስተዳደር '' ይህንን የአሁኑን የሱሪያ አስተዳደር አህመድ አል ሸርን ካለበት ቦታ አግኝቶ የሰጠኝ ወይም የገደለልኝ ወይም ያለበትን ቦታ ለጠቆመኝ 10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እሰጣለሁ ''ብሎ መግለጫ አዉጥቶ ነበር። ዛሬ ላይ ስጦታ እየተሰጣጡ ነዉ😁 ፖለቲካ ላይ የጊዜ ነዉ እንጂ የሰዉ ጠላት የለም😁

11/14/2025

አረ አጨብጭብ😁😁

አንዳንድ ጊዜ እንደቀልድ የምንቆጥራቸዉ ነገሮች የሞት ፍርድ ሊያስከትሉብን ይችላሉ። ይቺ ወጣት ኒፈር ትባላለች ታንዛኒያዊት ቲክቶከር ነች። የታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ምርጫ መ...
11/14/2025

አንዳንድ ጊዜ እንደቀልድ የምንቆጥራቸዉ ነገሮች የሞት ፍርድ ሊያስከትሉብን ይችላሉ። ይቺ ወጣት ኒፈር ትባላለች ታንዛኒያዊት ቲክቶከር ነች። የታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ምርጫ መቃረቡን ተከትሎ አንድ ንግግር ይናገራሉ '' ማንም ከህጋዊ መንገድ ዉጪ ኢኚኚኚኚኚኚ ማለት አይችልም በህጋዊ መንገድ ምርጫው ይካሄዳል'' የሚል መልዕክት ፕረዚዳንቷ ታስተላልፋለች። በዚህ ሰዓት የሙዚቃ አቀናባሪዎች ይቺን እኚኚኚኚኚ የምትለዋን ቃል ወስደው ሙዚቃ ይሰሩበታል። በዚህ ሙዚቃ ይች ኒፈር የተባለችው ቲክቶከር ቲክቶክ ቪዲዮ ትሰራለች እየጨፈረች በዛ በተቀነባበረዉ ሙዚቃ።

ከዛም በኋላ የታንዛኒያ መንግስት በሀገር ክህደት ከሷት የሞቶ ፍርድ ፈርዶባታል።

ራሳችሁን ከእንደዚህ አይነት ስህተት ጠብቁ።

ቪዲዮው በቴሌግራም ቻናላችን አለ link comment ላይ እናስቀምጣለን።

ሰላም እደሩ።
11/13/2025

ሰላም እደሩ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስና ሌብነት (በአየለ በየነ)አድምጡት 👇
11/13/2025

የኢትዮጵያ እግር ኳስና ሌብነት (በአየለ በየነ)
አድምጡት 👇

የ አዲስ ንስር ሚዲያ የሃገር ዉስጥ ስፖርት መርጃ / New Eagle Media local sports resource nisr media ...

♦️አስደናቂው የክሪስታል ፓላስ ተግባር !👏የለንደኑ ክለብ ክሪስታል ፓላስ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ የመጀመርያ የሆነውን እና የማየት ችሎታቸው የተዳከመ ሰዎች የሚጠቀሙትን የ VR Heads...
11/13/2025

♦️አስደናቂው የክሪስታል ፓላስ ተግባር !👏

የለንደኑ ክለብ ክሪስታል ፓላስ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ የመጀመርያ የሆነውን እና የማየት ችሎታቸው የተዳከመ ሰዎች የሚጠቀሙትን የ VR Headset መነፅርን ለ ደጋፊዎች ማበርከት መጀመሩ ታውቋል ።

ይህ VR Headset የማየት ችሎታቸው ለቀነሰባቸው ተጠቃሚዎች በቀራቸው የማየት ችሎታ የእግር ኳስ ጨዋታን እንደማንኛውም ሰው በጥራት እና ትኩረት እንዲዝናኑበት የሚያስችል አስደናቂ መገልገያ ነው ።

Brilliant Initiative. 🦅❤️

Address

Hyattsville, MD
20783

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ገፅ/adisegatze posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አዲስ ገፅ/adisegatze:

Share