Zimare Tube - ዝማሬ ቲዪብ

Zimare Tube -  ዝማሬ ቲዪብ የክርስቶስን ወንጌል ማዕከል ያደረጉ መዝሙሮችን እዚህ ያገኛሉ። ❤️🇪🇹🇪🇷

የዛሬ ወር አከባቢ  ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ ጂም ስፖርት እየሰራ ተዝለፍልፎ ወደቀ የሚል ወሬ ሰምቼ ነበረ።ህመሙ ከልብ ጋር የተገናኘና ትንሽ ከበድ ያለ ስለሆነ   ወሬውን የሰማ ሰው እግዚአብሔር ...
01/11/2024

የዛሬ ወር አከባቢ ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ ጂም ስፖርት እየሰራ ተዝለፍልፎ ወደቀ የሚል ወሬ ሰምቼ ነበረ።ህመሙ ከልብ ጋር የተገናኘና ትንሽ ከበድ ያለ ስለሆነ ወሬውን የሰማ ሰው እግዚአብሔር እንዲፈውሰው ለወንድማችን እየፀለየለት ነበረ።

እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ማሙሻ አሁን ላይ ወደ ቀድሞ ጤንነቱን በመመለሱ የተነሳ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 4 የምስጋና ፕሮግራም አዝጋጅቷል።የምትችሉ እግዚአብሔርን አንድ ላይ እናመስግን ስለ አለ በእለቱ ተገኝታችሁ ደስታውን ተካፈሉለት።ወንድማችን ማሙሻ የምታመልከው አምላክ እንኳን አዳነክ።በቀሪ ዘመንህ ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

06/04/2023

እና 🥰

❤️🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤️

  🔕🔕   ።     🇺🇸 ጨምሮ ከበርካታ የዓለም ሀያላን መንግስታት ከባባድ   እና ዛቻ አዘል  #ማስጠንቀቂያ ቢሰጣትም   ወደ ኋላ አልመለስም ብላለች ፤ 'ማንም አያንቀሳቅሰንም ለጦርነት ዝ...
06/02/2023

🔕🔕 ።

🇺🇸 ጨምሮ ከበርካታ የዓለም ሀያላን መንግስታት ከባባድ እና ዛቻ አዘል #ማስጠንቀቂያ ቢሰጣትም ወደ ኋላ አልመለስም ብላለች ፤ 'ማንም አያንቀሳቅሰንም ለጦርነት ዝግጁ መሆን አለብን' በማለት ውሳኔያቸው አፅንተዋል።

ከፈረሙ በዋላ ሁሉም ዩጋንዳውያን ምንም አይነት ማስፈራራትም ሆነ የ ኢኮኖሚያዊ እርምጃ የኡጋንዳ ህዝብ ውሳኔን የሚያደናቅፍ ባለመሆኑ ህዝባቸው ጸንተው እንዲቆሙ ጠይቀዋል።

ይህ የህግ ማሻሻያው እትም በግብረ ሰዶም ድርጊት መፈፀም የተያዘ ሰው ይህንን አፀያፊ ድርጊት በመፈፀሙ ብሏል።

#ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ በፀረ ሰዶማውያን ሕጎች ምክንያት ከምዕራባውያን አገሮች የሚሰጠውን ያስጠነቀቁት ማስፈራሪያ ምንም እንዳልተሰማቸው ተናግረዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለው :- “ እነርሱ ዕርዳታ ካቋረጡ እኛ ቁጭ ብለን ወጪያችንን እናስተካክላለን፣ በጀታችንን እናስተካክላለን፣ በንግድ ስራችን ውስጥ ጣልቃ ከገቡ ደግሞ ከሌሎች ጋር እንገበያያለን”
ስለዚህም ለዚህ #ጦርነት ሁሉም ዜጋ ዝግጁ መሆን አለበት ብለዋል።

🙏🏽እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ አይነት #ለሰይጣን ስራ የማይተባበር መሪዎችን አብዛልን።

🙏🏽🔄

©️Reuters
©️explore Uganda

06/01/2023

🏃‍♂️ 🏃🏻‍♀️ ‹‹ ›› ዋው ! ሁሉም ሰው ሊያደምጠው የተገባ ትንቢታዊ መልዕክት ለኢትዬጲያ 🥰🥰🥰

05/29/2023

። 🥰🥰🥰
❤️አግዚአብሔር መልካም ነው::❤️
ዘማሪ Peter Gezahegn ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

05/24/2023

🥰🥰🥰

መዝሙረ ዳዊት 90
14፤ በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤
በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትምእናደርጋለን።

👉🏻 https://youtu.be/2SKMj-f9SQg

05/21/2023

🥰🥰 #ከአሜሪካ
❤️

❤️🇪🇹🇪🇷❤️

05/21/2023

ተወዳጁ በድጋሚ በአዲስ የዝማሬ አልበም መጥቷል🥰🥰🥰 እስኪ ደስ ያለው ሼር ያድርገው።

https://youtu.be/_iBz5AyT0uw


05/18/2023

ፓ/ር ድንቅ አምልኮ 🥰🥰🥰
#ሼር እያደረግን እንመስክር😍😍

05/12/2023

🥰
🥰

በወንጌል አላፍርምና: (ከ1935-2015)ዛሬ አገልጋይ የሚሯሯጥበትን በጥሩም በመጥፎውም በማህበራዊ ድረገፅ በቴሌቭዥን አየሩን ይዞ ታዋቂ ለመሆን በሚጋጋጥበትን ዘመን ሂሩት ግን ተግተው ካልሰ...
05/12/2023

በወንጌል አላፍርምና:
(ከ1935-2015)

ዛሬ አገልጋይ የሚሯሯጥበትን በጥሩም በመጥፎውም በማህበራዊ ድረገፅ በቴሌቭዥን አየሩን ይዞ ታዋቂ ለመሆን በሚጋጋጥበትን ዘመን ሂሩት ግን ተግተው ካልሰሩ በስተቀር ዝናና እውቅና በማይገኝበት ዘመን ያገኝችውን ምድራዊ ከበሬታንና ታዋቂነትን ከአድናቂዎች የሚቀርብላትን አድናቆትን እንደ ጉድፍ ቆጥራ በምትኩ ስድብን መገፋትንና መገለልን በፀጋ ተቅብላ ላመነችበት የክርስቶስ ወንጌል ዋጋ ከፍላ በፅናት ክርስትናን የኖረች ድንቅ ሴት ሂሩት በቀለ::
ከዛሬ 28 ዓመት ጀምሮ ገና ቤት ለቤት ፀሎት በምንፀልይበት ዘመን ጀምሮ አብረን አገልግለናል:: በየክፍለሃገሩ በየገጠሩ ጥሩ መኝታ ካልተያዘልኝ ሳትል ምግብ ሳታማርጥ የሰጧትን እየበላች በፍፁም ትህትና ስታገለግል በብዙ ቦታዎች አብሬያት ስላገለገልኩ እኔ ምስክር ነኝ ከእርሷ ጋር ለማገልገል በመታደሌጌታን አመሰግናለው ::
ሂሩትዬ አንቺማ ወደምትወጅውና ወዳገለገልሽው
ብድራትሽን ወደሚከፍልሽ ጌታ ሄድሽ ለልጆችሽ ለዘመዶችሽና ለወዳጆችሽ በሙሉ የመፅናናት አምላክ እንዲያፅናናችሁ አምናለው::

"በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።"
ሮሜ 1:16

ቢሾፕ ዳዊት ሞላልኝ

Address

Las Vegas, NV

Telephone

+17027286804

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zimare Tube - ዝማሬ ቲዪብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zimare Tube - ዝማሬ ቲዪብ:

Share