Feta News / ፈታ መረጃ

Feta News / ፈታ መረጃ leatest news

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ - The Grand Ethiopia Renaissance Dam
09/16/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ - The Grand Ethiopia Renaissance Dam

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tades...

እስራኤል ፈረንሳይንና አውስትራሊያን ከሰሰችየፈረንሳይ መንግስት የፍልስጤምን ሀገርነት እውቅና ለመስጠት እቅድ ማውጣቱ ፀረ ሴማዊነትን እንዲስፋፋ ያድረጋል ሲሉ ኔታናሁ ተናግረዋል። የፈረንሳይ ...
08/20/2025

እስራኤል ፈረንሳይንና አውስትራሊያን ከሰሰች

የፈረንሳይ መንግስት የፍልስጤምን ሀገርነት እውቅና ለመስጠት እቅድ ማውጣቱ ፀረ ሴማዊነትን እንዲስፋፋ ያድረጋል ሲሉ ኔታናሁ ተናግረዋል።

የፈረንሳይ መንግስት በቀጣይ ወር ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኗን ኢማኑኤል ማክሮ መናገራቸውን ተከትሎ በሁለቱ መሪዎች መክከል የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው ላይ ውጥረት ነግሷል።

ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና መስጠት ፀረ ሴማዊነት ላይ ከፍተኛ አደጋ እንዲፈጥር ያደርጋል በማለት ኔታናሁ መናገራቸውን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኔታናሁ ውንጀላ ታማኝነት የጎደለውና ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አንስተው ጊዜው የሚፈልገው ግጭትና ውንጀላ ሳይሆን የሚጠበቅብንን ሀላፊነት በሚገባ የምንወጣበት ነው ማለታቸውን አሽራቅ አል አወሳት የዜና ወኪል በዘገባው አስነብቧል ።
በሌላ በኩል የእስራኤሉ መሪ ኔታናሁ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባጋሩት መልዕክት እስራኤልን የነካና የአውስትራሊያ አይሁዶችን የተወ አመራር ደካማ ፓለቲከኛ ነው ሱሉ የአውስትራሊያ አቻቸውን አል ባኔስን ተንኩሰዋቸዋል።

አውስትራሊያ በበኩሏ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሯ ቶኒ ቡርክ በኩል ለኔታናሁ በሰጠችው ምላሽ ጥንካሬ የሚለካው ንፁሀን ሰዎች ላይ ጥቃት በማድረስ እና ህፃናትን ለረሀብ እንዲጋለጡ በማድረግ አይደለም ማለታቸውን አል ጀዚራ ዘግቧል።

አውስትራሊያ ለፍልስጤም ሀገርነት እውቅና እንምትሰጥ ካሳወቀች በኋላ በሁለቱ መሪዎች መካከል ግንኙነታቸው መሻከሩ ተገልጿል።

Ethiopia: "ባለፉት 50 ዓመታት የተከሰቱት ጦርነቶች የሚዲያ ውሸት ውጤቶች ናቸው።" ጁሊያን አሳንጅ | The Hidden Truth Behind of War
08/17/2025

Ethiopia: "ባለፉት 50 ዓመታት የተከሰቱት ጦርነቶች የሚዲያ ውሸት ውጤቶች ናቸው።" ጁሊያን አሳንጅ | The Hidden Truth Behind of War

Julian Assange: The Hidden Truth Behind Half a Century of Warጁሊያን አሳንጅ የምዕራቡ አለም ሚዲያ ጦርነቶችን እና ሙስናን እንዴት እንደሚያስፋፉ ማብራሪያ ሰጥቷል።ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ የተከሰቱት ጦርነ.....

ሰበር | ትራምፕ ፕሬዝዳንት ፑቲን አላስካ ሲገቡ በቀይ ምንጣፍ በክብር ተቀብለ - Trump And Putin Begin Talks
08/15/2025

ሰበር | ትራምፕ ፕሬዝዳንት ፑቲን አላስካ ሲገቡ በቀይ ምንጣፍ በክብር ተቀብለ - Trump And Putin Begin Talks

08/01/2025

Ethiopia - ከዶርሃሌ እስከ ጣና የጣናነሽ አነጋጋሪው ጉዞ ተፈጸመ!

08/01/2025

Ethiopia - “እሰጋለሁ! እርምጃ እወስዳለሁ” ደረጃዋን የተነጠቀችው ግብፅ ዛቻ

07/31/2025

ዘለንስኪ እና ፑቲን በዩክሬን ሜዳ የሚያደርጉትን ፍልሚያ ቀጥለዋል።

06/26/2025

Ethiopia - ያፈተለከው የጦርነት ሪፖርት - ትራምፕና ናታንያሁ የት ሊገቡ ነው..

06/10/2025

አዬ ወንበር ላይ ያለሰው ..

በላቤ ያመጣሁት 10 መኖሪያ ቤቴንና 4 መኪናዬን በግፍ ተነጠኩኝ...ጀግናዋ  አትሌት ገለቴ ቡርቃ || Seifu on ebs
06/10/2025

በላቤ ያመጣሁት 10 መኖሪያ ቤቴንና 4 መኪናዬን በግፍ ተነጠኩኝ...ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ || Seifu on ebs

..ጀግናዋ አትሌት ገለቴ ቡርቃ

05/27/2025

Ethiopia - የቀዳማዊ እመቤቷ ጥፊ ‹‹ወራዳ!›› | ‹‹ማታ ማታ አለቀውም›› ብሪዢት

ሰበር ዜና: ሁቲዎች የአሜሪካ ጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈፀሙ | የአሜሪካ እና ኢራን ፍጥጫ ወደ ጦርነት እያመራ ነው
04/02/2025

ሰበር ዜና: ሁቲዎች የአሜሪካ ጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈፀሙ | የአሜሪካ እና ኢራን ፍጥጫ ወደ ጦርነት እያመራ ነው

Address

New Hampshire Avenue
Los Angeles, CA
90027

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Feta News / ፈታ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Feta News / ፈታ መረጃ:

Share