Amhara News Network - ANN

Amhara News Network - ANN የአማራን ድምጽ እናሰማለን

አይዞን አማራዬ ✊ ፋኖዎቻችን ለብርሃኑ ጁላ እቃው ደርሶናል እናመሰግናለን ብለው ለማስረጃ ፎቶ ልከዋል
01/03/2026

አይዞን አማራዬ ✊ ፋኖዎቻችን ለብርሃኑ ጁላ እቃው ደርሶናል እናመሰግናለን ብለው ለማስረጃ ፎቶ ልከዋል

01/03/2026

ተመልከት አፋብሃ ቴድሮስ እዝ

01/03/2026

ሰበር ዜና!

ምኒልክ ዕዝ ወልድያ ከተማ ዙሪያ ዙ23 በአር ፒ ጂ ያቃጠለበትንና ያወደመበትን ድል ተጎናፀፈ::

አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና መቀመጫ በሆነው ወልድያ ከተማ ዙሪያ ጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ የፋሽስቱ አገዛዝ ዙ23 ልዩ ስሙ ዘንዶ ጅራት የተባለ ቦታ ላይ በአር ፒ ጂ በማቃጠልና በማውደም ብሎም የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::

ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለ ጦር እና የዞብል አምባ ክፍለ ጦር ቃኝ ወልድያ ዙሪያ ከጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ እና ላስታ አሳምነው ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ድልብና ሰከላ ቀጠና ላይ በመዝጋት ባጠቃላይ የተጠቀሱት አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::

ባጠቃላይ አሳምነው ክፍለጦር የዞብል አምባ ክፍለጦር ቃኝን ጨምሮ ጥቁር ውሃ እስከ ሳንቃ ከተማ መግቢያ ድረስ ከፍተኛ አመራሮችን ጭምር የማረኩበትን በርካታ ድሎች ሲያስመዘግቡ ላስታ አሳምነው ኮር ተከዜ ክፍለ ጦር ድልብና ሰከላ ላይ በመዝጋትና ተጨማሪ የጠላት ሃይል እገዛ እንዳያደርግ በማድረግ የጠላትን ግንኙነት በማቋረጥ ለተገኘው ድል ጉልህ ሚና ተጫውተዋል::

ማስታወሻ፦ የተማረከ ጠላት እና ንብረት በዝርዝርና በማስረጃ ይዘን እንመጣለን!

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 25/2018 ዓ.ም

ጁላዬ ደርሶናል እናመሰግናለን!
01/03/2026

ጁላዬ ደርሶናል እናመሰግናለን!

ሰበር ዜና! #ዛሬ ታህሳስ 24ፍፁም ጓዳዊነት የማያውቀው የፋ-ሽ-ስ-ቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ሰላሳ አ-ስ-ከ-ሬ-ኑን ጥሎ በሸሸበት ውጊያ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::የብልፅ...
01/02/2026

ሰበር ዜና! #ዛሬ ታህሳስ 24

ፍፁም ጓዳዊነት የማያውቀው የፋ-ሽ-ስ-ቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት ሰላሳ አ-ስ-ከ-ሬ-ኑን ጥሎ በሸሸበት ውጊያ ባለሽርጡ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::

የብልፅግና ሰራዊት 30 አ-ስ-ከ-ሬ-ኑን ጥሎ በሸ-ሸ-በ-ት ፍልሚያ አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 የባለሽርጡ ክፍለ ጦር ከ40 በላይ የጠ-ላ-ትን ሃይል በመ-ደ-ም-ሰስ እና ከ12 በላይ የሚሆነውን በማቁሰል እንዲሁም ከ10 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመ-ማ-ረ-ክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::

የምስራቅ አማራ ኮር አንዱ ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር ዛሬ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀኑ 7:30 ድረስ በቀጠለው አውደ ውጊያ ከመርሳና ከጊራና በመነሳት ወደ ፋጂ የተንቀሳቀሰውን የስርዐቱን ቅ-ጥ-ረ-ኛ ሰራዊት በመ-ደ-ም-ሰ-ስና በማ-ቁ-ሰ-ል እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመ-ማ-ረ-ክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::

ጠ-ላ-ት ከጊራና ከተማ በስተምስራቅ በኩል ያሉ የፋኖ ቀጠናዎችን ለማጥቃትና ከቻለም ለመቆጣጠር አቅዶ በብዙ ግንባሮች ማለዳ በጀመረው ው-ጊ-ያ የዋርካው ልጆች ባደረጉት ከባድ መከላከልና መልሶ ማጥቃት በርካታ የጠ-ላ-ትን ሃይል በመ-ደ-ም-ሰስና በማ-ቁ-ሰል ብሎም በርካታ ተቸኳሽና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በመማረክ ወደ ጊራና ከተማ የሸኙት ሲሆን 30 አስ-ከ-ሬኑ-ንም ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ለመሽሽ ተገዷል::

በተጋድሎው በምርኮ የተገኙ ድሎች፦

•10 ጥቁር ክላሽ
•1500 የክላሽ ተተኳሽ
•780 የብሬን ተተኳሽ
•25 የደረት እና 7 የወገብ ትጥቅ
_13 F1 ቦንቦች
_3200 የድሽቃ ተተኳሽ

በአጠቃላይ ምኒልክ ዕዝ በተጋድሎው በባለሽርጡ ክፍለጦር አማካኝነት 10 ጥቁር ክላሽ እንዲሁም ከ5480 በላይ ተተኳሽና የእጅ ቦምቦችን እና የወገብና የደረት ትጥቆችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶችን አግኝቷል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም

ቴዎድሮስ ዕዝ እንደስሙ...ከአደረጃጀት ማሻሻያው ጀምሮ በኦፕሬሽን ውስጥ የቀጠለው 206ኛ ኮር በዛሬው ዕለት ጠላትን ክፉኛ መትቶታል። ከነፍስ ወከፍ እስከ ሜካናይዝድ መሳሪያዎቹ ተረክቦታል። ...
01/02/2026

ቴዎድሮስ ዕዝ እንደስሙ...
ከአደረጃጀት ማሻሻያው ጀምሮ በኦፕሬሽን ውስጥ የቀጠለው 206ኛ ኮር በዛሬው ዕለት ጠላትን ክፉኛ መትቶታል። ከነፍስ ወከፍ እስከ ሜካናይዝድ መሳሪያዎቹ ተረክቦታል።
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል እጅ ሰጥቶ ህይወቱን አትርፏል።
ከ206ኛ ኮር ምት በሩጫ ለማምለጥ የተንደፋደፈ ከአንድ ሻለቃ በላይ የጠላት ኃይል በ109ኛ ኮር ተማርኳል። በሰላም እጁንና መሳሪያውን ለወገን አስረክቦ ህይወቱን አትርፏል።
ድምሰሳው ተጧጡፎ የሚቀጥል ይሆናል።
ድል ለአማራነት!

ኮሎኔል ጌትዬ ሸዋ ምድር ላይ ላይመለስ ተሸኝቷል💪ማነህ ባለተራ
01/02/2026

ኮሎኔል ጌትዬ ሸዋ ምድር ላይ ላይመለስ ተሸኝቷል💪

ማነህ ባለተራ

01/01/2026

በጭንቅላት ብልጫ ብቻ

የአንድ ቀን ዜና ልማት በአማራ እና በኦሮምያ ያለው ልዩነት
01/01/2026

የአንድ ቀን ዜና ልማት በአማራ እና በኦሮምያ ያለው ልዩነት

01/01/2026

ይህ የአምባሰል ድል ዛሬ ደብረሲና ላይ ይደገማል!

ሁለት ተሽከርካሪ ሙሉ የጠላት ኃይል ጭዳ ሆኖ የቀረበት፣ እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው ክላሽንኮቭ መሣሪያ፣ የተለያየ አይነት ተተኳሽና ሬሽን የተማረከበት ከወራቶች በፊት የተካሄደው የአምባሰሉ ድል።

ይህ ድል እጥፍ ድርብ ተደርጎ ሊደገም ዛሬ ከንጋት ጀምሮ ሸዋ ደብረሲና ላይ የጠላት ኃይል ልክ እንደገና ዳቦ፡ በላይ እሳት በታች እሳት ተለኩሶበት እየነደደ ነው።

ድል ለደም መላሾቹ የሕዝብ ልጆች!

©MerebMedia24

"ወ/ሮ አየሁ አበባየሁ እና ወ/ሮ አታላይ አንቴ በጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ትዕዛዝ ተ-ገ-ደ-ሉ"206ኛ ኮር ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም ወ/ሮ አየሁ አበባየሁ እና ወ/ሮ አታላይ አንቴ የ57 እ...
01/01/2026

"ወ/ሮ አየሁ አበባየሁ እና ወ/ሮ አታላይ አንቴ በጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ትዕዛዝ ተ-ገ-ደ-ሉ"

206ኛ ኮር ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም

ወ/ሮ አየሁ አበባየሁ እና ወ/ሮ አታላይ አንቴ የ57 እና የ55 ዕድሜ ላይ ያሉ እናቶች ሲሆኑ ትዳር ቀልሰው ልጆችን ወልደው ባሳደጉበት ቂየ ጥቅጥቅ ባለው ጨለማ በ6ኛ ዕዝ አዛዥ ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ትዕዛዝ በአ-ረ-መ-ኔ-ው ሰራዊት ተ-ገ-ድ-ለ-ዋል።

ወ/ሮ አየሁ አበባየሁ በምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ በነብር ገደል ቀበሌ ነዋሪ ሲሆኑ የአረመኔው ሰራዊት ከሌሊቱ 5:00 ሰዓት ቤታቸውን በኃይል ገንጥሎ በልጆቻቸው እና በባለቤታቸው በአቶ ግዛቸው ወንዴ ፊት በጭ-ካ-ኔ ተ-ረ-ሽ-ነ-ዋል።

የአማራን ህዝብ ስነልቦና ለማድቀቅ በጭ-ካ-ኔ እናቶችን እ-የ-ገ-ደ-ለ የሚገኘው የአ-ረ-መ-ኔው ሰራዊት የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ብርሀኑ ጥላሁን ባስተላለፈው ትዕዛዝ እናቶችን ኢላማ ያደረገ ጥ-ቃ-ት በተለያዩ አካባቢዎች እየተፈፀመ ነው።

ይህ የጭ-ካ-ኔ ተግባር በእንዲህ እንዳለ በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋባል ወረዳ የረብረብ ቀበሌ ነዋሪ የነበሩት የ55 ዓመቷ ወ/ሮ አታላይ አንቴ በአ-ረ-መ-ኔ-ው ሰራዊት ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት በቤታቸው ሳሎን ከልጇቸው ፊት ለፊት ተ-ን-በ-ር-ክ-ከ-ው ልጅችን አጥብጠው ባሰደጉባቸው ጡቶች የጥ-ይ-ት በረዶ ዘ-ን-ቦ-ባቸዋል።

አ-ስ-ገ-ድ-ዶ መ-ድ-ፈ-ር እና ንፁሀንን በጭ-ካ-ኔ መ-ግ-ደ-ል እንደ ትልቅ የጦርነት ስልት በመጠቀም የአማራን ህዝብ ለማንበርከክ ግልፅ ትዕዛዝ ያስተላለፉት ጀነራሎች በጭ-ካ-ኔ በሚ-ገ-ድ-ሉት ህዝብ መሀል የሰላም አምባሳደር ሁነው መቅረባቸው በህዝቡ ዘንድ አግራሞትን ፈጥሯል።

ማይክ ጨብጠው ከሰንበቴ አፍሰው አዳራሽ ባስገቡት ህዝብ ፊት የሰላም መናንያን ሁነው የተገኙት እነ ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊታቸውን ልከው እናቶችን መ-ጨ-ፍ-ጨ-ፋ-ቸውን ሊያቆሙት ግን አልቻሉም።

የአማራ ህዝብ ይህን ትግል እንደ አራስ ልጁ አቅፎ ይዞታል የሚታለል የሚሸወድ ለአ-ረ-መ-ኔ-ዎ-ች የሚገዛ የድሮው ህዝብ ዛሬ የለም አዲሱ ትውልድ በአዲስ የትግል ስልት ስርዓቱን ነቅሎ ነፃነቱን ይተክል ዘንድ አምርሮ መታገሉን አጠናክሮ ይቀጥላል።

አዲስ ትውልድ ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

12/31/2025

በነገራችን ላይ እንደዚህ ያሉ ከሁለቱም መድረኮች የተቀረፁ አስተማሪ ቪዲዮዎችን #ቫይራል የማታደርጓቸው ነገር ይገርመኛል!🤔

ስንት ሰው ከስህተት ይመልስና ያስተምር ነበር!

Address

በረራ አዲስ አበ
Marksville, LA
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara News Network - ANN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share