Gada Times

Gada Times Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gada Times, Media/News Company, America, Maryland City, MD.

05/14/2024

4 things to be done daily:
-Pray
-Reading books
-Exercise
-Smile & think positive

🤔
12/20/2022

🤔

“"የተሰለበ ባሪ*ያ በጌታው ጀ*ላ ይፎክራል" የሚባል ተረት አለ። ለተረቱ የሚመጥን ትክክለኛ የቪዲዮ ማስረጃ እነሆ 👇 [ይኼ ሰውዬ ግን አይመርሽም እንዴ? እድሜው 90 ውስጥ ከገባ እኮ በጣሞ ቆ....

12/20/2022

ትህነግ ለኢትዮጵያ ህዝቦች የአካላዊና መንፈሳዊ እድገት ካንሰር ነው!
***
07/01/2015

የትግራይ ወጣቶችን በማስጨረስ የተመሰረተውና በኢትዮጵያ ህዝቦች ደም የጨቀየው ትህነግ ዳግም የኢትዮጵያ ልጆችን ደም የማያፈስበት ደረጃ ማድረስ አለብን።

ትህነግ በትግራይ ህዝብ ላይ ጥግኛ ሆኖ መቀጠል የለበትም። ትህነግ የትግራይን ህዝብ ሰብአዊ ሽፋን በማድረግ እኩይ ተግባሩን ለመደበቅ ይሞክራል። በህዝቡ ስምም እየማለ የተገዘተ ያታልላል።

ትህነግ የአፍሪካ የሉሲፈር ዋነኛ ወኪል ሆኖ የታዳጊ ወጣቶችን ደም በደርግ 17 ዓመታት፣ ከዚያን በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በኢትዮ-ኤርትሪያ ጦርነት አስጭርሷል።

በ27 ዓመታት በብዙ ሺህ ወጣቶች በማኮላሽት፣ በመግደል፣ በመሰወር፣ ለወጣቶች ኢትዮጵያን የሰቆቃ ምድር በማድረግ ያልፈፀመው የሰብአዊ መብት ጥሰት አልነበረም።

ከስልጣን በቄሮ፣ በፋኖ፣ በኤጄቶ፣ በዘርማ፣ በዮሎጋ እና በሌሎች ወጣት አደረጃጀቶች እና በለውጥ ፈላጊ አመራሮችና በመላው በኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ጀምሮ ዳግም የትግራይ ወጣቶችን በማስገደድ ከወንድም ህዝቦች ጋር እያጫረሰ ይገኛል።

ትህነግ ሰርቶ መብላት ሳይሆን ሰርቆ መብላት በሚታወቁ አመራሮች የተዋቀረ እና የሉስፌር ወኪል ሆኖ በወጣቶች ደም መስዋዕት የሚኖር የሰው ልጆች አካላዊና መንፈሳዊ ካንሰር መሆኑን አጢኖ በመገንዘብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊታገለው የሚገባ ከይሲ ነው።
በቃልበሳ ሆርዶፋ

12/19/2022
12/19/2022

Maanguddoo guyyaa tokko keessatti maatii ofii nam 12 dhaban,gara nama nyaatu💔
Oromoo kana caala maaltu nurra ga'aree??

🤔
12/19/2022

🤔

“They want to behead more Oromos now? They are publicly calling for more Oromos to be beheaded. This is absurd and utterly insane. It's beyond words to even explain.”

Address

America
Maryland City, MD
0428

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gada Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share