Zena7-ethiopia

  • Home
  • Zena7-ethiopia

Zena7-ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zena7-ethiopia, Media/News Company, .

Teddy Afro, kuku and leul
16/06/2025

Teddy Afro, kuku and leul

13/06/2025

ዛሬ በህንድ አህመዳባድ በደረሰው የቦይንግ 787-8 ድሪምላይነር አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሞቱ ሰዎች ወደ 294 እንደሚጠጉ ተነግሯል።

በአውሮፕላሉ ውስጥ ከነበሩ 242 ሰዎች አንድ ሰው በህይወት ሲተርፍ ሌሎች ህይወታቸው አልፏል።

አውሮፕላኑ በተነሳ በትንሽ ደቂቃ የተከሰከሰው በአንድ የህክምና ኮሌጅ ውስጥ ነው። በኮሌጁ በሚገኝ ህንጻ ውስጥ የነበሩ የጤና ተማሪዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 294 አካባቢ መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።

28/05/2025

እባባችሁ እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር
አድርጉለት 🙏

ቴዎድሮስ ካሳሁን ተክሌ :- ወገኖቼ እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው እኔ በፋና ላምሮት ዝግጅት ላይ ስስራ ብዙ ጊዜ የመንፈስ ጭንቀት ይይዘኝ ነበር።

ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞችን እያቋረጥኩኝ እወጣም ነበር።

ከዛ በኃላ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይተወኛል ስል እየባሰብኝ ሄዶ ራሴን ላይ እርምጃዎችን እንደውስድ ያገፋፋኝ ጀመረ።

ነገር ግን ራሴንም የምወዳቸውን ልጆቼንም ልኑርላቸው ብዬ ፀበል ቦታ ፀበል እየተጠመቁኝ እገኛለሁ።

ትንሽም ሻል ብሎኛል።

ነገር ግን እኔ አሁን ላይ ስራም እየሰራው ስላልሆነ

* ለልጆቼ የቤት ክራይ፣
* የትምህርት ቤት ክፍያ እና አንዳንድ ነገር ስለተቸገርኩኝ እንድትረዱኝ ወደ እናንተ መጣሁ።

ያላችሁን ትንሽም ትልቅም ሳትሉ እርዱኝ።
ችግር ላይ ነኝ።"

1000298227707
TEWODROS KASAHUN TEKLE

አመስግናለሁ::

🙏🙏🙏

27/05/2025

ብስራት ሱራፌል እና ሚለን ሀይሉ

" ቼቼ " የተሰኝ ምርጥ ሙዚቃ ቪዲዩ ክሊፕ
የፊታችን አርብ ሊለቀቅ ነው::

በ16 ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው የሙዚቃ ቪዲዩ ክሊፕ በናቲ ሚዲያ ዩቱዩብ ቻናል የፊታችን አርብ ይለቀቃል::

* ግጥም - ወንደሰን ይሁብ
* ዜማ- ብስራት ሱራፌል
* ሙዚቃ ቅንብር - ስማገኘሁ ሳሙኤል
* ዳይሬክተር - አዩ ግርማ እና 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
* ፕሮዲውሰር - 16 ፊልም ፕሮዳክሽን

ዝግጁ ❓

🎵 🎶 🎼

27/05/2025
መልካም ልደት 🎂
27/05/2025

መልካም ልደት 🎂

25/05/2025

የሰለጠነ ጉሮሮ🔥🔥🔥

ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ 🙏🙏🙏ይህ ወጣት ዲያቆን ለሀይማኖቱ እያደረገ ያለው ነገር ሊበረታታ ና ትልቅ ድጋፍ ሊሰጠው የሚገባው ሲሆንብዙ ከመስመር የሳቱ ወጣቶችን በትህትና እና በመልካም አስተም...
23/05/2025

ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ 🙏🙏🙏

ይህ ወጣት ዲያቆን ለሀይማኖቱ እያደረገ ያለው ነገር ሊበረታታ ና ትልቅ ድጋፍ ሊሰጠው የሚገባው ሲሆን

ብዙ ከመስመር የሳቱ ወጣቶችን በትህትና እና በመልካም አስተምሮ ወደ ቀልባቸው እንዲመለሱ እያደረገ ያለ ነው::

እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

21/05/2025

Ai ነው በሉኝ🙆🙆

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zena7-ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share