Merr Queen

Merr Queen ''Itoophiyaanota jijjiramaaf onnattan''
በዚህ የመረጃና የመዝናኛ ገፅ አዲስ ?

"የእድገታችን ማነቆዎች ይወገዳሉ ፣ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች። በገባነው ቃል መሰረት ሀገራችንን ወደሚቀጥለው ደረጃ እናሸጋግራለን"ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
07/24/2025

"የእድገታችን ማነቆዎች ይወገዳሉ ፣ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች። በገባነው ቃል መሰረት ሀገራችንን ወደሚቀጥለው ደረጃ እናሸጋግራለን"

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

 #ጠቅላዩ!     "የኢትዮጵያ ህዝብ እያደገ ነው በመሆኑም ጉዳዩ ጊዜ ሳይሰጠው አሁኑኑ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል ብለን እናምናለን ረሃብ ችግር ሳይመጣ ተነጋግረን ህጋዊ መፍትሄ እናብጅ ነው ...
07/24/2025

#ጠቅላዩ!
"የኢትዮጵያ ህዝብ እያደገ ነው በመሆኑም ጉዳዩ ጊዜ ሳይሰጠው አሁኑኑ መፍትሄ ሊበጅለት ይገባል ብለን እናምናለን ረሃብ ችግር ሳይመጣ ተነጋግረን ህጋዊ መፍትሄ እናብጅ ነው ያልነው፡፡ ጥያቄዎን ማንሳታችን እንደ ነውር ሊቆጠርም አይገባም"፡፡

ግሪን ሌጋሲ ፖለቲካ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ብሄር አይደለም ግሪን ሌጋሲ ሀይማኖት አይደለም ግሪን ሌጋሲ ፆታ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ጥቁር ነጭ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ኢትዮጵያን ማልበስ ኢትዮጵያ...
07/24/2025

ግሪን ሌጋሲ ፖለቲካ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ብሄር አይደለም ግሪን ሌጋሲ ሀይማኖት አይደለም ግሪን ሌጋሲ ፆታ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ጥቁር ነጭ አይደለም ግሪን ሌጋሲ ኢትዮጵያን ማልበስ ኢትዮጵያን መስራት ኢትዮጵያን ለትውልድ አስውቦ ማሻገር ነው።

ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐብይ አህመድ

ዛፍ መትከል ምግብ መትከል ነው።ዛፍ መትከል ውበት መትከል ነው ዛፍ መትከል ሀይለኛ ውሃ ተቀናጅቶ ሊያጠፋን ሲመጣ የሚከላከልን አጥር ድንበር መስራት ነው።ዛፍ መትከል ከተፈጥሮ ጋር መስማማትና...
07/24/2025

ዛፍ መትከል ምግብ መትከል ነው።ዛፍ መትከል ውበት መትከል ነው ዛፍ መትከል ሀይለኛ ውሃ ተቀናጅቶ ሊያጠፋን ሲመጣ የሚከላከልን አጥር ድንበር መስራት ነው።ዛፍ መትከል ከተፈጥሮ ጋር መስማማትና መግባባት ነው።

ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐብይ አህመድ

አለም የመስተጋብር ውጤት ናት የትኛውም ሀብታም ሀገር ብቻውን መቶ በመቶ የሚያስፈልገውን ማዘጋጀት የሚችል የለም።በምንሰጠው ልክ ላንቀበል እንችላለን እንጂ ሳይቀበል ሳይሰጥ ሰርቫይቭ የሚያደር...
07/24/2025

አለም የመስተጋብር ውጤት ናት የትኛውም ሀብታም ሀገር ብቻውን መቶ በመቶ የሚያስፈልገውን ማዘጋጀት የሚችል የለም።በምንሰጠው ልክ ላንቀበል እንችላለን እንጂ ሳይቀበል ሳይሰጥ ሰርቫይቭ የሚያደር ሀገር የለም።

ጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐብይ አህመድ

አዲስ አበባን ውብ እና ጽዱ ለማድረግ የወንዝ ዳርቻ ልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል። ይህ የአዲስ አባበ ከተማን ገጽታ ያበላሹ የተበከሉ፣ ለእይታ የሚያስቀይሙ እና መጥፎ ጠረን ያላቸው...
07/24/2025

አዲስ አበባን ውብ እና ጽዱ ለማድረግ የወንዝ ዳርቻ ልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል። ይህ የአዲስ አባበ ከተማን ገጽታ ያበላሹ የተበከሉ፣ ለእይታ የሚያስቀይሙ እና መጥፎ ጠረን ያላቸውን ወንዞች የማጽዳት ስራ የተቀደሰ ነው። በዚህ የወንዝ ደርቻ ልማት ግዮን ሆቴል አካባቢ እየተከናወነ ካለ የኮንስትረክሽን ስራ ጋር ተያይዞ የተቆለለ አፈር ትላንት የጣለ ዝናብ ውሃን አቅጣጫ በማስቀየሩ በዚያው አካበቢ ጎርፍ አጋጥሞ መጠነኛ ጉዳት አድርሷል። ይህ ከኮንስትራክሽን ስራ ጋር ተያይዞ በየትኛውም ሃገር ሊያጋጥም የሚችልና የሚጠበቅ ነው። እንደ ትልቅ ስህተት ተደርጎ መቅረቡ ከአስተዋይ ሰው የማይጠበቅ እና ተገቢ የልሆነ ነው። ለልማት እንተባበር!

የአንዱ ነጻነት በአንዱ እኩልነት ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥር ከሆነ፣ አንዱን ከጥቃት ስንጠብቅ የሌላውን ነጻነት የሚሸረሽር ከሆነ የአንዳችን ዕጣ ፈንታ በሌላችን ዕጣ ፈንታ ላይየተቋጠረ ነውና ፍላጎ...
07/23/2025

የአንዱ ነጻነት በአንዱ እኩልነት ላይ ተጽዕኖ የሚፈጥር ከሆነ፣ አንዱን ከጥቃት ስንጠብቅ የሌላውን ነጻነት የሚሸረሽር ከሆነ የአንዳችን ዕጣ ፈንታ በሌላችን ዕጣ ፈንታ ላይየተቋጠረ ነውና ፍላጎቶቻችንን ለማሟላት መፍትሔው መደመር ነው፡፡

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
መደመር ገጽ 5

ታላቁ የህዳሴ ግድብ፣ የልማት አርበኝነታችን እና ሁላችንም የሀገራችን ዲፕሎማት መሆናችን የሚረጋገጥበት፣ ኢትዮጵያውያን በላባቸው ታሪክ የፃፉበት በመጪው ትውልድ ሲዘከር የሚኖር የዚህ ዘመን ት...
07/23/2025

ታላቁ የህዳሴ ግድብ፣ የልማት አርበኝነታችን እና ሁላችንም የሀገራችን ዲፕሎማት መሆናችን የሚረጋገጥበት፣ ኢትዮጵያውያን በላባቸው ታሪክ የፃፉበት በመጪው ትውልድ ሲዘከር የሚኖር የዚህ ዘመን ትውልድ ታላቅ አሻራ ነው።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዚህ ዘመን ትውልድ አሻራ ነው! ➡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለ ማንም እርዳታ እና ድጋፍ ኢትዮጵያዊያን ሀብታም ድሃ፣ ሴት ወንድ፣ ህፃን አዋቂ ሳይሉ በብ...
07/23/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዚህ ዘመን ትውልድ አሻራ ነው!

➡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለ ማንም እርዳታ እና ድጋፍ ኢትዮጵያዊያን ሀብታም ድሃ፣ ሴት ወንድ፣ ህፃን አዋቂ ሳይሉ በብሔር እና በሀይማኖት ሳይለያዩ በልማት ቋንቋ ተግባብተው እራሳችን በራሳችን እንገነባዋለን የሚል ቁርጠኛ መልዕክት በማስተላለፍ የግድቡን ግንባታ ሂደት አሁን ባለበት ደረጃ ላይ ማድረስ ችለዋል። ከወዳጅ እና ከጠላትም ጋራ በመሆን መስከረም ላይ ሪቫን የሚንቆርጥ ይሆናል።

 #ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ትውልድ ተሻጋሪ የመደመርና የአብሮነት ማሳያ ነው::
07/23/2025

#ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ በኢትዮጵያውያን ታሪክ ውስጥ ትውልድ ተሻጋሪ የመደመርና የአብሮነት ማሳያ ነው::

 !👉2018-ኢትዮጵያን ከተስፋ ብርሃን ወደሚጨበጥ ብርሃን ማሸጋገር👉 2023-ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ 👉2040-ኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ አርዓያ የሆንን ብልፅግናን እውን...
07/22/2025

!
👉2018-ኢትዮጵያን ከተስፋ ብርሃን ወደሚጨበጥ ብርሃን ማሸጋገር
👉 2023-ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ
👉2040-ኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ አርዓያ የሆንን ብልፅግናን እውን ማድረግ

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የራስ ወዳድነትና የስግብግብነት ጥያቄ ሳይሆን ፍትሃዊና ተገቢ ጥያቄ ነው።እንዲሁም በሰጥቶ መቀበል መርህ በጋራ የማደግና የመልማትን ታሳቢ ያደረገ ጥያቄ ነው። ኢ...
07/22/2025

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የራስ ወዳድነትና የስግብግብነት ጥያቄ ሳይሆን ፍትሃዊና ተገቢ ጥያቄ ነው።እንዲሁም በሰጥቶ መቀበል መርህ በጋራ የማደግና የመልማትን ታሳቢ ያደረገ ጥያቄ ነው። ኢትዮጵያ የባህር ጥያቄ ዛሬ እንደ ድንገት የተነሳ ጉዳይ ሳይሆን የዜጎች የዘመናት ጥያቄ ነው።ኢትዮጵያ ህልውናዋን ለማረጋገጥ ብሄራዊ ጥቅሞቿን ለማስጠበቅ ስትል የሚቻላት ሁሉ አድርጋ የባህር በር ማግኘት መብቷን ታስከብራች።

Address

Lake George, CO

Telephone

+251930953110

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Merr Queen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Merr Queen:

Share