Fast Generation

Fast Generation Well Come to Fast Generation‼️

11/09/2025

🤣 10ብር🤣
Fast Generation

✅ምነው እንደሱ ያለ ካፒቴን ማንችስተር ዩናይትድ ቢኖረው ኖሮ የጫወታውን ቴምፖ ሲፈልግ ያፈጥነዋል ሲፈልግ ያቀዘቅዘዋል የኳስ መረዳት አቅሙ ከፍ ያለ ወኔው የመሪነት አቅሙ  ለቡድን ያለውን ሁ...
11/09/2025

✅ምነው እንደሱ ያለ ካፒቴን ማንችስተር ዩናይትድ ቢኖረው ኖሮ የጫወታውን ቴምፖ ሲፈልግ ያፈጥነዋል ሲፈልግ ያቀዘቅዘዋል የኳስ መረዳት አቅሙ ከፍ ያለ ወኔው የመሪነት አቅሙ ለቡድን ያለውን ሁሉ ያለስስት መስጠት መቻሉ ልዩ ያደርገዋል.... 💪🔥
Fast Generation

ወልቃይት‼️የማይካድራ ጭ*ጨፋ አምስተኛ አመት መታሰቢያ አመትን በማስመልከት ባሁኑ ሰአት በወልቃይት ወታደራዊ ትርኢት እየተደረገ ይገኛል። የመታሰቢያ እለቱ ከወታደራዊ ትርኢት ባለፈ በልዩ ልዩ...
11/09/2025

ወልቃይት‼️
የማይካድራ ጭ*ጨፋ አምስተኛ አመት መታሰቢያ አመትን በማስመልከት ባሁኑ ሰአት በወልቃይት ወታደራዊ ትርኢት እየተደረገ ይገኛል። የመታሰቢያ እለቱ ከወታደራዊ ትርኢት ባለፈ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየታሰበ መሆኑ ታውቋል።
አዩዘሀበሻ
==========≠============
Fast Generation

😌ከዚህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?ከእንጀራ ይልቅ ዳቦ መሸ* እንደሚያዋጣ🤝😁Fast Generation
11/09/2025

😌ከዚህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?
ከእንጀራ ይልቅ ዳቦ መሸ* እንደሚያዋጣ🤝😁
Fast Generation

ይህ ነበልባል እሳት ልቀቁኝ የአባቶቼን ርስት አሰብን ላስመልስ እያለነው ። እባክህ ጠሚው ልቀቃቸው ።እኛም መፋለም አምሮናል። ከዚያ በኋል ሽር ብትን አሰብ ላይ ማለት አምሮናል::Wako Ge...
11/08/2025

ይህ ነበልባል እሳት ልቀቁኝ የአባቶቼን ርስት አሰብን ላስመልስ እያለነው ። እባክህ ጠሚው ልቀቃቸው ።እኛም መፋለም አምሮናል። ከዚያ በኋል ሽር ብትን አሰብ ላይ ማለት አምሮናል::
Wako Getachow

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል እንደሚባለዉ ብሂል!ሁሉንም ጦርነቶች የጀመራቸው ህወሃት ነው። ሁሉንም ጦርነት በሽንፈት የደመደመውም ህወሀት ነው። በአሜሪካ ነፍስ አዳኝነት ፕሪቶሪያ ላይ አመራሮ...
11/08/2025

ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል እንደሚባለዉ ብሂል!

ሁሉንም ጦርነቶች የጀመራቸው ህወሃት ነው። ሁሉንም ጦርነት በሽንፈት የደመደመውም ህወሀት ነው።

በአሜሪካ ነፍስ አዳኝነት ፕሪቶሪያ ላይ አመራሮቹ እንዲተርፉና ጦሩ ትጥቅ ፈትቶ እንዲያስረክብ ተፈራርሞ የመጣው ህወሀት መልሶ ጦርነቱን ጀምሯል።
ይህን ጦርነት አሸንፋለሁ ብሎ ማሰቡ አስቂኝ ነው።
እንደገና ጄኖሳይ ፤ ጭፍጨፋ ከበባ ወዘተ ከማለት ከባለፈው ድርጊቱ በመማር የትግራይ ህዝብን ለሌላ ዙር መከራ ከመማገድ ቢታደግ እንደት ጥሩ ነበር።

ለማንኛውም አሁን መከላከያ ሰራዊት ጀምሮ የሚተወው ጦርነት አይኖርም። እሰሰከፍፃሜው አጠናቆ ኢትዮጵያ ከህመሟ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይፈውሳል።
በዚህ መሀል ሲቪል እንዳይጎዳ በህወሀት ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች ለትግራይ ህዝብ እንዳይተርፉ ከፍተኛ ጥንቃቄ መውሰድ ያስፈልጋል።

መከላከያ ሰራዊት ልክ አማራ ክልል ላይ እንዳደረገው ታጣቂውን ሀይል ከህዝቡ መነጠልና ነጥሎ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል። መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ መንግስትም ህወሀትን በሀይል ከመንቀል ጎን ለጎን ከትግራይ ህዝብ ውስጥም መንቀልን ኢላማ አድርጎ መስራት ይጠበቅበታል።

ህወሀትና ሻእቢያ ከተነቀሉ ኢትዮጵያ ሰንኮፏ ይነሳል!

ድል ለመከላከያ ሀይላችን !

ሰላም ለትግራይ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ!
Fast Generation

አጣልታ ጥርግ🤭Fast Generation
11/08/2025

አጣልታ ጥርግ🤭
Fast Generation

ሰበር ዜና‼️የፕሪቶሪያውን ስምምነት በይፋ የጣሰው አሸባሪው የህወሀት ቡድን ወታደራዊ መሪዎችን ወደ አስመራ መላኩን ተሰማ። ስም ዝርዝራቸውን እንደሚከተሉ አቀርባለሁ1, ኮ/ል ዘልኡል ማትያስ ...
11/08/2025

ሰበር ዜና‼️
የፕሪቶሪያውን ስምምነት በይፋ የጣሰው አሸባሪው የህወሀት ቡድን ወታደራዊ መሪዎችን ወደ አስመራ መላኩን ተሰማ።
ስም ዝርዝራቸውን እንደሚከተሉ አቀርባለሁ

1, ኮ/ል ዘልኡል ማትያስ የኣርሚ 60 ምክትል አዛዥ
2, ሻ/ቃ ባሻ ፍስሃ የኣርሚ 60 ኦርዲናንስ ሓላፊ
3,ሻምበል ተስፋይ የሚባለውና ሌሎች የነፍስ ወከፍ ተተኳሾችንና የሜካናይዝድ ተተኳሾችን ለማምጣት ወደ ኤርትራ ሄደዋል ሲሉ ምንጮቻችን ገልፀዋል።

ይህ አሸባሪ ቡድን ሉአላዊ ግዛት በመጣስ ድንበር ተሻግሮ ከሌሎች ሀገራት ጋር የሚያደርገው ግንኙነት ትልቅ ወንጀል በመሆኑ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።
Fast Generation

የትግራይ ወጣቶች ጦር-ነት ላይ እንዳይሳተፉ የትግራይ ምሁራን ጠየቁ! የትግራይ ህዝብ ካለፈው ጦርነት ሳያገግም አሁንም ለሌላ አውዳሚ ጦ-ርነት ተጋላጭ መሆኑ እንዳሳሰባቸው የሚገልፁት እነዚህ ...
11/08/2025

የትግራይ ወጣቶች ጦር-ነት ላይ እንዳይሳተፉ የትግራይ ምሁራን ጠየቁ!

የትግራይ ህዝብ ካለፈው ጦርነት ሳያገግም አሁንም ለሌላ አውዳሚ ጦ-ርነት ተጋላጭ መሆኑ እንዳሳሰባቸው የሚገልፁት እነዚህ ምሁራን "ጦርነቱ የኔ አይደለም" የሚል እንቅስቃሴ መጀመራቸው ታውቋል።

እንቅስቃሴው ከፍ ያለ ተፅዕኖ እንዲኖረውና ህዝቡንም በተጨባጭ ማንቃት እንዲቻል በመቀሌ ሰልፍ እንዲደረግ የጠየቁም አሉ።
Fast Generation

ህወሃት በፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱ ይህ በቂ መረጃ ነው:: ህወሓት ተደብቀው የነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ክምችት ቆፍሮ ማውጣት መጀመሩን የተገኘው መረጃ ያመለክታል::Fast Generati...
11/07/2025

ህወሃት በፕሪቶሪያ ስምምነት መጣሱ ይህ በቂ መረጃ ነው:: ህወሓት ተደብቀው የነበሩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ክምችት ቆፍሮ ማውጣት መጀመሩን የተገኘው መረጃ ያመለክታል::
Fast Generation

 #500ብር 😌Fast Generation
11/07/2025

#500ብር 😌
Fast Generation

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ወላጅ እናቱ ወይዘሮ አዳነሽ በርሄ።Fast Generation
11/07/2025

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ወላጅ እናቱ ወይዘሮ አዳነሽ በርሄ።
Fast Generation

Address

Minneapolis, MN

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fast Generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share