07/29/2025
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ_7-29-2025
1.የሶማሌ ክልል መንግስት ያወጣውን ህግ በመቃወም በሁለቱም ቦረና ክልሎች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ።
2. ኢትዮጵያ ለከፍተኛ የምግብ ዋስትና እጦት የተጋለጠ በርካታ ህዝብ ካለባቸው አምስት አገራት አንዷ መሆንዋ ተገለፀ።
3. የፈነፈኔ ከተማ አስተዳደር የጤና ባለሙያዎች በሆስፒታሎች ነጻ ህክምና እንዲያገኙ ፈቀደ።
4. የሶማሊያው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ተሰማ።
5. በመንግስት ላይ ተገቢውን ጫና ለመፍጠር ለምናደርገው ትግል መራጩ ህዝብ ከጎናችን እንድትቆሙ” ሲል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኮክሰ ጠየቀ።
6. በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ እና በአጎራባች ክልሎች በተከሰተው ከባድ ዝናብና ጎርፍ ከ30 በላይ ሰዎችን ህይወት መለፉ ተሰማ።
7. ጋዛ 'እውነተኛ ረሃብ' ላይ መሆኑን ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ።