ቴዎድሮስ መይሳው

ቴዎድሮስ መይሳው አንተ ማነህ ?????? ማነህ አትፍራ ተናገረዉ ማነህ ??? አ.ማ.ራ Welcome to Tewodros Meyesaw page.

This page is created to share information, entertainment, news, knowledge and history about Ethiopia.

11/04/2025

ለሁሉም ቀን አለዉ ።

11/03/2025

የጠንቋዮች ዘመን

11/02/2025

ነቡር አየኘ በል አንፎክርም ፈልገን እናገኘሀለን በሰላም ያገናኘን አማራኦርቶዶክሰ አላሃ ዋክበር እየተባሉ ሲታረድ የዚህ ዛንቢ ሰዉ እጅ አለበት !!!!!

Memory
10/30/2025

Memory

ግዜው የደበቀውን እውነት ይዞ ይወጣል ዳግም በብረት ዘንግ ኢትዮጵያን የሚገዛ ንጉስ በስተ ሰሜን ይመጣል
ክብሩን ለፈጣሪው ይሰጣል የወደቁትን መንጋወቹን ይሰበስባል የደደቢት 666 አወዳደቅ ስፍራም አይበቃውም
እንደ ትቢያ አባራ ብን ብለው ይዘረገፋሉ ያኔ ተረግጠው ካፈር የተደባለቁት የእጁ ስራወች በታላቅ ግርማ ሞገስ ታምነዋልና ይነሳሉ ዳግም ሀገራቸውን ከዳር እስከ ዳር ይይዛሉ ይህ እስኪሆን ወያኔ በወያኔ ላይ ይነሳል ባፈሰሱት ደም እርስ በእርስ አናክሶ ያጫርሳቸዋል ለነጋሪትም አይተርፍም የብር ዛፍን ህዝብ እያየ ባደባባይ ትሰቀላለች ያኔ ዳግም ላይነሳ ወያኔ አይኑ እያየ ይፈራርሳል ውሸት ጥንቆላ እናተን አላውቃችሁም ብላ ትክዳቸዋለች ባሸዋ ላይ የቆመው የደደቢት ሽፍታ ላይመለስ ይደረመሳል ማንም ሊያስጥለው የሚገኝም ስጋ ለባሽ የለም
የአለም መሸሸጊያ ኢትዮጵያ ያኔ ከራሳ አልፋ አለምን
።።።።።ከመጣው መአት ታስጠልላለች ።።።።።።።።።
!!!!ዳግማዊ አመሀ ስላሴ ዘ ኢትዮጵያ !!!!!!

10/24/2025

ሀጂ ሙፍቲ ሞተው ገደሉት።

"…ከአደንቋሪ ጩኸቱ ብዛት የተነሳ ኩሬ ሙሉ እንቁራሪት ይመስል የነበረው አራጁ ወሀቢይ ከሀጂ ሙፍቲ እረፍት በኋላ ሁለት ፍሬ ሚጢጢ እንቁራሪት መሆኑን ነው ያየሁት። ሀጂ ሙፍቲ በሕይወት ሳሉም በእውቀት፣ በእውነት፣ በትእግስት፣ በዝምታም አፈር ከደቼ ያበሉት ወሀቢይ ከሞቱም በኋላ መቃብር ወርደውም በዝምታ እርቃኑን ነው ያስቀሩት። ሀጂ ሙፍቲ ሞተውም ነው ወሀቢያን የገደሉት። እንጦሮጦስ ነው ያወረዱት።

"…በሙፍቲ ሞት እንደዜጋ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው ያዘነው። ያለቀሰው። መታመማቸው ከተሰማ ጊዜ ጀምሮ ሙፍቲን በሚዲያም፣ በአካልም፣ በዝና ጭምር የሚያውቋቸው ምህረት እንዲሰጣቸው፣ ጤናቸው እንዲመለስ ከምር ዘር ቀለም ሃይማኖት ሳይለይ ኢትዮጵያውያን የሆኑ በሙሉ ነው ሲጸልዩላቸው የከረሙት። በሞቱም ጊዜ እንደ አባት የሚቆጥራቸው ሁሉ እንደልጅ ነው ያዘነላቸው። በተለይ እኛ ኦርቶዶክሳውያን በፓትርያርካችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ወክለን በእሳቸው አይን በፈሰሰው የእንባ ዘለላ ተወክለን አብረን ነው ያለቀስነው። ቅዱስነታቸው የሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ወኪል ናቸው።

"…በዚህ ሁሉ የሕዝብ ኀዘን መሃል ግን የኦሮሞ ወሀቢያ እና እሱ የሚጋልበው የስልጤ ወሃቢያ ብቻ ከሁሉም ተለይቶ ከመታመማቸው ጊዜ ጀምሮ ትልቁን ሰው አንተ እያለ፣ በሴት ጾታም፣ በሴት አንቀጽም አንቺ እያለ፣ እንኳን ታመመ፣ አላህ በገላገለን ሲል ከርሞ ሙፍቲ ካረፉም በኋላ እሰይ፣ እንኳን ሞተ፣ እስልምና አንድ ሙናፊቅ ተገላገለ በማለት ሲፈነጩ ታይተዋል። እነሱ ይሄን ሲሉ ዳንኤል ክብረትማ የሙፍቲን እጅ እየሳመ እንደ ይሁዳ ለእነ ሙጂብ አሚኖ እንዲያርዷቸው አሳልፎ ስለሰጠ በሞታቸው ትንፍሽ አላለም። ቢናገር ወሀቢው አቢይም ሆነ ሌሎቹ ይወርዱበታልና አልተነፈሳትም። አራጅ ሁላ።

"…አሁን ግን የጨነቀ ነገር መጥቷል። እስከዛሬ ድረስ በአንድነት ስም፣ በእስልምና እምነት በዲን ስም፣ ሁለት ፍሬ ሆነው ሳለ አባታቸው አቢይ አሕመድ በሰጣቸው ጉልበትና ምላስ ተጠቅመው ሚልዮን መስለው ሲታዩ የከረሙት ወሀቢያዎች የሕዝበ ሙስሊሙን ዝምታ ለእነሱ ድጋፍ እንደመስጠት ቆጥረው እስከዛሬ ይንበጫበጩ የነበሩት በሙሉ ሕዝበ ሙስሊሙ፣ ወንድ ሴት፣ ሕፃን ሽማግሌ ሳይል ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ለሙፍቲ ባሳየው ክብር ተደናግጠው ውኃ ውስጥ የገባች አይጥ መስለው ታይተዋል።

"…ኢትዮጵያዊው ሙስሊም በድፍረት ወጥቶ አራጅ ወሀቢያውን ፊት ለፊት መጋፈጥ ጀምሯል። በፌስቡክ የሚጽፉትን ስታዩ ትኮራላችሁ። ትደሰታላችሁ። እርግጥ ነው አቢይ አሕመድ ወሀቢያው በሥልጣን ላይ እስካለ ድረስ ባንክና ታንኩ በሙሉ በአራጁ በወሀቢያ እጅ ስላለ አሁንም አልሞትንም እያሉ አብዝተው ሊፎክሩ፣ ሊያቅራሩ፣ ሊንፈራገጡም ይችሉ ይሆናል። ነገር ግን ምንም አባታቸው እንደማያመጡ ሕዝበ ሙስሊሙ በአደባባይ ወጥቶ በተግባር አሳይቶ አሳፍሮአቸዋል።

"…ሀጂ ሙፍቲ ስሞት ቤቴ ቅበሩኝ ብለው ተናዘው ነው ያረፉት። ምክንያቱም ወሀቢይ አስከሬናቸውን አውጥቶ ሊጫወትበት፣ በዚያውም የኦሮሞና የስልጤ ወሀቢያ ዐማራን ለማወረድ ሊጠቀምበት ይችላሉ ብለው በማሰብም ሊሆን ይችላል በእስላሞች መቃብር አትቅበሩኝ ያሉት። ይሄን ሲሰማ ቀድሞ ያበደው ጥንብ በሊታው አራጁ ወሃቢያ ነው። ለምን ተብሎ ነው ቤቱ የሚቀበረው፣ መጅሊሱ በአስቸኳይ ያስቁምልን፣ ሽርክ ነው ምንትስዬ ነው በማለት አጓሩ፣ ወበሩ። አቢይ አሕመድም፣ ሙፈሪያት ካሚልም፣ ሬድዋን ሁሴንም ጨንቋቸው ባሌ ዋሻ ውስጥ እየተንከራተቱ ነበርና ሊረዷቸው አልቻሉም። ሕዝበ ሙስሊሙንም ስላዩት ለወሀቢያ ድጋፍ ሊሰጡ አልቻሉም። ወሀቢያ ተሸነፈ።

"…አሁን እነ ሙጂብ አሚኖ፣ እነ ሙራድ ታደሰ ፍሬን ካልያዝን መበላታችን ነው ያሉ ይመስላል። እንደ ሙጂብ አሚኖ የሚያሳዝን ፍጡርም የለም። አስር ጊዜ የሙፍቲን ፎቶ እየለጠፈ እንጸልይላቸው ብሎ ቢዘባርቅም ሙስሊሙ ሃጂ ሙፍቲን በስልጤና በኦሮሙ የወሀቢይ ፖሊስ ታጅቦ ከመጅሊሱ አዋርዶ ያወጣበትን ቀን እያስታወሱ የቀን ጉዳይ ነው። የምንፈራረድበት ቀን ይመጣል እያሉ እያንበጫበጩት ነው። የእነ ሙራድ ታደሰም ምላስ ተቆርጣ የተዋጠች መስላለች።

"…ወሀቢያን ሙፍቲ ሞተው ቀበሩት። ድምፁን አጠፉት። ድራሽ አባቱንም ነው ያጠፉት። ወሃቢያ ለመንሠራራት አዲስ አጀንዳ ይዞ መምጣት ይጠበቅበታል። ወይ መካነ ሰላም፣ አልያም አክሱም ጽዮን ብሎ ትግሬንና ዐማራን ጭዳ አድርጎ ዋይዋይ ብሎ ሊመጣ ይችላል። ልክ መለስ ዜናዊ በሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ መቀሌ ላይ በግምገማ ሲቀጠቀጥ አዲስ አበባ ፒያሳ ትግራይ ሆቴል ላይ ቦንብ አፈንድቶ አጀንዳ እንዳስቀየረ ሁላ ምናልባትም ፅንፈኛው አረመኔው ወሃቢያም በሙፍቲ ሞት ምክንያት ያጣውን የሕዝበ ሙስሊሙን ድጋፍ ከ ወሀቢያው አቢይ አሕመድ ጋር ተነጋግሮ፣ ከደኅንነት ሚንስትሩ ከስልጤው ሬድዋንም ጋር መክሮ አንዲት ወሀቢያን የምታድን አጀንዳ ሊፈጥሩለት ይችላሉ። መጠንቀቅ ነው።

"…አቢይ አሕመድም ቢሆን ነገ ቅዳሜና እሁድ ከባለቤቱ ከጎንደሬዋ ዝናሽ ታያቸው የወለዳትን የበኩር ሴት ልጁን ዲቦራ አቢይን ከአሜሪካ አስመጥቶ ለወሎ ቤተ ዐማራው ለወረኢሉው ባላባት ተወላጅ ለሆነው ለዐማራው ልጅ በቤት ስሙ ፓፒ፣ በመዝገብ ስሙ አሜን አሁን ደግሞ በፓስተሮቹ ትንቢት መሠረት ሙሴ ለተባለውና ወላጅ አባቱ ገና ጽንስ ሳለ ክዶት በአያቱ እጅ አድጎ በአያቱ በፓስተሪት ከባዷ ባል በአቶ ተስፋዬ ቶሎሳ ስም እንዲጠራ ተፈረደበትን ሸበላ ሊድር ተፍተፍ በማለት ላይ ነውና ላይተባበራቸው ይችላል። ወሎዬው አቢይ አሕመድ ልጁን እንኳ መርጦ ነው ለኦሮሞ ሳይድር ለእናትና ለአባቱ ሀገር ለ ወሎ ቤተ ዐማራ ለወረኢሉ የባላባት ዘር የዳረው። አይ ኦሮሞ አለ አቢይ…በጎን ዐማራን ከኦሮሞ ያፋጃል። ጉደኛ እኮ ነው።

"…ለማንኛውም በሙፍቲ ሞት ወሀቢያ በኃይለኛው ከስሯል። ደግሞ አቢይ ልጁን ለዐማራ ያውም ለወለዬ ነው የዳረው ብላችሁ በጊንጪ፣ በአምቦ፣ በወለጋ፣ በሰላሌ፣ በጉደር፣ በጅማ፣ በባሌ፣ በአሩሲ፣ በሀረርጌ፣ በሸገር ሲቲ ሰልፍ ውጡ አሏችሁ። ፍቅር ዘር አያውቅም። ፍቅር በቃ ፍቅር ነው። ኦሮሞ ሆኖ ለምን ለዐማራ ልጁን ዳረ አይባልም። ነውር ነው።
ዘመድኩን በቀለ

10/17/2025

አቡይ ግራኘ የሴትን ልጅ ጡት መቆረጥ ባህል ያደክበት ነዉ የወንድ ልጅን ብልት ቆርጣቹ ግንባር ላይ ሰክተህሰ ትጨፍርሰ የለ በየወንዛወንዙ ልማዳቹ እኮ ነዉ  ፋኖ ይህንን የበሰበሰ ጦርነት ከበረት ክልል ገፍቶ ካላወጣዉ አማራ የተባለ ህዝብ እዛዉ በበረት ክልል ዉሰጥ እየታጨደ ዘርህን ያጠፋልሀል እንግዲህ ምን ቀረህ እቤትክ ደጃፍ ላይ መቶ እህትህን ገሎ ጡቷን ቆርጦ አሳየህ እህቴ ነብሰሸን በገነት ያርገዉ !!

10/14/2025

በእውነቱ አልገባኝም። ምንድን ነው ነገሩ? ይህን ሰውዬ ወፈፌ ስንለው በምክንያት ነው። ምን እያደረገ ነው ግን? በተራ ሰው እንኳን የሚከብዱ ነገሮችን ሲያደርግ የሚዋረደው እሱ ብቻ አይደለም። ሀገርም ጭምር ሽምቅቅቅቅ ትላለች። ያሳፍራል። ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን፥ የሚያደርገው ነገር ይሰቀጥጣል። AI ነው በሉኝና ይህን ፖስት ላጥፋው። መሳይ መኮንን

10/11/2025

መአበል ያመጣዉ የዘመኑ ካድሬ ዲያሰፖራ ወረደበት

አሰመሳይ ባለግዜ ሰዉየዉ የጠፋ ለታ አብራ የምጠፋ ባለሀብት የተሰጣት መሬት ከዚህም በላይ ያሰብላል
10/10/2025

አሰመሳይ ባለግዜ ሰዉየዉ የጠፋ ለታ አብራ የምጠፋ ባለሀብት የተሰጣት መሬት ከዚህም በላይ ያሰብላል

ቀ.ኃ.ሰ በአባይ ግድብ ዙሪያ የተናገሩት አሳዛኝ ማሰታወሻ ‼️" እኛ አባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም : የውጭ ሀገራት ደግሞ አባይን ለመገደብ እርዱን ብንል ግብጥን ( ግብፅን ) ላለማ...
09/09/2025

ቀ.ኃ.ሰ በአባይ ግድብ ዙሪያ የተናገሩት አሳዛኝ ማሰታወሻ ‼️

" እኛ አባይን እንገድብ ብንል አቅም የለንም : የውጭ ሀገራት ደግሞ አባይን ለመገደብ እርዱን ብንል ግብጥን ( ግብፅን ) ላለማሰቀየም ፈቃደኛ አይሆኑም :: ቀጣዪ ትውልድ ግን በራሱ ንዋይ ( ገንዘብ ) ይገነባዋል :;

ጥናቱ በክብር ይቀመጥ " !!

ቀዳማዊ ሀይለሰላሴ. 💚💛❤️

R.I.P
07/27/2025

R.I.P

07/27/2025

Address

612 27th Avenue S
Minneapolis, MN
55454

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቴዎድሮስ መይሳው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቴዎድሮስ መይሳው:

Share