Abyssinia Media Center/AMC

Abyssinia Media Center/AMC The Abyssinia Media Center/AMC is a trusted outlet of information.

08/09/2023

በአማራ ህዝብ ላይ ለዓመታት ግፍና ሰቆቃ ሲፈፀም ህዝቡ ከልክ በላይ ታግሷል።ዛሬ የተጀመረው ህዝባዊ ትግል የሚጠበቅ ነው። ሀገር ወዳዱ የአማራ ህዝብ ትዕግስቱ አልቋል። በታንክም ሆነ በድሮን፤ በመድፍም ሆነ ሚሳኤል ከእንግዲህ ልታስቆመው አትችልም።

08/09/2023

Amhara Fano is defending its base in different parts of the region and advancing its movement to capture the remaining spots.

08/09/2023

ENDF the enablers of

08/09/2023

War intensifies in the region.. by the Prosperity Party military forces.

04/20/2021
04/20/2021
04/20/2021
02/27/2021

በአምንስቲ ሪፖርት በምንጭነት ቄስ ተብሎ የተጠቀሰው ግለሰብ የሰጠው ቃል እና የግለሰቡን ትክክለኛ ማንነት

02/27/2021

የእጩዎች ምዝገባ ለአራት ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢተዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ ለአራት ቀናት መራዘሙን አስታወቀ፡፡

ቦርዱ የመጀመሪያ ዙር የእጩ ምዝገባ የሚከናውንባቸው ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ማለትም

• የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር

• የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር

• የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል

• የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል

• የጋምቤላ ብሔራዊ ክልል

• ሃሪሪ ብሔራዊ ክልል ለእጩዎች ምዝገባ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት የካቲት 8 እስከ የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚከናወን ማሳወቁ ይታወሳል።

ሆኖም ቦርዱ የእጩዎች ምዝገባ ሂደትን በመገምገም የምርጫ ክልል ቢሮዎች ለመከፈት በመዘግየታቸው፣ የትራንስፓርት መጓተት የተወሰኑ የምርጫ ክልሎች ላይ የምዝገባ ቀንን በማራዘሙ እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ምክንያቶች እጩዎችን ለመመዝገብ ችግር ስላጋጠመን ይራዘምልን ብለው መጠየቃቸውን ገልጿል፡፡

ከዚህ ጋር ተያይዞም የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ በጀመሩት ክልሎች/የከተማ መስተዳድሮች ላይ የሚካሄደው የእጩዎች ምዝገባ ለአራት ቀናት ያህል እስከ የካቲት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን አስታውቋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

02/27/2021

ወንድሜ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በዘንድሮው ምርጫ ለተወካዮች ምክርቤት ወንበር በግሉ ይወዳደራል::

"እነ ዳንኤል ኩብረቴ እንዴት የፕሬስ ድርጅት የቦርድ አባል ይሆናሉ?" ብለው በፓርላማ የተቆጡ ሰዎች አሁን ወደየት አሉ ?

መልካም ዕድል ዳኒ !

02/26/2021
02/08/2021

አንድ ነጥብ 8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ በግንቦት ወር መጨረሻ አጓጉዞ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው
****************************
(ኢ ፕ ድ)
አንድ ነጥብ 8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ በግንቦት ወር መጨረሻ ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ አጓጉዞ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡

ከዚህም ውስጥ ከ323ሺህ 349 ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዙንም ገልጻዋል፡፡

ድርጅቱ የአፈር ማዳበሪያን ለሟጓጓዝ 33 ግዙፍ መርከቦችን በማሰማራት እያጓጓዘ ሲሆን ስምንተኛዋ መርከብ ጭነቷን በማራገፍ ላይ ትገኛለች ብሏል፡፡፡፡

በእነዚህ ስምንት መርከቦችም በአጠቃላይ ከ433ሺ 494 ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቱ መግባቱን በኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሊጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የጅቡቲ ቅርንጫፍ/ጽ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ታዬ ጫላ ገልጸዋል፡፡

ጅቡቲ ወደብ ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ ከ323 ሺህ 349 ሜትሪክ ቶን በላይ ሀገር ውስጥ ገብቷል፡፡ እንደ ስራ አስኪያጁ ገለጻ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አፈፃፃም ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ብልጫ አለው ብለዋል፡፡

ማዳበሪያውን የዘር ወቅት ከመድረሱ በፊት ለአርሶ አደሩ ለማድረስ በተሽከርካሪዎችና በባቡር በቀን ውስጥ በአማካኝ 12ሺ ሜትሪክ ቶን በላይ ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ይገኛል፡፡ ከዚህም ባሻገር ማዳበሪያው ከ90 በላይ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች በመኖራቸው ወደ እያንዳንዱ መዳረሻዎችም እየተጓጓዘ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

ማዳበሪያን በማጓጓዝ ሂደት ውስጥ ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር በከፍተኛ ቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የገለጽት አቶ ታዬ በዋናነት ከጅቡቲ ወደብ አመራሮች ጋር ዕለታዊ የኦፕሬሽናል ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ችግሮች ካሉም በቀላሉ እየተፈቱ እንደሆነና በተመሳሳይ ከኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እና ከትራንስፖርት ማህበራት ጋር በቅርበትና በመልካም ግንኙነት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

ለ2013 ዓ.ም የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባውን አንድ ነጥብ 8 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ በግንቦት ወር መጨረሻ አጓጉዞ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡ በቀጣይ ሁለት ቀናት ውስጥ ሁለት መርከቦች 135 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ይዘው ጅቡቲ እንደሚደርሱ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሊጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል፡፡

ድርጀቱ ከ11 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጪ የገዛቸው 150 የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ ከፍተኛ ሚና ይኖራቸዋል።

👇👇👇
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
https://t.me/ethpress
ለአጫጭር ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ የትዊተር አካውንታችን ይከተሉ
https://twitter.com/home?lang=en
በጋዜጦቻችን የወጡ ዜና፣ አርቲክልና ኤክስክሉሲቭ ቃለ መጠይቆችን ዌብሳይታችን ላይ ያገኛሉ፤ https://www.press.et/
የዩቲይብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድረጉ፤ የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ይጋሩ
https://www.youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA

12/23/2020

Ethiopiandj is your Ethiopian news, entertainment, music website. We provide you with the latest breaking news and videos straight from the entertainment ind...

12/23/2020

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ በተባለች ቀበሌ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ90 በላይ ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀረ የአካባቢዎው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። የክልሉ ኮሙኑ...

12/23/2020

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ ዛሬ ማለዳ በንጹሓን ዜጎች ላይ ጥቃት ተፈጽሟል!

: በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዛሬ ታኅሳስ 14/2013 በንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን አዲስ ማለዳ ከወረዳው ኗሪዎች ተረድቻለው ብሏል።በቡለን ወረዳ በኩጅ ቀበሌ የሚገኙ ኗሪዎች ላይ የታጠቁ ኃይሎች ከማለዳው 11 ስዓት ጀምሮ በአራት ማዕዘን ከበው ጥቃቱን እንደፈጸሙት ገልጸዋል፡፡

12/23/2020

ለዜጎች ያልታመነ "ክልል" የተባለ በረት፤ ለግድብ ግንባታ የሀገር ሀብት ሲፈስበት ማየት ህመም ከመሆን ውጪ ተስፋችንን እንዴት ልንጥልበት ነው?። ዛሬም "በመተከል 100 ዜጎች ታረዱ" የሚል ዜና ሰምተን ዝም ነው የምንለው?

Address

New City, NY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia Media Center/AMC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abyssinia Media Center/AMC:

Share