Diplomat Cyber Army press

Diplomat Cyber Army press እኛ ኢትዮጰያዊያን ብኩርናችን የምንሸጥ ህዝቦች አይደለንም!

Today is my birthday, I just want a wish 🥹🥹ተመስገን ❤️🙏ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ይህ ቀን ታሪካዊ ቀን ነው የካራማራ የድል ቀን !!ከታሪኬ በፊት የወደደኝ ዛሬም በዙ...
03/05/2024

Today is my birthday, I just want a wish 🥹🥹

ተመስገን ❤️🙏

ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ይህ ቀን ታሪካዊ ቀን ነው የካራማራ የድል ቀን !!

ከታሪኬ በፊት የወደደኝ ዛሬም በዙፋኑ ነው ወዶ መጥላት ታምኖ መክዳት ፅፎ መሰረዝ አይሆንለትምና ይሄው ዛሬም በቸርነቱ በምህረቱ አለሁ ተመስገን።🙏🙏

እግዚያብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በእድሜ ላይ ይህን አመት ስለጨመርክልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባሃል።

ሀገር ወዳድ በሆኑ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የጎንደር አማራ ተወላጆች በአቶ በሪሁን ደጀን  አስተባባሪነት በሰሜን ጎንደር በጃናሞራ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን በደወል በጎ አድራጎት ድርጅት ...
12/18/2023

ሀገር ወዳድ በሆኑ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የጎንደር አማራ ተወላጆች በአቶ በሪሁን ደጀን አስተባባሪነት በሰሜን ጎንደር በጃናሞራ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን በደወል በጎ አድራጎት ድርጅት በኩል የተደረገ ድጋፍ።

ራቅ ላላችሁ ደጎች የድርጅታችን ሐሳብ ደጋፊዎች፣ በጎ ፈቃደኞች እና ለጋሾች
Dewol charitable organization
ወይም
ለ ደወል በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-
Commercial Bank of Gondar
1000479301698
አባይ ባንክ
2591818052520014
ዳሸን ባንክ
Dashen Bank Account No.-5182321562011
አቢሲኒያ ባንክ
Abyssinia Bank Account No.-99449314
ለበለጠ መረጃ 0918037227 ይደውሉልን።

ነገን የምናየው ዛሬ በምንተገብረው ተግባር ነው" !! #ሽርይደረግክረምቱን ረዳት ከሌላቸው በጎንደር እና አካባቢዋ ከሚገኙ  አረጋዊያን ጋር እንቁም ስለደገፋችሁን እናመሰግናለን።የደወል በጎ አ...
06/13/2023

ነገን የምናየው ዛሬ በምንተገብረው ተግባር ነው" !! #ሽርይደረግ

ክረምቱን ረዳት ከሌላቸው በጎንደር እና አካባቢዋ ከሚገኙ አረጋዊያን ጋር እንቁም ስለደገፋችሁን እናመሰግናለን።

የደወል በጎ አድራጎት ድርጅት አረጋዊያን በገንዘብ እና በቁሳቁስ ከመደገፍ ባለፈ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ቤታቸው የፈረሰባቸው እና ዝናብ የሚያፈስባቸው አረጋዊያንን ቤት ለመጠገን ድጋፍ ማሰባሰብ ስለጀመርን
ውድ የደወል በጎ አድራጎት ድርጅት አባላት እና ደጋፊዎች የተለመደውን ድጋፋችሁን እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

ድጋፍ ለምታደርጉ ከዚህ በታች በተቀመጠው በደወል በጎ አድራጎት ድርጅት የባንክ አካውንት ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ እንገልፃለን።ስለደገፋችሁን እናመሰግናለን።
Dewol charitable organization
ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-
Commercial Bank of Gondar
1000479301698
አባይ ባንክ
2591818052520014
ዳሸን ባንክ
Dashen Bank Account No.-5182321562011
አቢሲኒያ ባንክ
Abyssinia Bank Account No.-99449314
.
-Giving is the greatest act of grace.
መስጠት ትልቁ የጸጋ ተግባር ነው።

በጎነት የሚቀዳው ከህሊና ጓዳ ነው


ደውል የበጎ አድራጎት ድርጅት
ለተጨማሪ መረጃ-+251918037227
***********-+251913301090
📷 ዝ
ዝግጁ ለወገኖቻችን🙏🙏🙏

 #ውሸታሞችመረጃ TV ፈፅሞ የማይገናኝ  #የሀሰት ዜና እያሰራጨ ስለሆነ ተጠንቀቁ
05/30/2023

#ውሸታሞች

መረጃ TV ፈፅሞ የማይገናኝ
#የሀሰት ዜና እያሰራጨ ስለሆነ ተጠንቀቁ

በደብረብርሃን  ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ፣ለዋግኅምራ ግብዳጅ ወረዳ እና ለቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ቻሌንጅ ጀምረናል።🙏🙏🙏ሼር ሼር እያደረጋችሁ🙏🙏🙏 ከ28 ሺ በላይ ተፈናቃዮች በደብረብር...
02/28/2023

በደብረብርሃን ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ፣ለዋግኅምራ ግብዳጅ ወረዳ እና ለቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖቻችን ቻሌንጅ ጀምረናል።

🙏🙏🙏ሼር ሼር እያደረጋችሁ🙏🙏🙏

ከ28 ሺ በላይ ተፈናቃዮች በደብረብርሃን ከተማ ተጠልለው ይገኛሉ ።28 ሺ ሰው ከሚኖርበት ቀዬ ተፈናቅሎ በዚህ መልኩ እየኖረ ነው አያሳዝኑም ? የምትችሉትን ድጋፍ በማድረግ ከጎናቸው ሁኑ🙏

ከጎንደር ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅት ቦረናዎችን ለመርዳት ብቸኛው መሰፈርት ሰው መሆን ነው።ስለደገፋችሁን እናመሰግናለን።ኢትዮዽያዊነት መልካምነት

ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅት
Dewol charitable organization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-
Commercial Bank of Gondar
1000479301698
ዳሸን ባንክ
Dashen Bank Account No.-5182321562011
አቢሲኒያ ባንክ
Abyssinia Bank Account No.-99449314
ብታስገቡልን ይደርሰናል።

አድራሻችን ለበለጠ መረጃ -+251918037227
-+251913301090 ይደውሉልን።

ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅት
Dewol charitable organization

-Giving is the greatest act of grace.
መስጠት ትልቁ የጸጋ ተግባር ነው።

የደወል በጎ አድራጎት ድርጅትን የ YouTube ቻናል ሳብስክራይብ በማድረግ ትንሹን ድጋፍ ያድርጉ።ሰብዓዊነት መተዋወቅ አለመተዋወቅ ብሔር ሀይማኖት ቀለም አይወስነውም ገንዘብ  መደገፍ ለምትፈ...
12/05/2022

የደወል በጎ አድራጎት ድርጅትን የ YouTube ቻናል ሳብስክራይብ በማድረግ ትንሹን ድጋፍ ያድርጉ።
ሰብዓዊነት መተዋወቅ አለመተዋወቅ ብሔር ሀይማኖት ቀለም አይወስነውም ገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች በተቀመጠው የደወል በጎ አድራጎት ድርጅት የባንክ አካውንት
ድጋፍ ማድረግ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

በደወል በጎ አድራጎት ድርጅት የባንክ አካውንት ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች በተቀመጡ የባንክ አካውንቶች ድጋፍ እንድታደርጉ እናሳውቃለን!

በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው የደወል በጎ አድራጎት የባንክ አካውንት መደገፍ ትችላላችሁ።ስለደገፋችሁን እናመሰግናለን።
Dewol charitable organization
ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-
Commercial Bank of Gondar
1000479301698
አባይ ባንክ
2591818052520014
ዳሸን ባንክ
Dashen Bank Account No.-5182321562011
አቢሲኒያ ባንክ
Abyssinia Bank Account No.-99449314
.
-Giving is the greatest act of grace.
መስጠት ትልቁ የጸጋ ተግባር ነው።

በጎነት የሚቀዳው ከህሊና ጓዳ ነው


ደውል የበጎ አድራጎት ድርጅት
ለተጨማሪ መረጃ-+251918037227
***-+251913301090
📷 ዝ
ዝግጁ ለወገኖቻችን🙏

ደወል የበጎ አድራጎት ድርጅትየሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋዊያንን የሃገር ተስፋ የሆኑ ህፃናትን እና ሀገር ተረካቢ የሆኑ ወጣቶችን እንከባከብ።!!መስጠት የልብ ጉዳይ እንጂ የአቅም ጉዳ....

በጎንደር  ከተማ ለጥምር ጦሩ የሚደረገው ድጋፍ  ተጠናክሮ  ቀጥሏል።ደወል በጎ አድራጎት ድርጅት ለጥምር ጦር አባላት 80 ሺ ብር ግምት ያለው 14 ፎጣ፣ 57 ነጠላ ጫማ  ፣1መቶ ቁምጣና ቲሸ...
10/04/2022

በጎንደር ከተማ ለጥምር ጦሩ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ደወል በጎ አድራጎት ድርጅት ለጥምር ጦር አባላት 80 ሺ ብር ግምት ያለው 14 ፎጣ፣ 57 ነጠላ ጫማ ፣1መቶ ቁምጣና ቲሸርት አስረክቧል።
የድርጅቱ መስራችና ስራ አስኪያጅ ኢንስትራክተር ካሳሁን ምንተስኖት ድርጅቱ ከዚህ በፊትም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን በመግለፅ በቀጣይም አሸባሪው ህውሃት ከምድረ ገፅ እስኪጠፉ ድጋፋችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

በድጋፍ ርክክቡ የተገኙት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ባዬህ አቡሃይ ድርጂቱ ከዚህ በፊትም ተመሳሳይ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸዋል።በዛሬው ዕለትም በተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።

በቀጣይም መሰል ድርጅቶች እና ወጣቶች ለጥምር ጦሩ የሚያደርጉት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ሲሉ አሳስበዋል።

ጎንደር ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን

"ጎንደር የምትለማው ብቻችን ስንሮጥ ሳይሆን ሁሉም የጋራ የሆነ ርብርብ ሲያደርግ ብቻ ነው"አቶ ዘውዱ ማለደከንቲባ ዘ ጎንደርየጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የ2014 ...
10/03/2022

"ጎንደር የምትለማው ብቻችን ስንሮጥ ሳይሆን ሁሉም የጋራ የሆነ ርብርብ ሲያደርግ ብቻ ነው"

አቶ ዘውዱ ማለደ
ከንቲባ ዘ ጎንደር

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የ2014 ዓ/ም አፈፃፀም፣ የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እና የUIIDP ፕሮግራም እውቅና መድረክ ተከናወነ።

እንደ ጎንደር ከተማ በከተማና መሰረተ ልማት አንጻር ብዙ ስራዎችን መስራት ተችሏል በዚህም በክልል ደረጃ ጥሩ አፈፃፀም በማምጣታችን የተለያዩ ሽልማቶችን ተሸልመናል የዚህ ውጤት ደግሞ የህብረተሰቡ ተሳትፎ እና የአመራሮች በቁርጠኝነት ደከመኝ ሳትሉ በመስራታችሁ ነውና በኔና በከተማ አስተዳደሩ ስም አመሰግናናለሁ ብለው፤

ጎንደር የምትለማው ብቻችን ስንሮጥ ሳይሆን በሁሉም የጋራ የሆነ ርብርብ ሲያደርግ ብቻ ነው ከላይ እስከ ታች ያለው አመራር ከህብረተሰቡ ጋር በተሻለ መናበብና መረባረብ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናቀቅ እና አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ግንባታ በአጭር ጊዜ መፈጸም መቻል አለብን ያሉት አቶ ዘውዱ ማለደ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ናቸው።

የጎንደር ከተማን መሰረተ ልማት ስራ የምንረባረበው አንዱና ዋነኛው ምክንያት ከተማችን ጎንደር በፕላን የሚመራ፣ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር ስርዓት የተከተለ፣ የመሰረተ ልማት የተስፋፋበት፣ ፅዱና ውብ፣ የልማትና የአገልግሎት ማዕከል የኗሪዎቿን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሰራሮችን በመታገል ተቋማዊ አፈፃፀምን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የለውጥ አሰራሮችን ለመፍጠር የሚሰራ መሆኑ ሲሆን ከዚህ ጋር በተያያዘ መሬት የከተማችን ዋነኛ የገቢ ምንጭና የልማት ማስፈፀሚያ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም ለከፍተኛ የመልካም አስተዳደር፣ የሌብነት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር ምንጭ ሆኖ በማገልገል ላይ መሆኑ በአግባቡ መዳሰስ ያስፈልገዋል ያሉት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር አንዷለም ሙሉ ናቸው።

ኢ/ር አንዷለም አክለውም ተቋማችን በጦርነቱ ወቅት በደረሰው ገዳት ለማካካስ ከወረራ ነፃ የወጡ ከተሞችን የህትማማችነን ትስስር በተደረገው መሰረት ከ700 ሺህ ብር በላይ ግምት ያላቸውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን ለኮምቦልቻ ከተማ ድጋፍ ማድረግ ተችሏል ከዚህ በተጨማሪም በበጎ አድራጎት ስራ ለተሰማሩ 8 ድርጅቶች 15 ሄ/ር መሬት በማዘጋጀት የካርታ ርክክብር ስራ ተሰርቷል፣ የከተማውን ማህበረሰብ የመኖሪያ ቤት ችግር ከመፍታት አኳያ በዚህ አመት 292 ለሚሆኑ የራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ለ6752 ማህበረሰቦች 282 ሄ/ር ቦታ ለማስረከብ ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቋል ብለዋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች፣ የቀድሞ ከንቲቦች፣ ምክትል ከንቲባዎችና ስራ አስኪያጆች፣ የአብክመ ቢሮ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮች እንዲሁም የአለም ባንክ አስተባባሪዎች ተገኝተዋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የላቀ አፈፃፀም ላመጡ ተቋማት፣ ባለሙያዎች፣ አጋር አካላት፣ ለቀድሞ የጎንደር ከተማ አመራሮች፣ ለሚዲያ አካላት እውቅና ተሰጧል።

ለተወዳጁ ድምፃዊ በተወለደበት ከተማ ትንሿ ኢትዮጰያ ጎንደር አዘዞ የሻማ ማብራት ፕሮግራም በማድረግ አርቲስቱ ታስቦ ውሏል። ኢትዮጵያዊ ሆኖ የኖረ ኢትዮጵያ ሆኖ ያለፈ የህዝብ ልጅ ለአርቲስት ...
10/02/2022

ለተወዳጁ ድምፃዊ በተወለደበት ከተማ ትንሿ ኢትዮጰያ ጎንደር አዘዞ የሻማ ማብራት ፕሮግራም በማድረግ አርቲስቱ ታስቦ ውሏል።

ኢትዮጵያዊ ሆኖ የኖረ ኢትዮጵያ ሆኖ ያለፈ የህዝብ ልጅ

ለአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ የመታሰቢያ የሻማ ማብራት ፕሮግራም እትብቱ በተቀበረባት ትንሿ ኢትዮጰያ ጎንደር አዘዞ ከተማ ዛሬ መስከረም 22 ከጠዋቱ 4-6 ሰዓት በደማቅ ፕሮግራም ታስቦ ዉሏል ። አርቲስቱ መነሻዉ ከትንሿ ኢትዮጵያ ጎንደር አዘዞ ከተማ ይሁን እንጅ ለሀገሩ ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ ስራዎችን ሰርቶ ያለፈ ጀግናችን ነበር። አርቲስት ማዲንጎ ሀገራችን በተለያዩ ጊዜ የገጠማትን ጦርነት በግንባር በመገኘት ለሰራዊቱ የሞራል ስንቅ የነበረ ታላቅ የሀገር ባለዉለታ ልጃችን ነበር።አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ በድንገት ብናጣዉም ዘመን ተሻጋሪ ስራዎቹ ህያዉ ሁነው ሲዘክሩት ይኖራሉ።ታዲያ በአርቲስቱ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን የትንሿ ኢትዮጰያ ጎንደር አዘዞ ወጣቶች በአንድ ላይ በመሆን በዛሬዉ ዕለት አስበነዉ ዉለናል ለዚህ ፕሮግራም መሳካት አስተዋፅኦ ላደረጉ ሁሉ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነዉ ዉድ ወንድማችን አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ነብስህን በገነት ያኑርልን።መንግስተ ስማያት ያውርስልን! ለመላው ቤተስቡ ለአድናቂዎቹ ለአብሮአደጎቹ በሙሉ ብርታቱንና ጥንካሬውን ይስጥልን! ነብስ ይማር::

In appreciation of Ethiopia’s rich cultural heritage, Ambassador Jacobson visited  UNESCO   Gondar Castle (Fasil Ghebbi)...
07/22/2022

In appreciation of Ethiopia’s rich cultural heritage, Ambassador Jacobson visited UNESCO Gondar Castle (Fasil Ghebbi) and Debre Birhan Selassie Church in .

Address

New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diplomat Cyber Army press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Diplomat Cyber Army press:

Share