
05/30/2025
ከዚህ ወደ አዲስ ጦርነት በትጋት ከሚደረገውን ግስጋሴ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ የተሻለ ነው።
=====
“ሰላም ሰላም ሹፌር ነኝ ከማእከል አገር ወደ ትግራይ ሸቀጣሸቀጦች እያጓጓዝን እያለን በ ወልድያ ኬላ ስንደርስ እንዳናልፍ ተከልክለናል ። ከአንድ ሳምንት በላይ ቆምን እና ብዙ ሊበላሹ የሚችሉ ተክሎች መበላሸት ጀምረዋል። ሰለዚ በፈጠረህ ድምፅ ሁነን።”