Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri ሐምበይሌ ኪም Page ዚኛ አማንቤ ዲጅኹ welcome to cool harari page አንኳን ወደ Cool Harari ገፅ በሰላም መጣቹ ሐምበይሌ ኪም Page ዚኛ አማንቤ ዲጅኹ

Cool Harari
12/31/2025

Cool Harari

12/31/2025

. The Harari are known for their intricate and colorful woven baskets, often used for decorative and functional purposes. Here's what I found:

Harari Baskets: Key Features
Cultural Significance
Handwoven by Harari women, often passed down through generations.
Used in ceremonies, home decor, and as storage containers.

Design & Craftsmanship
Made from natural fibers like grass or palm leaves.
Feature vibrant geometric patterns and bright colors (red, yellow, green).
Some are coated with a natural resin for durability.

Where to Find Them
Commonly sold in Harar (a UNESCO-listed city in Ethiopia).
Available in markets like the Harar Jugol

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

12/30/2025
ኺንጋ ረኢስዚና ጌስሲ ኦርዲን በድሪ " Ordin Bedri ጌይዚናዉ ቢኩሉ ኔሮት ዋ ዚሌቅት ከታረቤ መመንሌ የዲንቂቄስሲ አንገት የትቃኒዛልዋ የትፋስሊዛል ጂሐ በጂህ ናሳ ዲላጋቹ መድለግ መፍረ...
12/30/2025

ኺንጋ ረኢስዚና ጌስሲ ኦርዲን በድሪ " Ordin Bedri

ጌይዚናዉ ቢኩሉ ኔሮት ዋ ዚሌቅት ከታረቤ መመንሌ የዲንቂቄስሲ አንገት የትቃኒዛልዋ የትፋስሊዛል ጂሐ በጂህ ናሳ ዲላጋቹ መድለግ መፍረኾቤ ሐረር ጌይ ዚታሪኽ መለፍቤ ሱምኾ ዚቄህ መድዲቤ ተከተበማ ሐል !
ኩሉ ሺኢም ፈረቃት የንቁራልዋ ጌይሌ ቀሬ ኒላዛና ቢኩሉ ከታረቤም ኦርኩት ፈይደዞ ላቂዚተ አስሊዋ አሳስ ዚተ ዚጠያራ ሺኪፍቲ መርከዝ ኢንተማ ይዉ ኢንሻ አሏህ ቁራ ወክቲ ኡስጡቤ ኢሾትዋል ሞኘቤ ቢሻረዞዉ ተሲሙነዛኹነቱ ሙሉዕ ዚታ ዚሳቃ ሐለና !!!

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

12/30/2025

Harari Traditiona Wedding Vibe
INAY Gabata part 2

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

12/30/2025

Harari Traditiona Wedding Vibe
INAY Gabata

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

12/30/2025

አው አብዳል መድረሰሌ!!
AW ABDAL Institute HARAR

12/28/2025

Various efforts are being made to register the Shewal-Eid celebration as a World Heritage.
In connection with Shewal-Eid, an event was organized and attended by Addis Ababa City Administration Mayor Adanech Abebe and Harari Regional State President Ordin Bedri.

Source Addis Media Network May 23, 2022

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

ሀይማኖታቸው፣ አካል ጉዳተኝነታቸው እና ማንነታቸው የተለያዩ ቢሆንም መተጋገዝ ፤ መተባበር ፤ መተሳሰብ እና መዋደድ ይቻላል!!! ይህ ምስል  በ1889 ዓ.ም የተወሰደ በደማስቆ ከተማ ሙሐመድ ...
12/28/2025

ሀይማኖታቸው፣ አካል ጉዳተኝነታቸው እና ማንነታቸው የተለያዩ ቢሆንም መተጋገዝ ፤ መተባበር ፤ መተሳሰብ እና መዋደድ ይቻላል!!!

ይህ ምስል በ1889 ዓ.ም የተወሰደ በደማስቆ ከተማ ሙሐመድ እና ሰሚር የሚባሉ ሁለት ወዳጆች ናቸው።

ሙሐመድ አይነ ስውር የሆነ ሙስሊም ሲሆን፣ ሰሚር ደግሞ በእግር መሄድ የማይችል ድንክ ክርስቲያን ነበር። እነዚህ ሁለት ጓደኞች በእያንዳንዳቸው የጎደለውን ነገር በሌላኛው በመሙላት ከማንኛውም ሰው የበለጠ ጠንካራ መሆናቸውን አሳይተዋል።

ሙሐመድ ሰሚርን በጀርባው አዝሎ ሲያጓጉዘው፣ ሰሚር ደግሞ የሙሐመድን አይን በመሆን መንገዱን ይመራዋል። ሰሚር የት መሄድ እንዳለባቸው በትክክል ይነግረዋል፣ ሙሐመድ ደግሞ በብርታቱ ይሸከመዋል። በመሆኑም፣ እርስ በእርሳቸው መተማመን እና መደጋገፍ ህይወታቸው ትርጉም እንዲኖረው አድርጓል።

ሀይማኖታቸው፣ አካል ጉዳተኝነታቸው እና ማንነታቸው የተለያዩ ቢሆንም መተጋገዝ ፤ መተባበር ፤ መተሳሰብ እና መዋደድ ይቻላል!!!

ልዩነትን ጌጥ ማድረግ ይቻላል! ❤️

12/28/2025

የአለም አቀፉ የጁገል ቅርስ አካል የሆነውን የአንደኛ መንገድ ታሪካዊ ይዘቱን ሳይለቅ የኮሪደር መልሶ ልማት ስራውን በአንድ ወር ለማከናወን እየተሰራ ይገኛል።

12/27/2025

Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri

Semir Sherif

Address

New York, NY

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cool Harari ኩል ሐረሪ Hareri:

Share