Ethio 724

Ethio 724 https://t.me/Ethio724news
ገፃችንን ላይክ እና ፎሎው ማድረግ አይርሱ ።

08/19/2026
የሚስቱን ጓደኛ ክብረ ንጽህና አታሎ የደፈረው!የ19 ዓመት ወጣት የሆነችውን የሚስቱን ጓደኛ "ሚስቴ ቤት ትፈልግሻለች፣ ቡና አፍልታ እየጠበቀችሽ ነው፤"በማለት አታሎ ግብረ ስጋ ግንኘነት በማድ...
08/06/2026

የሚስቱን ጓደኛ ክብረ ንጽህና አታሎ የደፈረው!
የ19 ዓመት ወጣት የሆነችውን የሚስቱን ጓደኛ "ሚስቴ ቤት ትፈልግሻለች፣ ቡና አፍልታ እየጠበቀችሽ ነው፤"በማለት አታሎ ግብረ ስጋ ግንኘነት በማድረግ ክብረ ንጽህና የገረሰሰው ግለሰብ በ5 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።
ተከሳሽ አንተነህ ተዘራ የተባለው ግለሰብ ታህሳስ 8/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3 00ሰአት ላይ በሐረር ከተማ አቦከር ወረዳ ልዩ ስፍራው ወርዋሪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ19 አመት ወጣት የሆነችውን አስገድዶ በመድፈሩ በእስራት መቀጣቱን የሴቶችና ህፃናት መርማሪ የሆኑት ሣጅን አዚዛ አህመድ ገልፀዋል ።
መርማሪዋ እንደገለፁት ተከሳሹ የ19 አመት እድሜ ያላትን ወጣት የሚስቱን ጓደኛ ሚስቴ የምሰራበት ቦታ ልትጠይቀኝ መታለችና ነይ አንቺም ቡና ተፈልቷል ትጠጭያለሽ እኛጋር ታድሪያለሽ በማለት አታሎ በመውሰድ ሀይል በመጠቀም የግብረስጋ ግንኙነት የፈፀመባት ክብረ ንጽሕና የገረሰሳ በመሆኑ በፈፀመው አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ፍርድቤት ሀምሌ 27 28/2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ አንተነህ ተዘራ በ 5 አመት እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል ሲሉ የህፃናትና ሴቶች ወንጀል መርማሪ የሆኑት ሳጅን አዚዛ አህመድ ገልፀዋል።

Address

New York, NY
10001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio 724 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share