Qafar Pen The desert lion 🦁 Offering Real Accurate and Reliable Information

Inah angut are!
09/05/2025

Inah angut are!

Gargarwa taabbee...?Akaadar ibn AfarAmin doga
22/07/2024

Gargarwa taabbee...?

Akaadar ibn Afar
Amin doga

*ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል ነው !* የሶማሊያ መንግስትና ግብረአበሮቹ በአፋር ላይ የከፈቱት ጦርነት *የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት* መዳፈር ብቻ ሳይሆን ከጀርባው ብዙ ተዋንያን ያሉበት...
27/06/2024

*ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደውል ነው !*
የሶማሊያ መንግስትና ግብረአበሮቹ በአፋር ላይ የከፈቱት ጦርነት *የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት* መዳፈር ብቻ ሳይሆን ከጀርባው ብዙ ተዋንያን ያሉበት *መንግስትን የማዳከምና ከተሳካላቸው መንፈቀለ መንግስት* የማድረግ ዓላማ ያለው ነው።
*ምክንያቶች* ፤
~ በሶማሊያ መነፀር የኢትዮጵያ መንግሥት ተዳክሟል በሚል በረከሰ አስተሳሰብ በስመ *ሶማሊያ* *ጅቡቲ* *የሶማሊ ክልልና* ከውጭ *ኬንያ* በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በሶስትዮሽ እያካሄዱ ነው።
~ የኢትዮጵያናሶማሊ ለንድ ስምምነት የፋም እሳት🔥የሆነባት ሶማሊያ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ግልጽ ጦርነት አውጃለች። ይሄንን እንደ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም ከግብረአበሮቿ ጋር ሆነ ያላትን አቅም ሙሉ በሙሉ በመጠቀም እያካሄደች ነው።
~ ጎረቤት ጅቡቲ *የፋኖ አማፅያን* በጉያ አስቀምጣ ቢሮን ጭምር ሰጥታ የኢትዮጵያ መንግሥት ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ እየወጋች ነው።
እነዚህ አካላት አሁን አፋር ህዝብ ላይ የከፈቱትን ጦርነት ከአፋር አልፎ *የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት* አደጋ ላይ የሚጥል ነው። የፌዴራል መንግሥት ችላ ልለው አይገባም።
ማጠቃለያ
~ ጦርነቱ ኢትዮጵያን ለማዳከም ነው።
~ የኢትዮጵያ መንግሥት ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማንበርከክ ዓላማ ያደረገ ነው።
~ ጦርነቱ ተዋናይ :- ሶማሊያ ጅቡቲና ኬንያ
*ጅቡቲ*
- ኢትዮጵያና ሶማሊ ላንድ ስምምነት አትደግፍም
~ የአፋር መሬት በኃይል ለመያዝ ፍላጎት አላት
~ የጦር መሳሪያ ከየመንና ከሌሎች ሀገራት ጭምር የምታስገባ ሀገር ነች
*ሶማሊያ*
~ ኢትዮጵያና ሶማሊ ላንድ ስምምነትን ተከትሎ በግልጽ ሀገራችን ላይ ጦርነት አውጃለች
~ አሁን ባገኘችው አጋጣሚ የኢትዮጵያ መንግስት መበቀል ብቻ ሳይሆን ከተሳካላት መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ ኢትዮጵያን የማንበርከክ ከፍተኛ ፍላጎት ያላት ሀገር
~ የሲያድ ባሬ ህልም ለማሳካትና የመበቀል ፍላጎት ያላት ሀገር
*ኬንያ*
~ በኬንያ ባላቸው የፓርላማ መቀመጫ ምክንያት የኬንያን መከላከያ ሚኒስትር የሆነው በስመ ሶማሊ ይሄንን ጦርነት ውስጥ ተዋናይ በመሆን የሰው ኃይልና የመሳሪያ ድጋፍ እያደረገች ነው።
~ መስጠፌን የደህንነት አማካሪ የሶማሊያ ጄኔራል የነበሩ ሰው ናቸው። እሱም የራሱን ሚና እየተጫወተ ነው።

Asaaku Qafarat yakke samad baysaa kee Qafar moddaqiino dacayrih issi rooci fida abak elle geytimta ikkel ta murtaddi aba...
24/06/2024

Asaaku Qafarat yakke samad baysaa kee Qafar moddaqiino dacayrih issi rooci fida abak elle geytimta ikkel ta murtaddi abam tableenii..? Facebook migaq kaak akaadar ibn Afar iyya, asaaku Qafarat yakke samad baysal Qafar buxaaxiy gira edde ruubaanay somali Qafarak tukalleh axcinnaan waqdi naqboyta postittet yafrice qulaalak maca ittaanaah..? Qiisa/somalih Qafar af taktubeeh sirri taceem tama qulaala Qafar inkih kaa taaxagay!

A neefow beera immay ayro tanim ixig. asaaku faxe taqabi yan way Qafar issi baaxoo kee modfaqiinik irba gide marubta. Kooy Qafar taaxagay, qulaal murtaddow!

A farmo Share abaay gersi mara gufusa

22/06/2024

Alal kora
aba kaa gorra
bokookisay aba kaal horra!

24/03/2024

yab inkih teetik yot gace. Qafar nacnaanam gita kok hinna awkây maqagtin! Cummad kaasimow, mayso koh neceek tanay xic.

Qafar pen!

04/03/2024

Nagayak nagayaa

Adresse

Democratic Republic Of The

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Qafar Pen publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager