Zegerami Job

Zegerami Job Infotainment 24/7
(1)

https://youtu.be/kiDQSUjCUhM
14/12/2025

https://youtu.be/kiDQSUjCUhM

አይሊን ውርኖስ … ነፍሰ ገዳይ ወይስ የስነልቦና ተጠቂ?የስነ ልቦና ባለሞያዎች የአይሊን ዉርኖስን አይነት ድርጊት borderline personality disorder ዋና ምልክት አድርገው ይቆጡሩታል ይህም ከፍተኛ የ....

👉👉👉 አሻም ሚዲያ ከጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁን ጋር የነበረውን የሥራ ውል አቋረጠአሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁንን ከሥራ ማገዱን ዛሬ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ...
09/12/2025

👉👉👉 አሻም ሚዲያ ከጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁን ጋር የነበረውን የሥራ ውል አቋረጠ

አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁንን ከሥራ ማገዱን ዛሬ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። ውሳኔው የተላለፈው በጋዜጠኛው ላይ በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨውን "ከኢትዮጵያዊነት ባሕል፣ ወግ እንዲሁም ሃይማኖት ያፈነገጠ ተግባር" የሚያሳይ መረጃ ተከትሎ ነው።

ድርጅቱ ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁን በኮንትራት ውል የዜና አቅራቢና የ"ሶፊ ሾው" የመዝናኛ ዝግጅት አዘጋጅና አቅራቢ እንደነበረ ገልጿል። ይሁን እንጂ፣ ከሕዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ በድምጽ፣ በጽሁፍና በተንቀሳቃሽ ምስል ጭምር የተደገፈ መረጃ ሲዘዋወር መታየቱን አረጋግጧል።

አሻም ሚዲያ ይህንን መረጃ ተከትሎ ሶፎንያስን ማብራሪያ ቢጠይቀውም፣ ጋዜጠኛው "አሁን ራሴን ለማስተካከል፤ ለማከም ፀበል ገብቻለሁ" ከሚል አጭር ምላሽ ውጪ ሌላ ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ፈቃደኛ አልሆነም።

ድርጅቱ በመግለጫው የኢትዮጵያን ባህል፣ ወግ፣ የህብረተሰቡን እሴትና ሃይማኖት የሚያከብር ኤዲቶሪያል መርህ እንደሚከተል አጽንኦት ሰጥቷል።

በመሆኑም፣ ጋዜጠኛው የተሰራጨበት ድርጊት የሚዲያውን ኤዲቶሪያልም ሆነ የማህበረሰቡን እምነትና እሴት የሚጻረር በመሆኑ፣ ድርጊቱን በጽኑ እንደሚያወግዝ እና ተቋሙን እንደማይወክል አስታውቋል።

በመጨረሻም፣ አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ጋዜጠኛ ሶፎንያስ ዋሲሁን በፈጸመው "ከባድ የማህበረሰባዊ እሴት እና ኤዲቶሪያል ጥሰት" ምክንያት የነበረው የስራ ውል ከዛሬ ሕዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መቋረጡን አሳውቋል።

Via አሻም ሚዲያ

የ2026 አለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ታወቀ።የውድድሩ መክፈቻ ጨዋታ ሜክሲኮን ከደቡብ አፍሪካ አገናኝቷል፡፡ሜክሲኮ ፣ ካናዳ እና አሜሪካ በጥምረት በሚያዘጋጁት 23ተኛ የፊፋ አለም ዋንጫ ውድድ...
05/12/2025

የ2026 አለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ታወቀ።

የውድድሩ መክፈቻ ጨዋታ ሜክሲኮን ከደቡብ አፍሪካ አገናኝቷል፡፡

ሜክሲኮ ፣ ካናዳ እና አሜሪካ በጥምረት በሚያዘጋጁት 23ተኛ የፊፋ አለም ዋንጫ ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ 48 ሀገራትን ያሳተፈ ይሆናል፡፡

የ2026 ዓለም ዋንጫ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰኔ 4 2018 ይጀምራል።

በጣም የሚያሳዝን ዜና የተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ የሰማነው እጅግ አሳዛኝ ዜና ነው።ለብዙ ዓመታት በሳቅ ሲያጥመቅ የኖረው ወንደሠን፣ እንደ ምንጮች ዘገባ ...
30/11/2025

በጣም የሚያሳዝን ዜና

የተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ የሰማነው እጅግ አሳዛኝ ዜና ነው።

ለብዙ ዓመታት በሳቅ ሲያጥመቅ የኖረው ወንደሠን፣ እንደ ምንጮች ዘገባ በድንገተኛ የልብ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ስንሰማ ልባችን ተሰብሯል።

አስክሬኑም ለምርመራ በሚኒሊክ ሆስፒታል
እንደሚገኝ ተገልጿል።

* ነብስ ይማር

https://youtu.be/ZUbsIPWMZLo
30/11/2025

https://youtu.be/ZUbsIPWMZLo

የሳሙኤል ሊትል … '' የ50 አመት የግድያ ታሪክ ምስክርነት ''ሊትል የቀድሞ ቦክሰኛ በመሆኑ ጡንቻውን እና ጠንካራ ቡጢውን ቅድሚያ በነዚህ ሚስኪን ሴቶች ላይ በተመሳሳይ ሁኔታ መጠቀሙ ሁነኛ ....

የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አሸናፊዎች ይፋዊ ዝርዝር :-የዘንድሮው መድረክ በሶስት ዘርፎች ትልቁን ክብር ያገኘው አዶናይ ሲሆን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር፣ አነቃቂ አዶናይ እና የአመቱ ላ...
30/11/2025

የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አሸናፊዎች ይፋዊ ዝርዝር :-
የዘንድሮው መድረክ በሶስት ዘርፎች ትልቁን ክብር ያገኘው አዶናይ ሲሆን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር፣ አነቃቂ አዶናይ እና የአመቱ ላይፍ ስታይል አሸናፊ ተብሎ ተመርጧል።
በጤና እና ማህበራዊ ጠቀሜታ ዘርፍ፣ ዶክተር ዐቢይ ታደሰ የህክምና ይዘት ተሸላሚና የማህበራዊ ኃላፊነት ተሸላሚ የሚሉትን ሽልማቶች ጠርጓል።
የመድረኩ ሌላኛዋ ባለብዙ ሽልማት አሸናፊ ዩቲ ናስ ናት። Life Time አሸናፊ፣ የስማይል ቻሌንጅ አሸናፊ እና ምርጥ አለባበስ በሴት የሚሉትን ክብር አግኝታለች።
ሌሎች ዋና አሸናፊዎች፦ ዶሚኔት ኑሪ (ምርጥ ወንድ ኮሜዲ)፣ ንጹ (ምርጥ ሴት ኮሜዲ)፣ ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ) (የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ)፣ ናሆም ፎንቲ (ላይቭ ስትሪመር) እና መምህር ዳኒ (የ STEM አሸናፊ) ይገኙበታል።

🏆 ትልልቅ አሸናፊዎች (Multiple Wins):
1. አዶናይ: የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር፣ አነቃቂ አዶናይ፣ የአመቱ ላይፍ ስታይል አሸናፊ።
2. ዩቲ ናስ: Life Time አሸናፊ፣ የስማይል ቻሌንጅ አሸናፊ፣ ምርጥ አለባበስ በሴት።
3. ዶክተር ዐቢይ ታደሰ: የህክምና ይዘት ተሸላሚ፣ የማህበራዊ ኃላፊነት በመወጣት ተሸላሚ።
* የመዝናኛ እና ኮሜዲ አሸናፊዎች:
4. ዶሚኔት ኑሪ: የአመቱ ምርጥ ወንድ ኮሜዲ።
5. ንጹ: የአመቱ ሴት ኮሜዲ ተሸላሚ።
6. ዳዊት ታዬ: የአመቱ ምርጥ ዳንሰኛ ተሸላሚ።
7. ፓትሮን: ምርጥ ሚመር ተሸላሚ።
* ዕውቀት እና መረጃ አቅራቢዎች:
8. ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ): የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ።
9. መምህር ዳኒ: የአመቱ የ STEM አሸናፊ።
10. አቢ: የስፖርት መረጃ ይዘት አሸናፊ።
* ልዩ ይዘትና ላይቭ:
11. ናሆም ፎንቲ: የላይቭ ስትሪመር ተሸላሚ።
12. ቤንጂ: የአመቱ አጭር ፊልም አሸናፊ።
13. የአመቱ ምርጥ ሪቪው ይዘት ተሸላሚ።
14. ሰያ: የአመቱ የጉዞ ተሸላሚ።
* ቻሌንጅ እና ተስፋ:
15. በረከት ታደሰ (ቤኪ 4kilo): የአመቱ የጭላሎ ቻሌንጅ አሸናፊ።
16. ባምሌ: ተስፋ የተጣለበት ቲክቶከር።

Via ጉርሻ page

https://youtu.be/AuvOISzku1U
22/11/2025

https://youtu.be/AuvOISzku1U

አልካትራዝ በሳን ፍራንሲስኮ ባሕረ ሰላጤ ውስጥ የምትገኝ ደሴት ናት። የአልካትራዝ መገኛ፣ በበረዶ የተከበበ፣ በሻርክ የተወረረ ውሃ፣ ማምለጥ የማይቻል አድርጎታል። ቢሆንም፣ 36 እስረ....

https://youtu.be/a_XqqB__pFs
15/11/2025

https://youtu.be/a_XqqB__pFs

ጃክ ዘ ሪፐር … Jack the Ripper- እሱ በጭጋግ ውስጥ የሚንቀሳቀስ የፍርሃት አባት ነው፣ በር ላይ የቆመ የሞት መላእክ ነው ይሉታል..- የሚያስፈራው ይህ ሰው የምናየው ጭራቅ ሳይሆን ልናየው የማንች...

https://youtu.be/naSXzrXgBZc
08/11/2025

https://youtu.be/naSXzrXgBZc

ለጋስ እጆች... የለማና ዶ/ር ገነት ፋውንዴሽንየለማ እና ዶ/ር ገነት ፋውንዴሽን የተመሠረተውም የኅብረተሰብ ዕዳ ለመክፈል ካለው የጋራ ራዕይ ነው...ይህ ፋውንዴሽን በይፋ ከተመሠረተበት ጊ....

https://youtu.be/kCV8P1DDiKI
01/11/2025

https://youtu.be/kCV8P1DDiKI

ዶ/ር ሄንሪ ሃዋርድ ሆልምስ … H.H Holmesየቀድሞ ማንነቱ ጥሎ ወደ ዶ/ር ሄንሪ ሃዋርድ ሆልምስ የተቀየረው መድጌት :: ዶ/ር ሄነሪ ሃዋርድ ሆልምስ የተባለ ራሱ ለራሱ የተከበረ ዶ/ር ስም ነው ብሎ ባ....

https://youtu.be/opwiwPFi5WY
25/10/2025

https://youtu.be/opwiwPFi5WY

የሉቭር ሙዚየም ዝርፊያ … በፓሪስ ልብ ውስጥ፣ የጥበብና የታሪክ ማከማቻ በሆነው በዓለም አቀፉ ሉቭር ሙዚየም፣ ታሪክ ራሱን ደገመ። እሑድ ጥቅምት 19 ቀን 2025፣ የፈረንሳይ የረዥም አመታት ....

🎁 🎁 ይገምቱ ይሸለሙ! 🎁 🎁            🙋ተጠባቂውና ተናፋቂው የ HGN የሽልማት ጊዜ ተመልሷል 🙋          እሁድ ከምሽቱ 12:15 ላይ በስፔ ላሊጋ ሪያልማድሪድ ከ ባርሴሎና በ ...
24/10/2025

🎁 🎁 ይገምቱ ይሸለሙ! 🎁 🎁
🙋ተጠባቂውና ተናፋቂው የ HGN የሽልማት ጊዜ ተመልሷል 🙋

እሁድ ከምሽቱ 12:15 ላይ በስፔ ላሊጋ ሪያልማድሪድ ከ ባርሴሎና በ ሳንቲያጎ በርናባው ይገናኛሉ። ታድያ ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በእርስዎ ግምት ማን ያሸንፋል? የዚህን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ቀዳሚ 4 ተሳታፊዎች የ200 ብር የሞባይል ካርድ በሽልማት አዘጋጅተናል፡፡ ጨዋታው 12:15 ላይ እስኪጀምር ድረስ ግምትዎን ያስቀምጡ ጨዋታው ሲጠናቀቅ አሸናፊዎችን ለይተን የምንሸልም ይሆናል፡፡
በውድድሩን ለመሸለም ግዴታዎች 👇
👉Youtube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም ለሁሉም ወዳጅዎ ያጋሩ
https://youtube.com/?si=_7umMVfTl4fBhwXa
👉ይህን ፖስት ላይክ እና ሼር ያድርጉ
⚠️ማሳሰቢያ:
📌የሀረር ግሎባል ኔትዎርክ Youtube ቻናላችንን ያልተቀላቀሉ እና ሰብስክራይብ ያላደረጉ ተሳታፊዎች ተሸላሚ አይሆኑም!
📌በአንድ አካውንት ከ 1ጊዜ በላይ ኮሜንት ማድረግና ኮሜንት ኢዲት ማድረግ ክልክል ነው
📌 4ቱ ተሸላሚዎች የሚለዩት ቀድሞ ትክክለኛውን ውጤት በገመተ ነው

https://youtube.com/?si=_7umMVfTl4fBhwXa

Address

United States
Addis Ababa
85017

Telephone

+251947352169

Website

https://t.me/hararglobalnetwork

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zegerami Job posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zegerami Job:

Share