AyzoNet We are delighted to announce the launch of the Ethiopian Social Media platform called AyzoNet.

10/01/2024

[የእናትና የልጅ ፍቅር በቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ]
✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ (መስከረም ፳፩| በእመቤታችን በዓል በረከቷን በመሻት የተለጠፈ)
💥 ጌታ ሆይ ከንፈሮችኽ የሕይወትን በጎ መዐዛ ይመግባሉ (ያስገኛሉ) (መሓ ፬፥፲፩)፤ ከጣቶችኽ ጫፍ በጎ መዐዛ ያለው ከርቤ ይንጠባጠባል (መሓ ፭፥፭)፤ ዐይኖችኽ የአንተን ዕይታ በተራበችው በእናትኽ በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ በፍቅር ተተክለዋል፤ የቤተ ክርስቲያን የጸጋ ልጆች (ምእመናን) በአንተ ፍቅር የተራቡ ናቸው፡፡

💥 ሱራፌልም “ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ” ብለው ጮኹ፤ ኪሩቤልና ሰራዊቱ ፍጹም ምስጋናን ለባሕርይ አምላክ ለአንተ ምስጋናቸውን አቀረቡ፤ በረቂቅ አካላቸውም ግርግሙን ሸፈኑ፤ ከሱራፌልም አስፈሪ ክንፎች እና ከግርማ ሞገሳዊ ነጐድጓዳዊ ድምፆቻቸው የተነሣ እመቤታችን ማርያምና ዮሴፍ በረአድ ቆሙ (ሉቃ ፪፥፲፫-፲፰)

💥 አንተን የሚወስን ማን ነው? ማንስ ሊይዝኽ ይችላል? አንተን ማን ሊመረምርኽ ይችላል? ያንተን ልደት ምስጢር ለማውጣጣት ማንስ ሊደፍር ይችላል? ... ብሉየ መዋዕል ቀዳማዊዉን ርሱም ተሸክማ ወተትን የምትሰጠው ድንግል እነኋት፤ ኹለቱንም እረኛም ጠቦትም የኾነውም እነሆ (ዮሐ ፲፥፲፩፤ ራእ ፯፥፲፬)። ካህንም መሥዋዕትም ኹለቱንም የኾነው እነሆ (ዕብ ፱፥፲፩-፲፪)፤ ሐሊበ ድንግልናን የሚጠባ ጠቦት ሆይ በባሕርይኽ ክቡር ነኽ!፡፡

💥 ጌታ ሆይ እናትኽ በደስታ ተመልታለች፣ ዮሴፍም በደስታ ተመልቷል፤ አንተም ወኃቤ ፍሥሐ ነኽ፤ የፋሲካ ደስታ ጠቦት የኾንኽ ሆይ! (፩ኛ ቆሮ ፭፥፯) አንተን የወለደች ድንግል ማርያም አንተን ስትስምኽ ደስ ይላታል!

💥 ቀበሮ የተባለ ሰነፍ ንጉሥ የነበረው ሄሮድስ በድምፁ የሚርበተበትበት የአንበሳ ደቦል ነኽ (ዘፍ ፵፱፥፱፤ ማቴ ፪፥፫) አገዛዙን አበቃኽለት በርሱ ቁጥጥር ሥር የነበረው የራስኽን አገዛዝ ተረከብኽ (ማቴ ፪፥፳)፤ አንተ ንጉሥና የነገሥታት ኹሉ ንጉሥ ነኽ (ራእ ፲፯፥፲፬)፡፡

💥 አዳምን ከዐቧራ ፈጥረኸዋል (ዘፍ ፪፥፯) የራስኽንም እናት ፈጥረኻል (ሉቃ ፩፥፴፰)፤ ቀዳማዊ ልደትኽ ከአብ የኾነ ሆይ የአንተ ፈቃድ የአንተን ኲለንታ ትስብዕት በማሕፀነ ድንግል ቀረጸ፤ መለኮታዊ አኗኗርኽ ሊታወቅ አይቻልም አንተ ጥንት የለኽምና (ዮሐ ፩፥፩)፤ አንተ ስለፈቀድኽ ራስኽን በማሕፀነ ማርያም ውስጥ አኖርኽ፡፡

♥ እዚያም እናትኽ፣ ምርጥኽ፣ የእጅኽ ሥራና አገልጋይኽ ድንግል ማርያም ተንበርክካ አንተን ወልዳለች (ሉቃ ፪፥፯)፤ አንተን ስትወልድኽ፣ ዕቅፍ አድርጋ ስትስምኽ በምስጋናና በጸሎት ታመሰግንኻለች፤ አንተን ስታቅፍኽ ወተቷን ታጠባኻለች ለአንተ በመዘመርና በሕፃንነትኽ መንገድ ፈገግ በማለት፣ አንተ ወተቷን እየጠባኽ በደስታ ስትመላ፣ አንተን የወለደችኽ ለአንተ ወተት ያጠባችኽ በአድናቆት ትዋጣለች፤ አንተ የፈጠርኻት ድንግል ማርያም እጅግ ተደንቃለች።

💥 ወልድ ሆይ በአንተም አማካይነት የእናትኽ አእምሮ በአንክሮ በአርምሞ ይኹን፤ የእናቱ አስተማሪ፣ የእናቱ አምላክ፣ የእናቱ ጌታ፣ ከእናቱ ብላቴናም አረጋዊም የኾነ፣ እስከአኹንም ድረስ በአድናቆት የመላኸኝ አንተ ነኽ (ሉቃ ፪፥፲፱)፤ የአንተ ጥበብ ያስጨንቀኛል፤ በአንተ ላይ ዐይኑን ሊያሳርፍና በአንተ መዐዛ ሊተነፍስ የማይችል ማን አለ? በሕፃንነትኽ ድክ ድክ ስትል ተመልካቾች ኹሉ ይደነቃሉ (ሉቃ ፪፥፵፮-፶፩)።

💥 የአንተ መገለጽ ኹናቴ ዐዋቂዎችን ፍጥረታትን ያስገርማል፤ ታስደንቃለኽም፣ በሕፃንነትኽ ታናናሾች እጆችኽ ያጨበጭባሉ፣ እግሮችም ይመታሉ፤ በማንኛውም መንገድ እንዴት ተፈቃሪ ነኽ፤ የአንደበትኽ ጒርምርምታ እንኳን ስለአባትኽ ይናገራል (ሉቃ ፪፥፵፱)፡፡

💥 ውበትኽ ምን ያኽል ታላቅ ነው (መዝ ፵፬፥፪)፤ ብላቴና የኾንኸው እግዚአብሔር ሆይ፣ አፍኽ እንደ ማር ወለላ በጣም ጣፋጭ ነው! ከአፍኽ የሚወጣው ኀይል የሰማያት አካላት እንዲርዱ ያደርጋል፤ በአንተ አንድ ድምፅ ይኽ ኹሉ ፍጥረት እንዴት ይሸበራልን? ብላ ድንግል ማርያም ተደንቃ ትቆማለች (ሉቃ ፪፥፲፲፱)፤ አንተ ጸጋኽን ለኹለቱም ዓለማት የምትሰጥ ስትኾን ከፈጠርካት እናትኽ ግን ወተቷን ትጠባለኽ፡፡

💥 ያንተን ልደት በመዝሙር እንድናገር ላበቃኸኝ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ምስጋና ይግባኽ፤ ለእኔ ጒድለት ራራ ይቅር በል፤ ለአንተ ለጌታዬ ምስጋና ላቀርብና ላመስግንኽ። በአንተ ስጦታ የተነሣ ምስጋናኽን እዘምራለኊ፤ በተወለድኽበት ቀን ኀጢአታችንን ይቅር በል፣ እናም በቸርነትኽ ለተበላሸው ሕይወታችን ፈውስን አምጣልን፤ ሰላም ይኹን ጌታዬ፤ በሕዝብኽና በቤተ ክርስቲያንኽ ላይ ግዛ፤ በጣም ክቡር የባሕርይ አምላክ ለኾንኸው አምላክ በአንተ የበዓል ቀን ጌታ ምስጋና ይግባኽ!)”

[ሙሉውን ከነገረ ማርያም በሊቃውንት መጽሐፌ አንብቡ]
✍ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
(የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ ፍቅሯ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን)

https://youtu.be/JAb4BGDailo
06/12/2022

https://youtu.be/JAb4BGDailo

ይሄ ከአለፈው ለሊኒክስ ኮማንድ ኢንተርፌስ ቪድዮ የቀጠለ ነው (Continuation of the previous CLI commands Introductory video) በሊኒክስ ላይ ግን ሶስተኛ ቪድዮ ሲሆን ፡ ትምህርቱን በደንብ ለመከታተል እና ተጠቃ.....

https://youtu.be/19-jWNjnEa4
05/22/2022

https://youtu.be/19-jWNjnEa4

ይሄ ቪድዮ ከአለፈው ሳምንት ቪድዮ የቀጠለ፡ እና የኮምፒዩተር ፕሮቶኮልስን ለምሳሌ DNS, DHCP, SMTP, FTP ... በዝርዝር እናያለን፡ for Student's in Ethiopia የአንድ ሺህ ብር የሚያሸልም ጥያቄም አል።

https://youtu.be/QsjrL8ut1Jo
05/15/2022

https://youtu.be/QsjrL8ut1Jo

በዚህ ቪድዮ፡ ከአለፈው የቀጠለ routing table እና route tracing, እንዲሁምፕሮቶኮልስን እናያለን - What are protocols in Computer Networking የሚለውን በዝርዝር እናያለንStudent's in Ethiopia የ 1...

https://youtu.be/Jd-hiCslbuk
05/07/2022

https://youtu.be/Jd-hiCslbuk

Computer Networking Part 4በዚህ ቪድዮ መልክት (packet) በኔትወርክ ውስጥ እንዴት እንደሚጉዋዝ፡ ወይም ራውተር እንዴት መልክትን በመቀባበል ለእግኛ እንደሚያደርስልን እናያለን፡ እንዲሁም VLAN and VLAN I...

https://youtu.be/i4qZcAO_MYI
04/30/2022

https://youtu.be/i4qZcAO_MYI

ይህ ቪድዮ ከአለፉት ሁለት የዊንዶው ሰርቨር ተከታታይ ቪድዮዎች የቀጠለ ነው። ዛሬ ለ Window Server Administrator or Window System Administrator ስራ መስክ በጣም አስፈላጊ የሆነውን የዊንዶው ሰርቨር Role AD DS...

https://youtu.be/WCotomxkSK8
04/22/2022

https://youtu.be/WCotomxkSK8

በዚህ ቪድዮ Linux ን እንመለከታለን. የ $1000 ብር የሚያሸልም ጥያቄ for Students in Ethiopia.What is Linux? What is it used for? Step-by-step instructions to build a Linux com...

04/20/2022
https://youtu.be/IlsmoVfqRVY
04/15/2022

https://youtu.be/IlsmoVfqRVY

In this video, we go over .. configuring the Window Server Virtual Machine we start creating in the previous video...$1000 birr question for Students in Ethi...

https://youtu.be/BThSaRued6o
04/07/2022

https://youtu.be/BThSaRued6o

$1000 Ethiopian Birr Question for Students in Ethiopia.Building Our own I.T. Lab using Virtualization - step by step instruction.

https://youtu.be/CYuJ7dNuU6U
04/01/2022

https://youtu.be/CYuJ7dNuU6U

Cybersecurity Job opportunity, Salary, certifications የሳይበር ሰኪዩሪቲ የስራ ዘርፍ፡ ደሞዝ እና የትምህርት እንዲሁም ሰርተፍኬት ዝግጁነት

Address

5417 Palace Drive
Richardson, TX
75087

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AyzoNet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AyzoNet:

Share