Clicky

አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie

አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie አዲስ አበባ የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ ከተማ ናት !

Operating as usual

03/02/2022
Photos from Wonde Ze Legehar's post
03/02/2022

Photos from Wonde Ze Legehar's post

02/16/2022

እኔ ኢቫንጄሊካል የወንጌል አማኝ ነኝ ፤ ዐቢይ አህመድ ፣ አዳነች አቤቤም ሆነች የብል[ ]ግና መንግስት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ላይ የሚያደርጉትን የትኛውንም የእምነት ነፃነት ትንኮሳን ፣ የአምልኮ ቦታ ዝርፊያንም ሆነ የአማኞችን ሰብሃዊ መብት ጥሰትና ግድያ አጥብቄ እቃወማለሁ !!!

 !!!
11/25/2021

!!!

10/31/2021

ከድቅድቁ ጨለማ አምልጦ የወጣ የአንድ ጀግኒት እንስት እውነት ስለ #ኢትዮጵያ ! ሁሉም ኢትዮጵያዊ ትላንት የሆነበትን ፣ ዛሬም እየተፈፀመበት ያለውን ሴራና ግፍ በመረዳት ለነፃነቱና ለመብቱ በቆራጥነት እንዲነሳ የሚያደርግ ከተግባራዊ ትግል የተወለደና ሁሉን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ መፅሐፍ አንብቡት ነፃ ትወጡበታላችሁ !!!
በዚህ አጋጣሚ በፊት ለፊት የማይታዩና ግን የማይተካ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ በአዲስ አበባ ለሚኖሩ ባልደራስን ለሚደግፉ ተግባራዊ አባላትና ደጋፊዎች 20 መፅሐፍት ከአንድ ወዳጄ ጋር በስጦታ አዘጋጅተናልና ፤ በ Yoseph Yeyesuswork በኩል ሽልማቱ ያልደረሳችሁ አስተያየት መስጫው ላይ ከህሊና እስረኞች የባልደራስ መሪዎች ታሪካዊ ንግግሮች ውስጥ የምታስታውሱትን በመፃፍ ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ !
!!! (ጠቅሼዋለሁ !)

10/30/2021

!

Photos from Wonde Ze Legehar's post
10/25/2021

Photos from Wonde Ze Legehar's post

10/25/2021

!!!

Photos from Wonde Ze Legehar's post
10/24/2021

Photos from Wonde Ze Legehar's post

10/24/2021

የእስክንድርን አጥንት ለጊዜው መስበር ችላችሁ ይሆናል በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ግን እምነቱን ፣ ፅናቱን ፣ ዓላማውን ፣ ጥንካሬውንና ስነልቦናውን ምንም ማድረግ አትችሉም ።
እንኳን ቋንቋው የተደበላለቀበት የቀጣፊው ዐቢይ አህመድ መንግስት ቀርቶ አባቱ ህወሓት/ኢህአዴግ እንኳን ይህን ማድረግ አልቻለም !
አትልፉ ! በእስክንድርም ሆነ በባልደራስ ወጣቶች ላይ እያደረሳችሁ ያላችሁት ግፍና በደል ትግሉን ወደ ላቀ ደረጃ እያሻገረው መሆኑን ላስታውሳችሁ እወዳለሁ !
!!!

09/27/2021

ዛሬም ያለምንም በደላችሁ ተረኝነትንና ግፍን በመቃወማችሁ ብቻ በዐቢይ አህመድ ቀጥተኛ ትእዛዝና በአዳነች አቤቤ የሐሰት ክስ ቅንብር በጨለማ ቤት ተጥላችሁ ላላችሁ የህሊና እስረኞች ባላችሁበት መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ !
የጊዜ ጉዳይ እንጂ የያዛችሁት እውነት አርነት ያወጣችኋል ፤ የዛሬው አምባገነንና ተረኛ የዘራውን ሲያጭድ የምናይበት ጊዜም ሩቅ አይሆንም !!!

" "
እስክንድር ነጋ

 !!!ጊዜው ካፊያ ነበር ትንሽ ጨለም ብሎአባቴ ሲጠራኝ እያለ "ና ቶሎ"ምንም ትንሽ ብሆን ምስጢሩ ባይገባኝአባቴ እንባ አውጥቶ በልቅሶ መከረኝእንዲህ ሲል መከረኝ:-"ተማር ልጄ ተማር ልጄወገን...
09/03/2021

!!!

ጊዜው ካፊያ ነበር ትንሽ ጨለም ብሎ
አባቴ ሲጠራኝ እያለ "ና ቶሎ"
ምንም ትንሽ ብሆን ምስጢሩ ባይገባኝ
አባቴ እንባ አውጥቶ በልቅሶ መከረኝ
እንዲህ ሲል መከረኝ:-
"ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"
እያለ ሲመክረኝ እየተማረረ
አይ ልጅነት-
እኔ ግን ውሻዬን አቅፌ እጫዎት ነበረ።
ቢመክረኝ አልሰማው ብስጭቱ ባሰ
ትቶኝ ከቤት ገባ እያለቃቀሰ
እንዲህ ሲል መከረኝ ግን:-
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"
ተማር ልጄ ተማር ልጄ
ወገን ዘመድ የለኝ ሃብት የለኝም ከጄ
ስማኝ ልጄ ሌት ፀሃይ ነው
ላልተማረ ሰው ግን ቀኑ ጨለማ ነው።"

08/24/2021!!!

08/20/2021

!!!

በሰላማዊ መንገድ በብዕር ብቻ ለመታገል የቆረጡትን የባልደራስ መሪዎችን ፣ እናቶችን ፣ አዛውንቶችን ፣ ወጣቶችን ያለምንም በደላቸው ለአገር የሚበጅና አገርን ከጥፋት ለመታደግ የሚያስችል ሐሳብ በማቅረባቸው ብቻ ታፔላ እየለጠፈ በየማጎሪያው እየጣላቸው ካለው አፓርታይዳዊ ኃይል ጋር ጤነኛ ሰው እንዴት ይቆማል ?
* አንጋፋውን የታሪክ ምሁርና ጋዜጠኛ አዛውንቱን አቶ ታዲዮስ ታንቱን ፍ/ቤት ሳያቀርብ ከወር በላይ እያሰቃያቸው ይገኛል ፤ በምንም ዓይነት ምድራዊ ምክንያት የ80 ዓመት አዛውንት ያለፈ የወንጀል ሪከርድ የሌለባቸውን በሌሊት ከህፃናት ልጆቻቸው ነጥሎ ወስዶ ማሰቃየት ተረኝነት የወለደው ግፍ እንጂ ሌላ ምን ይባላል ?
* ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ከአንድ ዓመት በላይ ወደ ፍሬ ጉዳይ ሳይገባ ፖለቲካዊ ትዕዛዝ ሲያስፈፅም የነበረውን ካንጋሮ ፍ/ቤት በግልፅ በመተቸቱ ብቻ በተረኝነት የሰከረው ኃይል የበቀል እርምጃ ሰለባ ማድረጉ የመንግስቱን የፍርሃትና የበቀል ጥግ ከማሳየት ውጭ ሌላ ምን ስም ሊሰጠው ይችላል ?

08/19/2021
ሰላማዊ ታጋዮችን ማሰር ፣ ማሳደድና መሰውር  ምን ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል ቀድሞ መተመን ብልህነት ነው ፤ እኝህን ከ80 ዓመት በላይ የሆኑ የህፃናት ልጆች አባት ፣ ከብዕራቸው ውጭ አንዳች...
07/12/2021

ሰላማዊ ታጋዮችን ማሰር ፣ ማሳደድና መሰውር ምን ዋጋ ሊያስከፍል እንደሚችል ቀድሞ መተመን ብልህነት ነው ፤ እኝህን ከ80 ዓመት በላይ የሆኑ የህፃናት ልጆች አባት ፣ ከብዕራቸው ውጭ አንዳችም መሳሪያ የሌላቸውን ፣ ሐቀኛና ደፋር የታሪክ ምሁርና ጋዜጠኛ የኦሮሙማ አጀንዳ አራማጁን የአፓርታይድ መንግስት የተረኝነት ሴራና የተንሸዋረረ የታሪክ ትርክት በማጋለጣቸው ብቻ እነሆ በሌሊት ታፍነው ከተወሰዱና ከተሰወሩ 11ቀን ሆኗቸዋል ፤ ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ እስኪሰማና የተለመደ የውግዘት መግለጫውን እስኪሰጥ ድረስ ምን እያደረገ ይሆን !!!

06/15/2021
06/03/2021
Photos from አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie's post
05/06/2021

Photos from አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie's post

Reyot - ርዕዮት: የብልጽግና ፀረ ሰሜንና ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ . . .| ልዩ ቆይታ ከሃብታሙ አያሌው ጋር 04/21/21
04/21/2021
Reyot - ርዕዮት: የብልጽግና ፀረ ሰሜንና ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ . . .| ልዩ ቆይታ ከሃብታሙ አያሌው ጋር 04/21/21

Reyot - ርዕዮት: የብልጽግና ፀረ ሰሜንና ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ . . .| ልዩ ቆይታ ከሃብታሙ አያሌው ጋር 04/21/21

Reyot - ርዕዮት: የብልጽግና ፀረ ሰሜንና ፀረ ኦርቶዶክስ ዘመቻ . . . | ልዩ ቆይታ ከሃብታሙ አያሌው ጋር 04/21/21#Reyot ...

Reyot - ርዕዮት: አገኘሁ ተሻገር ብልፅግና በዓለም የሚታወቅ፤ አፍሪካ ተስፋ የጣለበትና ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፓርቲ ነው ይላሉ። እናንተስ? 04/04/21
04/04/2021
Reyot - ርዕዮት: አገኘሁ ተሻገር ብልፅግና በዓለም የሚታወቅ፤ አፍሪካ ተስፋ የጣለበትና ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፓርቲ ነው ይላሉ። እናንተስ? 04/04/21

Reyot - ርዕዮት: አገኘሁ ተሻገር ብልፅግና በዓለም የሚታወቅ፤ አፍሪካ ተስፋ የጣለበትና ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፓርቲ ነው ይላሉ። እናንተስ? 04/04/21

Reyot - ርዕዮት: አገኘሁ ተሻገር ብልፅግና በዓለም የሚታወቅ፤ አፍሪካ ተስፋ የጣለበትና ኢትዮጵያን የሚያሻግር ፓርቲ ነው ይላሉ። እናንተስ? 04/04/21#Reyot ...

Reyot - ርዕዮት : የአብይ አህመድ ሦስተኛው በዓለ - ሺህ - ሞት . . .| እየጠበቀ ያለው የዲፕሎማሲ ሸምቀቆ . . . 04/ 03/21
04/03/2021
Reyot - ርዕዮት : የአብይ አህመድ ሦስተኛው በዓለ - ሺህ - ሞት . . .| እየጠበቀ ያለው የዲፕሎማሲ ሸምቀቆ . . . 04/ 03/21

Reyot - ርዕዮት : የአብይ አህመድ ሦስተኛው በዓለ - ሺህ - ሞት . . .| እየጠበቀ ያለው የዲፕሎማሲ ሸምቀቆ . . . 04/ 03/21

Reyot - ርዕዮት : የአብይ አህመድ ሦስተኛው በዓለ - ሺህ - ሞት . . .| እየጠበቀ ያለው የዲፕሎማሲ ሸምቀቆ . . . 04/ 03/21#reyot ...

Reyot - ርዕዮት: ለአማራ መጨፍጨፍ ያልተነገረለት ተጠያቂ . . . | ለባርነት ተሽቀዳድሞም ያልተመረጠው የአማራው ልሂቅ . . . 04/01/21 . .
04/01/2021
Reyot - ርዕዮት: ለአማራ መጨፍጨፍ ያልተነገረለት ተጠያቂ . . . | ለባርነት ተሽቀዳድሞም ያልተመረጠው የአማራው ልሂቅ . . . 04/01/21 . .

Reyot - ርዕዮት: ለአማራ መጨፍጨፍ ያልተነገረለት ተጠያቂ . . . | ለባርነት ተሽቀዳድሞም ያልተመረጠው የአማራው ልሂቅ . . . 04/01/21 . .

Reyot - ርዕዮት: ለአማራ መጨፍጨፍ ያልተነገረለት ተጠያቂ . . . | ለባርነት ተሽቀዳድሞም ያልተመረጠው የአማራው ልሂቅ . . . 04/01/21 ...

03/22/2021

አዲስ_አበባ

ወሳኙ የእርስዎ ድምጽ ነው !

ድል ለእውነተኛ ዴሞክራሲ !!!

Reyot - ርዕዮት: የሚመጣው ምርጫና የማይመጣው ሰላም . . . | ልዩ ቆይታ - ከሕብር ኢትዮጵያ አመራሩ ይልቃል ጌትነት ጋር። 03/22/21
03/22/2021
Reyot - ርዕዮት: የሚመጣው ምርጫና የማይመጣው ሰላም . . . | ልዩ ቆይታ - ከሕብር ኢትዮጵያ አመራሩ ይልቃል ጌትነት ጋር። 03/22/21

Reyot - ርዕዮት: የሚመጣው ምርጫና የማይመጣው ሰላም . . . | ልዩ ቆይታ - ከሕብር ኢትዮጵያ አመራሩ ይልቃል ጌትነት ጋር። 03/22/21

Reyot - ርዕዮት: የሚመጣው ምርጫና የማይመጣው ሰላም . . . | ልዩ ቆይታ - ከሕብር ኢትዮጵያ አመራሩ ይልቃል ጌትነት ጋር። 03/22/21#Reyot ...

አማራው ከሌላው ብሄር የተለየ ምንም የደረሰበት ጉዳት የለም ! ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )Yosef Yitnaየአማራውን ትግል በአማራው ኪስ እንመታዋለን ! ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ ) የሰሜን ፖለቲ...
03/16/2021

አማራው ከሌላው ብሄር የተለየ ምንም የደረሰበት ጉዳት የለም !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )
Yosef Yitna

የአማራውን ትግል በአማራው ኪስ እንመታዋለን !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )

የሰሜን ፖለቲካ ወደ ደቡብ መዛወር አለበት !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )

ባልደራስ የአማራ ድርጅት ነው ( ኢዜማ )

አፄ ምኒልክና መለስ ዜናዊ አንድ ናቸው !
ኤፍሬም ማዴቦ ( ኢዜማ )

የአማራ ህዝብ መጤ ነው !
ታደሰ ብሩ ( ኢዜማ )

እኛ ለአባላታችን እና ለደጋፊያችን እንጂ ስለሌላው አያገባንም !
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )

እዬዬ ( በአማራው ሞት ሲሳለቅ )
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )

አማራ የሚባል ብሄርም ማንነትም የለም !
አንዳርጋቸው ፅጌ ( ኢዜማ )

ምኒልክ የአያቴን 300 ከብቶች ቀምቶ ወስዷል !
አንዳርጋቸው ፅጌ ( ኢዜማ )

በሚዲያ ላይ እንዴት ሰው ተበላ ተብሎ ይነገራል ?
አበበ ቦጋለ ( ኢዜማ ) ለጉሙዝ አረመኔዎች ተቆርቁሮ

በዚህ ዘመን ሰው ሰውን ይበላል ብዬ አላምንም ፣ ተጋኗል !
አበበ ቦጋለ ( ኢዜማ )

እኛ ለተጎዳው ሁሉ የምንጮኸው የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች አይደለንም !
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )

የአማራን ስም አትጥሩ !
የኢዜማ ጀሌዎች ሰልፍ ላይ

አማራ አማራ አትበሉ ፣ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አልተፈፀመም !
የኢዜማ ጀሌዎች በአደባባይ የተናገሩት

ለውጥ ሲመጣ ችግር ይፈጠራል፣ ሰው ሞተ ብላችሁ አታጋኑ !
የኢዜማ ጀሌዎች በአደባባይ

እንዲህ አይነት ስር የሰደደ ጥላቻ ያለባቸው ሴረኞች የታጀሉበት ድርጅት በምን ሞራል ነው አማራውን ምረጠኝ የሚለው ?

ቢመርጠው ምን እንደሚያደርገው አስባችሁታል ?

ደግነቱ አይደለም የምርጫ ካርድ አንዲት የሐኪም ቤት ካርድ እንኳን እንደማያገኝ የታወቀ ነው !!!

ኢዜማ የሌቦች ፣ የውሸታሞች ፣ የባንዲራ ስር ቁማርተኞችና የለየላቸው ዘረኞች የተሰባሰቡበት የከንቱዎችና የገልቱዎች እድር ነው !!!

አብንን እርዱ
ቀማኛን አዋርዱ !!!

የአዲስ አበባን ትንሣኤ በካርዳችን እናረጋግጣለን !
03/15/2021

የአዲስ አበባን ትንሣኤ በካርዳችን እናረጋግጣለን !

የማይሰበረው ሐቀኛው የአዲስ አበባና ኢትዮጵያዊነት ድምፅ ! እርሱ ለእኛ ዋጋ እየከፈለ ይገኛልና እኛ ደግሞ ለእርሱ ፍትህ እንጮሃለን !     !
03/15/2021

የማይሰበረው ሐቀኛው የአዲስ አበባና ኢትዮጵያዊነት ድምፅ !
እርሱ ለእኛ ዋጋ እየከፈለ ይገኛልና እኛ ደግሞ ለእርሱ ፍትህ እንጮሃለን !
!

Address

San Diego, CA
92101

Telephone

+16192781592

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አዲስ አበባ ቤቴ - Addis Ababa Betie:

Videos


Other Social Media Agencies in San Diego

Show All
x

Other Social Media Agencies in San Diego (show all)

Spinnaker Marketing "Social media from strategy to implementation" Digit Design Studios Formula Marketing Mercury Media LLC. New Age Media Stats Digital Wecan Agency BOL Brand North (W)right On Communications Visionary Media Corp Leandra Nicole MaximillianGroup Inc Golden Seller Inc Status Marketing