Yikirta Sorry ይቅርታ

Yikirta Sorry ይቅርታ ስው ኣላስቀይምም አትበል ሳታውቅ የስቀየምከው ሽ ሰው ይኖራል!

ምንም ሳይደክሙ ሰልክዋት ላይ በቴሌግራም ብቻ ገንዘብ ይስሩ ይህ ኮይን የራሱ ሰርቢስ እና ዩቲሊቲ ያለው ቀጣዩ ተጠባቂ ኤር ድሮፕ ነው  1 ሊንኩን ተጭነው ወደቴሌግራም ይግቡ2 ቴሌግራም ላይ ...
06/10/2024

ምንም ሳይደክሙ ሰልክዋት ላይ በቴሌግራም ብቻ ገንዘብ ይስሩ ይህ ኮይን የራሱ ሰርቢስ እና ዩቲሊቲ ያለው ቀጣዩ ተጠባቂ ኤር ድሮፕ ነው
1 ሊንኩን ተጭነው ወደቴሌግራም ይግቡ
2 ቴሌግራም ላይ ኢሜልዋን አስገብተው ያስጀምሩ

https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717952138579642

CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717952138579642

CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one! Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717952138579642

02/08/2024

ሰው ሁኑ🫵🏼

የዛሬው መነጋገሪያ ቪዲዮ  ፌደሬሽን ግፍ እየፈለመ ነው  የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ ይለናል  ጥላሁን ሀይሌ በቀለ  በቅፅል ስሙ ዝምተኛው ገዳይ  ይሉታል የሞያ አጋሮቹበማህበራዊ ሚዲያ እያለቀ...
08/24/2023

የዛሬው መነጋገሪያ ቪዲዮ ፌደሬሽን ግፍ እየፈለመ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ
ይለናል ጥላሁን ሀይሌ በቀለ በቅፅል ስሙ ዝምተኛው ገዳይ ይሉታል የሞያ አጋሮቹ
በማህበራዊ ሚዲያ እያለቀሰ በተሰበረ ቅስም ደራርቱ ይሄን አደረገችብኝ ብል ማን ያምነኛል
ሲልም ተሰማ ቪዲዮው መነጋገሪያ ሆነ እንደተለመደው አትሌቲክስ ፌደሬሽን እራስን የማትረፍ በሚመስል መልኩ በቡዳ ቤስት መግለጫ ሰጡ የኔ ጥያቄ ልጁ ውጤት ካለመጣ መስፈርቱን ካላሟላ ለምን ይዛችሁት ሄዳችሁ?

ለበለጠ ይሄን ቪዲዮ እዩት እና ፍርዱን ለናተ ዩቱብ ላይ ስዘዋወር ያገኘውት ነው

በደራርቱ እና ገዝሃኝ አበራ የተፈፀመብኝን ግፍ የአኢትዮያ ህዝብ ይስማልኝ ይለናል አትሌት ጥላሁን ሃይሌአትሌቲክስ ፌደሬሽን ውስጥ የሚሰራውን ግፍ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያውቅ ...

አፋልጉኝ!መሀመድ ረሺድ የሚባል ሶሪያዊ አባት ለኢትዮጲያዊያን በሙሉ ልጄን አፋልጉኝ እያለ ይማፀናል🙏ከሀገራችን ሶሪያ በጦርነት ምክኒያት ከወጣን ቢቆይም ለብዙ ጊዜ ሶማሌ ነበርን እዛም ሲከብደ...
08/20/2023

አፋልጉኝ!

መሀመድ ረሺድ የሚባል ሶሪያዊ አባት ለኢትዮጲያዊያን በሙሉ ልጄን አፋልጉኝ እያለ ይማፀናል🙏

ከሀገራችን ሶሪያ በጦርነት ምክኒያት ከወጣን ቢቆይም ለብዙ ጊዜ ሶማሌ ነበርን እዛም ሲከብደን ነበር የዛሬ ሶስት ወር ወደ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የመጣነው።
አዲስ አበባ ከገባን በኃላ ኑሮ ከባድ ስለሆነብን ከልጆቼ ጋር የሽቶ ንግድን ጀምረን።አላህምዱሊላህ ጥሩ እየሰራን ከኢትዮጵያ ህዝብም ጥሩ እየተግባባን ነበር በማሀል ግን ልጄን አጣዋት😢

በፎቶው ላይ የምትታየው ልጄ ስሟ ሱዛን መሀመድ ትባላለች እድሜዋ 22 ነው።ከዛሬ ከ12ቀን በፊት ከቀኑ 9:00 አካባቢ ሽቶ ልትሸጥ እንደወጣች አልተመለሰችም።
ከቤት ሽቶ ለመሸጥ ስትወጣ ጥቁር ኒቃ ጥቁር ሀባያ እና ፒንክ ሂጃብ ለብሳለች።

ልጄን ሱዛንን ያየ ወይም ያለችበትን የምታውቁ በ0944029994 ደውሉልኝ🙏🙏

ሼር Please!

ብዙዎች ኮፍያዋን ይወረዎሯታል ጥቂቶች ብቻ ኮፍያዋን አየር ላይ ያስቀሯታል። ሰሞኑን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብዛት ተመርቀው ነበር መንግስት ስራ አይቀጥር ተስፋ የላቹምም ብዙዎች ብለዋል ግድ ...
07/25/2023

ብዙዎች ኮፍያዋን ይወረዎሯታል ጥቂቶች ብቻ ኮፍያዋን አየር ላይ ያስቀሯታል። ሰሞኑን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብዛት ተመርቀው ነበር መንግስት ስራ አይቀጥር ተስፋ የላቹምም ብዙዎች ብለዋል ግድ የለህም እጅህን ታጥበህ ቁርስ እስኪመጣልህ ይህቺን ፅሁፍ አንብባት!

አምስቱ ቁልፎች 🔑

🔑 አንድ ፨ ቢዝነስ ካርድ!

በምንም ተመረቅ ምንም ስራ በጣም ፕሮፌሽናል መሆንህን ግን ከምታሳይበት ትናንሽ ነገሮች አንዱ የቢዝነስ ወረቀት ካርድ ነው። 10 ብር ከፍተኛ ዋጋ ነው ለህትመት 30 አድርገው። በ300 ብር 30 ቢዝነስ ካርድ አሳትም። ምንም ነገር ስትሰራ ገንዘብና ስልጣን ካላቸው ሰዎች ጋር አውርተህ ስትጨርስ ሌላ ጊዜ ልታገኙኝ ከፈለጋቹ ይሄን ያዙ ብለህ ሁለት (2) ካርድ ስጣቸው።

🔑 ሁለት ፨ ጠይቅ!

ቢዝነሱን አታቀውም ግን ስራው ሃሳብ አለህ። ለምሳሌ ፍሪጅ መስራት ትችላለህ ግን ስንት እንደሚያስከፍሉ አታውቅም። ሰዎች ስራልን ብለው ሲመጡ እንዲህ በላቸው "ከጓደኞቼ ጋር ነው የምሰራው የት እንዳሉ ልጠይቅ በል"።

ፍሪጅ ሚጠግን ሰው ጋ ደውለህ ንገራቸውና ዋጋ ስንት ነው ምትሉኝ በላቸው። ይሄ ለፍሪጅም ለመኪናም ለእንጨትም ለብረት ስራም ይሆናል። ከዛ ከነገሩህ ዋጋ ላይ 10% ቀንሰህ ለአሰሪዎችህ ንገራቸው። በዋጋውም በፕሮፌሽናልነትህም ተደምመው ለቀጣይም ጓደኞቻቸውም እንደሚፈልጉ ይነግሩሃል ትሰራለህ።

🔑 ሶስት ፨ አይበቃኝም!

አይበቃኝምን ልመድ በቃኝ ብዙ ነው የለም። ስራ ብትቀጠር ምሳሌ እንውሰድ 20,000 ብር ስራ ስትቀጠር ደስ አይበልህ። አስበው መሃከለኛ ቤት 10 ሚሊየን መኪና በ2 ይሸጣል። 12 ሚሊዮን ብር ሳትበላ ሳጠጣ ሙሉ ደሞዝህን እንኳ ብታጠራቅም 12 ሚሊዮን ለማጠራቀም 50 አመት ይፈጅብሃል። ሁለት ነገር

ነገር አንድ - ልትሞት ትችላለህ
ነገር ሁለት - ከ50 አመት በውሃላ ቤትና መኪናው 200 ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል።

🔑 አራት ፨ ራስወዳድነት!
ራስ ወዳድ ሁን የሰፈር ሰዎች ይሄን ብሰራ ምን ይሉኛል? ጓደኞቼ ጥያቸው CV ባስገባ ምን ይሉኛል? አዲስ ስራ ለመጀመር ብንቀሳቀስ የሰፈሬ ልጆች ሳልነግራቸው? አትበል ሃሳብህን ሁሉ አትናገር ሁሉንም በራስህ ያዝ። ጥሩ ቢዝነስ ውስጥ ሊያስገቡህ የሚችሉ ሰዎችን አጥምደህ Script ፅፈህ በድራማዊ መልኩ በአላማ ቅረባቸው ለነሱ አጋጣሚ ይምሰል አንተ ግን ለሀብት ስትሮጥ እነሱ መድሃኒትህ ናቸው።

🔑 አምስት ፨ ደረጃ!

ትናንሽ ቤቶች ሚመጡት እንዳንተ ትናንሽ ገቢ ያላቸው ሰዎች ናቸው አይጠቅሙህም። ሳምንት ሙሉ በየአይነት እና ሻይ ምትጠጣበትን አረቄ ምደፋበትን ቤት ተውና። ብሩን Save አድርገህ ቅዳሜ ትልቅ ክላስ ያለው ጭፈራ ቤት አምሽ እዛ አንተ ቀጣይ አመት ሱቅ ልክፈት መሰል ይሄን ያህል ብር ላጠራቅም ብለህ የምታስበውን ገንዘብ ሚበትኑ ሰዎች ታገኛለህ ቁጥር አራትን ተጠቅመህ አጥምዳቸው እንዲህም በላቸው።

ቅዳሜ ብቻ ነው ምትገኘው?
አዎ ስራ ይበዛብኛል ቢዝነሴን ብቀይር ደስ ይለኛል።
ምንድነው ምትሰራው?
ቁጥር አንድን ተጠቀም ቢዝነስ ካርድ አሳያቸው።
ኦኦኦ የስራ ሰው (ፕሮቶኮል ይወዳሉ ደስ ይላቸዋል)
የነሱን ካርድ ይሰጡሃል ከሌላቸው እንኳ የአንድ ትልቅ ድርጅት ስም ይነግሩሃል ነገ ሰኞ ና ብለው።

ምርጫው ያንተ ነው ክንፍ ይዞ እንደዶሮ መሬት መጫር አሊያም እንደነብር ክንፍ ሳይኖር ከፍታ ዘሎ ጭልፊት ማደን ነጮች There is no free lunch ይላሉ ነፃ ምሳ የለም ሁሉም ነገር ያስከፍላል ነው። ሰፈር ተቀምጠህ መንገድ ጠቁመህ ራሱ ገንዘብ ተቀበል ስራ ስራ ነው መልካም የስራ ሳምንት😉

✍️ ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ

ቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ኢትዮጵያ እንዳይገባ ታገደበቻይና አገር የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ መታገዱን የ...
06/22/2023

ቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ
በጊዜያዊነት ኢትዮጵያ እንዳይገባ ታገደ

በቻይና አገር የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በጊዜያዊነት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ መታገዱን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በመሆኑም በቻይና አገር የሚመረተው የቮልስ ዋገን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ከኩባንያው ሕጋዊ ፈቃድ ያለው መሆኑ እስከሚረጋገጥ ድረስ በጊዜያዊነት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገባ መታገዱን ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ ክትትል በማድረግና የሕጋዊነት ማረጋገጫ መረጃዎችን የማጥራት ሥራም በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተሠራ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ምንጭ: ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

 #ነብርን ያላመዱ እናት‼️ -----------------------ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ ይባላሉ፤ በቦረና ዞን የዲሎ ወረዳ ቃዲም ኦላ ጫጩ ገልገሎ  ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ የዱር እን...
06/08/2023

#ነብርን ያላመዱ እናት‼️
-----------------------
ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ ይባላሉ፤ በቦረና ዞን የዲሎ ወረዳ ቃዲም ኦላ ጫጩ ገልገሎ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ወ/ሮ ጂሎ ጃተኒ የዱር እንስሳት የሆነውን ነብርን በማላመድ አብራቸው እየኖረ ይገኛሉ፡፡

ወ/ሮ ጂሎ በዞኑ ድርቅ ተከስቶ በነበረበት ወቅት ለከብቶች ሳር ለመፈለግ ወደ ዱር ባቀኑበት ጊዜ የነብር ግልገል ማግኘታቸውን ይናገራል። ወይዘሮዋ ግልገሏን እነርሱ የሚመገቡትን ምግብ በመመገብ እንዳሰደጉትና አሁን ላይ ተላምዶ ከፍየሎችና ህፃናት ጋር እያደገ መሆኑ ተገልጿል ።

ተወዳጇ አርቲስት መቅደስ ፀጋዮአዲስ የምስጋና ምክንያት ተቀበልኩ፣ አዲስም የሕይወት ዓላማ አገኘሁ። እግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው! ስጦታው አይቆጠርም! በተስፋና በትእግስት የሚጠብቁት አያፍሩ...
06/08/2023

ተወዳጇ አርቲስት መቅደስ ፀጋዮ

አዲስ የምስጋና ምክንያት ተቀበልኩ፣ አዲስም የሕይወት ዓላማ አገኘሁ። እግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው! ስጦታው አይቆጠርም! በተስፋና በትእግስት የሚጠብቁት አያፍሩም።

"እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። መዝ.127:3

እመ አምላክ እናቴ አንደበቴን የፈታሁብሽ፤ የእናትነትን ጣዕም ያወቅኩብሽ አንቺና እኔ ስንቱን አለፍነው!? እመ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሻል። አንቺን እናቱና አማላጂ ያደረገ አፍሮ አያውቅም። እነሆ ያልሽው ሆኗል!



❤🙏

የጸጥታ ግብርሃይሉ ያወጣውን መግለጫ አይቼ ለጥፌዋለሁ:: ለጸጥታ ግብረሃይሉ ግን ጥያቄ አለኝ!1. የፕላስቲክ ጥይት የለም ወይ?2. አስለቃሽ ጭስ የለም ወይ?3. ለአድማ መበተኛ የሚሆን ግፊት...
06/02/2023

የጸጥታ ግብርሃይሉ ያወጣውን መግለጫ አይቼ ለጥፌዋለሁ:: ለጸጥታ ግብረሃይሉ ግን ጥያቄ አለኝ!

1. የፕላስቲክ ጥይት የለም ወይ?
2. አስለቃሽ ጭስ የለም ወይ?
3. ለአድማ መበተኛ የሚሆን ግፊት/ሃይል ያለው ውሃ የለም ወይ?
4. ዱላ የለም ወይ? እንዴት ጥያት ብቻ ይተኮሳል?????! በሰለጥነው አለምም እኮ ተቃውሞዎች አድማዎች አሉ ባዶ እጁን ያለ ሰው ላይ ለመበተን ተብሎ ጥይት አይተኮስም ከላይ ያልኳቸውን የሰውን ነፍስ ሊያጥፉ የማይችሉ ነገሮችን ይጠቀማሉ እኛ ጋር ሁሌ ጥይት? ይህ መፍትሄ አይሆንም::

ያው ወያኔ ፅፎ ያስቀመጠው እየመሰለኝ ለታሪክ ይቀመጥ ብየ ነውከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ  ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ  ጽኑ እምነት ያለው፣...
06/02/2023

ያው ወያኔ ፅፎ ያስቀመጠው እየመሰለኝ ለታሪክ ይቀመጥ ብየ ነው

ከፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ

ህዝበ ሙስሊሙ ለሀገራችን ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ ጽኑ እምነት ያለው፣ ሀገር እየጠበቀ፣ እየገነባ እና የራሱን ድርሻ እያበረከተ መሆኑ ይታወቃል።

"ሰሞኑን መስጅዶች ፈርሰዋል" በሚል ምክንያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በሰው ህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት የደረሰ ቢሆንም የፀጥታ አካላት የከፋ ጉዳት እንዳይደርስ መስዋዕትነት ከፍለው የከተማውን ሰላም ማረጋጋታቸው የሚታወቅ ነው።

ሌላ ተጨማሪ ጉዳት እንዳይደርስም የአዲስ አበባ ፖሊስ የከተማውን ሰላምና ደህንነት ለማወክ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ በሰጠው መግለጫ ማሳሰቡ ይታወሳል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ መስጅዶች የተካሄደው የጁምአ ሶላት በሰላም ተጠናቋል።

የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤቶች ያስተላለፉትን ሰላማዊ መልዕክት በመተላለፍ በታላቁ አንዋር መስጅድ የጁምዓ ሶላት በሰላም ተጠናቆ ህዝብ ሙስሊሙ እየተመለሰ ባለበት ሁኔታ ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ የሴራ ቡድኖች የሰላቱን ሰላማዊ ሥነ-ሥርዓት ለማስከበር በተሰማሩ የፀጥታ አካላት ላይ ጉዳት ለማድረስ በተነሳ ረብሻ የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በተወሰኑ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል።

በንብረት ላይም እስከ አሁን ግምቱ ያልተወቀ ኪሳራ የደረሰ ሲሆን ለፀጥታ ሥራ በተሰማሩ 63 የፖሊስ አመራር እና አባላት ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት የደረሰ መሆኑን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል።

ፀረ-ሰላም ኃይሎች የእምነቱ ተከታዮች በህጋዊ መንገድ ያቀረቡትን ጥያቄ በመጥለፍ የራሳቸውን እኩይ ዓላማ ለማሳካት ረብሻውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች ለማዛመት ያደረጉት ጥረት የፀጥታ ኃይሉ፣ ህዝበ ሙስሊሙ እና የሀይማኖቱ አባቶች በጋራ በመሆን ባደረጉት ርብርብ መቆጣጠር ተችሏል፡፡

ግብረ-ኃይሉ የከተማውን ብሎም የሀገራችንን ሠላምና ደህንነት ለማስከበር የጀመረውን ህግ የማስከበር ሥራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እየገለፀ የደረሰውን አጠቃላይ ጉዳት እና በህገ-ወጥ ተግባሩ ላይ የተሳተፉ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ በመቀጠል በቀጣይ ውጤቱን ለህዝቡ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።

ሰላም የሁሉም የእምነት ተቋማት የአስተምሮታቸው መሠረት በመሆኑ ህዝበ ሙስሊሙ የሚያነሳውን ማንኛውንም ጥያቄ በህግ አግባብ በሰላማዊ መንገድ ማስተናገድ የሚቻልበት ሥርዓት መኖሩን በመገንዘብ ለፀረ-ሠላም ኃይሎች መጠቀሚያ ሳይሆን የፀጥታ አካላት የከተማውን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚያደርጉትን ጥረት በመደገፍ ህዝበ ሙስሊሙ የዜግነት ድርሻውን እንዲወጣ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ ጥሪውን ያቀርባል።

የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል
ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ"

የነነውር ጌጡን ስራ እያየን   በስመ አብ ቢስሚላሂ  እያልን ነው
06/02/2023

የነነውር ጌጡን ስራ እያየን በስመ አብ ቢስሚላሂ እያልን ነው

Address

San Francisco, CA
94105

Telephone

+1973226777

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yikirta Sorry ይቅርታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share