Diaspora Entertainment

Diaspora Entertainment Every day is a new beginning. Take a deep breath, smile and start again!!!

የጆዜ ሞሪኒዮ እብደት ቀጥሏል።ቡድናቸው ፊነርባቸ በጋላታሳራይ ሽንፈት ከተጎነጩ በኋላ የጋላታሳራዩን አሰልጣኝ ኦካን ቡሩክን አፍንጫቸውን ይዘው አናፍጠዋቸዋል። አፍንጫቸውን የተመቱት ኦካንም መ...
04/02/2025

የጆዜ ሞሪኒዮ እብደት ቀጥሏል።ቡድናቸው ፊነርባቸ በጋላታሳራይ ሽንፈት ከተጎነጩ በኋላ የጋላታሳራዩን አሰልጣኝ ኦካን ቡሩክን አፍንጫቸውን ይዘው አናፍጠዋቸዋል። አፍንጫቸውን የተመቱት ኦካንም መሬት ላይ ወድቀው ታይተዋል። ሞሪኒዮ ጠንከር ያለ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ተብሏል።

ጨዋታው ላይ ሶስት ቀይ ካርድ ተመዟል። ሁለቱንም የጋላታሳራይ ጎሎች ያስቆጠረው ቪክቶር ኦስሚህን ነው።

አርሰናል ፉልሃምን ድል ሲያደርግ ከረጅም ጊዜ ጉዳት የተመለሰው ቡካዮ ሳካ ግብ ማስቆጠር ችሏል   | በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል  ፉልሃምን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ...
04/02/2025

አርሰናል ፉልሃምን ድል ሲያደርግ ከረጅም ጊዜ ጉዳት የተመለሰው ቡካዮ ሳካ ግብ ማስቆጠር ችሏል

| በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ፉልሃምን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የአርሰናልን ግቦች ሚኬል ሞሪኖ እና ከጉዳት የተመለሰው ቡካዮ ሳካ ማስቆጠር ችለዋል።

የፉልሃምን ማስተዛዘኛ ግብ ሮድሪጎ ሙኒዝ አስቆጥሯል።

ኢትዮጵያ 🇪🇹 6️⃣-1️⃣ 🇩🇯 ጅቡቲ   | የፊፋ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ስድስተኛ ጨዋታ⚽ 18'በረከት ደሰታ  ⚽51' ቲሚዳዮ⚽  34' አቡበከር ናስር⚽   37' አቡበከር ናስር⚽52'በረከት...
03/25/2025

ኢትዮጵያ 🇪🇹 6️⃣-1️⃣ 🇩🇯 ጅቡቲ

| የፊፋ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ስድስተኛ ጨዋታ

⚽ 18'በረከት ደሰታ ⚽51' ቲሚዳዮ
⚽ 34' አቡበከር ናስር
⚽ 37' አቡበከር ናስር
⚽52'በረከት ደሰታ
⚽ 58'' አቡበከር ናስር
⚽70'በረከት ደሰታ

የኢ.እ.ፌ

አስቻለው ታመነ እና ሞሀመድ ሳላህ    | "መሐመድ ሳላን የሚያክል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አጥቂ ማልያውን ብዙ ሰው ሲጠይቁት ማልያውን የምሰጠው ለዲፌንደሩ ነው ብሎ በጨዋታው አድናቆቱን ገ...
03/23/2025

አስቻለው ታመነ እና ሞሀመድ ሳላህ

| "መሐመድ ሳላን የሚያክል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አጥቂ ማልያውን ብዙ ሰው ሲጠይቁት ማልያውን የምሰጠው ለዲፌንደሩ ነው ብሎ በጨዋታው አድናቆቱን ገልፆልኝ ማልያውን አውልቆ የሰጠው ለኔ ነው። እነ አቡበከር አሉ እነ ከሪም ሄደው እየጠየቁት ነበረ ማልያውን ሲጠይቁት አይ ለሱ ነው የምሰጠው ጉድ ዲፌንደር ምናምን ብሎ አድናቆቱን ገልፆ ሁሉ ማልያውን ሰጥቶኝ ነው የወጣሁት።"

አስቻለው ታመነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን
አምበል
✍️
ጌጡ ተመስገን

Mt Rainier in Washington state 🇺🇸🇺🇸✅
02/05/2025

Mt Rainier in Washington state 🇺🇸🇺🇸✅

08/11/2024
Chicago Illinois USA 🇺🇸🇺🇸
07/25/2024

Chicago Illinois USA 🇺🇸🇺🇸

Address

Seattle, WA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diaspora Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share