Ankober Press

Ankober Press አባቶቻችን ያስረከቡንን አገር እንጠብቅ

08/17/2023

========== የተግባር እርምጃ ጥሪ ========

አማራዊ የሆነ ዳያስፖራ ሁሉ፥ ህዝባችንን እየጨፈጨፈ የሚገኘውን ፋሽስታዊውን የኦሮሙማ መንግስት በሁሉም መንገድ ታግሎ ለመጣል፥ ሁሉንም ነገሮች weaponize ማድረግ ይኖርብናል።

በእኛ ሊሰሩ ከሚችሉ ነገሮች መካከል፦

1. ወደ ሀገር ቤት ገንዘብ የሚልክ አማራዊ በሙሉ፥ የግልም ይሁን የመንግስት ባንኮችን ፈፅሞ አለመጠቀም፤

2. "የኢትዮጵያ አየር መንገድ" የሚባለው ተቋም፥ የፋሽስቱ ኦሮሙማ መንግስት የጦር መሣሪያና ገዳይ ወታደሮችን ማመላለሻ በመሆኑ፥ ማንኛውም አማራዊ ይህንን አየር መንገድ እንዳይጠቀም ከመወሰን አልፎ፤ በአሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በካናዳ፣ በእስራኤልና በአውስትሬሊያ በሚገኙ የአየር መንገዱ ቢሮዎች ፊት በመሰለፍ፥ ነጮቹ ስለዚህ አየር መንገድ የጦር ወንጀለኝነት እንዲያውቁና ከተቻለም ይህንን አየር መንገድ እንዳይጠቀሙ ማግባባት።

* ይህ የፋሽስት መሣሪያ በመሆን እያገለገለ የሚገኘው አየር መንገድ፥ የ "Star Alliance" አባል መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን በቀጥታ በጄኖሳይድ እየተሳተፈ በመሆኑ ከ "Star Alliance" አባልነቱ እንዲሰረዝ በቂ ስራ ልንሰራ ይገባል።

* ነፃነታችንን እስክናረጋግጥና ጦርነቱን በአሸናፊነት እስክንወጣ ድረስ፥ ማንኛውንም ነገር weaponize ማድረግ ይኖርብናል።

በቂ ነው ባይባልም፥ በአጭር ጊዜ ውስጥ በ Information እና በ Kinetic war domain ያገኘነው የበላይነት ተጠናክሮ መቀጠል ሲገባው እስካሁን ብዙም ትኩረት ያልሰጠናቸውን ቀሪ የ warfare domains በተለይም በኢኮኖሚው ላይ ያነጣጠረ የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ ይኖርብናል‼‼‼‼

በግማሽ ልብ የሚደረግ ጦርነት፥ ውጤቱ ሽንፈት ነው‼‼‼ ስለሆነም ለአማራ ተጋድሎ ስኬት መንገድ የሚያሳጥሩልንን ዘዴዎች ሁሉ መጠቀም ይኖርብናል‼‼‼

ዴቭ ዳዊት።

በነገራችን ላይ እኛ ዘመነ ካሴን የምንወደውና የምናከብረው ከፍ ሲልም የምንከተለው  #ጀግና ስለሆነ ነው።ከዘመነ በፊት የሽዋውን ንስር አስማረ ዳኘን ስናወድስ ነበር።   የጎንደሩ ተኳሽ ዋዋ ...
09/24/2022

በነገራችን ላይ እኛ ዘመነ ካሴን የምንወደውና የምናከብረው ከፍ ሲልም የምንከተለው #ጀግና ስለሆነ ነው።

ከዘመነ በፊት የሽዋውን ንስር አስማረ ዳኘን ስናወድስ ነበር። የጎንደሩ ተኳሽ ዋዋ ጎቤን ነው ስናደንቀው ስንዘምርለት ነበር። ደመቀ ዘውዱን ያነገስነው የጀግንነት ተግባር ስለፈፀመ ነው። ምሬ ወዳጆን ስናስብ ቀድሞ ትዝ የሚለን ጥንቁቅ ጀግንነቱ እንጅ ወለየነቱ አይድለም። ይታገሱን የምንዘምርለት የሽዋን የቁርጠኝነት ጥቅ በይታገሱ ተገልጦ ስላየን ነው። እነዚህና መሰል እልፍ ጀግኖችን ሁል ጊዜም የምንዘምርላቸው #ጀግንነታቸውን ብለን እንጅ ቀያቸውን ቆጥረን አይድለም። ታሪክ የፃፈላቸውም የሰሩት የጀግንነት ሥራ ነው።

ዐይናችንን ከወንድማችን ላይ ለአፍታም ቢሆን አንነቅልም!!!

09/21/2022

አማራን ህብረተሰባዊ እረፍት መንሳት የመንግስት ፖሊሲ ነው።

09/21/2022

የኦነግ ተላላኪው ብአዴን ለአማራ ሕዝብ የመከራ ዘመን እያራዘመ ነው።

09/08/2022

ጠባቸው ከአማራ ሕዝብ ጋር ነው።

አንረሳውም!

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በድጋሚ ከቤቱ የፌደራል ፖሊስ መለዮ በለበሱ ፖሊሶች መወሰዱን ወንድሙ  ተናገረ!© ሮሃ ሚዲያ
09/07/2022

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በድጋሚ ከቤቱ የፌደራል ፖሊስ መለዮ በለበሱ ፖሊሶች መወሰዱን ወንድሙ ተናገረ!

© ሮሃ ሚዲያ

አየለ ጫሚሶ ቁጥር 2
09/07/2022

አየለ ጫሚሶ ቁጥር 2

"የቆቦን ህዝብ ከፍጅት ለመታደግ ሲባል መከላከያው ለገዳዩና ደፋሪው ፋሽስት-ወያኔ አሳልፎ በመስጠት አፈግፍጓል‼"* "ትናንት የመታህ ድንጋይ ዛሬም ካደናቀፈህ ትልቁ ድንጋይ አንተ ነህ" የሚለ...
08/27/2022

"የቆቦን ህዝብ ከፍጅት ለመታደግ ሲባል መከላከያው ለገዳዩና ደፋሪው ፋሽስት-ወያኔ አሳልፎ በመስጠት አፈግፍጓል‼"

* "ትናንት የመታህ ድንጋይ ዛሬም ካደናቀፈህ ትልቁ ድንጋይ አንተ ነህ" የሚለው አባባል ለአማራ ህዝብ ወቅታዊ ቁመና ይመጥናል።

ህዝባችን በቁሙ ሞቷል፤ ለዚህም ነው በጋ ከክረምት ፋሽስት-ወያኔና ኦህዴድ እየተቀባበሉ የሚጫወቱበት።

ወፍራም ኩታ ለብሶ ቀጫጫ ታሪክን የመስራት መልክ! ዣንጥራርዘላለም ለማይኖሩበት አለም ሆድ ለመሙላት የተሰደረ የባከነ ሰውነት!
08/19/2022

ወፍራም ኩታ ለብሶ ቀጫጫ ታሪክን የመስራት መልክ!

ዣንጥራር

ዘላለም ለማይኖሩበት አለም ሆድ ለመሙላት የተሰደረ የባከነ ሰውነት!

08/18/2022

Address

Seattle, WA
98108

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ankober Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ankober Press:

Share