06/11/2025
በደርግ ጊዜ የአንድ ሃኪም (ዶ/ር) ወርሃዊ ደሞዝ 15ግራም ወርቅ ያስገዛል።
በአሁኑ ወቅት የአንድ ሃኪም ወርሃዊ ደሞዝ 1 ግራም ወርቅ ብቻ ያስገዛል።
የሃኪሞች የኑሮ ደረጃ መጥፎ ስርአት ከሚባለው ደርግ ጋር ሲነፃፀር በ15 እጥፍ ወርዷል።
ከጥቂቶች በስተቀር የአብዛኛው ሰራተኛ የኑሮ ደረጃ በተመሳሳይ ሁኔታ ወርዷል።
የአብዛኛው ህዝብ የኑሮ ደረጃ በዚህ ሁኔታ ወርዶ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ቢሆን ለመጪው ትውልድ መስእዋትነት እንክፈል ይባላል።
አሁን እያየን ያለነው ግን ከተወሰኑ አካባቢዎች ቅንጡ፣ አዋጭ ያልሆኑ፣ ስራ ማስኬጃቸው ውድ የሆኑ ፕሮጀክቶችን መገንባት ነው።
This is a curse.