Habesh in DMV

Habesh in DMV Help others to
•share info among Ethiopians &Eretrians
•Improve communications

የዚህን መፅሀፍ ርዕስ የሚያውቅ ካለ...
10/16/2024

የዚህን መፅሀፍ ርዕስ የሚያውቅ ካለ...

10/14/2024
10/13/2020
እህታችን ትእግስት ኩምሳ ወደ ሀገር አሜሪካ የመጣችው በ ዲቪ ሎተሪ ነው ህይወት እንዳሰበችው አሜሪካን አልጠበቀቻትም የተቀበለቻት ስፖስንሰሩዋ በደል ስላደረሰችባት ከቤት ወጣ ሆምለስ ወይም በ...
01/20/2019

እህታችን ትእግስት ኩምሳ ወደ ሀገር አሜሪካ የመጣችው በ ዲቪ ሎተሪ ነው ህይወት እንዳሰበችው አሜሪካን አልጠበቀቻትም የተቀበለቻት ስፖስንሰሩዋ በደል ስላደረሰችባት ከቤት ወጣ ሆምለስ ወይም በረንዳ አዳሪ እንደሆነች የሚያቁዋት ይናገራሉ በመሆኑም በረንዳ እያለች አንድ ነጭ ሊደፍራት ሲሞክር ጩቤም እንደያዘ ስታቅ ህይወቱዋን ለማትረፍ ጩቤውን ታስጥለዋለች ሆኖም ይህ ግለሰብ ልትገለኝ ነው በሚል ሰበብ ፖሊስ ጋ ይደውላል እነሱም እሱን በማመን እሱዋን ለ እስር ይዳርጉዋታል እህታችን ያለ ጠያቂ ያለ ተከራካሪ በኬንታኪ ሉዝቬል ስቴት ከታሰረች ዘመን ተቆጠረ ባለፈው ለ ፀበል ሄጀ በነበረበት ወቅት እናቱዋን የሚያውቁ አንድ እናት እኔንም በዚህው እንዳስታውቅ ይተዋወቁኝ እና ታሪኩን አጫውተውኝ እናትየዋ ጋ በስልክ አገናኝተውኝ ነበር እናትም ማውራት ተስኖዋቸው በእለቅሶ ልጀ ልጀን ታደግልኝ ለኢትዮጵያውያን ንገርልኝ ብለው ተማፅነዋል ስለሆነም የህግ ባለሙያወች እንድትረድዋት አደራ ላለሁ ኬንታኪ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እስር ቤት ሄዳችሁ አለንልሽ በሉዋት በቅርብ አንድ መፍትሄ ከ እግዚአብሔር ጋር እናመጣለን እህታችንን ከ እስር ያስፈታልን አሜን።የምትገኝበትን እስር ቤት እና ሙሉ መረጃው አብሬ አታች አድርጌዋለሁ

በዚህ አመት አምላክ ካደረገልኝ ሀያል ነገሮች አንዱ የሶስተኛ መጸሀፌ ወደ አንባቢዎቼ መድረሱ ነው።  መጸሀፍ ማሳተም ቀሌል ስራ አይደለም።  ከዚያ በላይ ደግሞ የተሰራው ስራ በአግባቡ ወደተገ...
11/21/2018

በዚህ አመት አምላክ ካደረገልኝ ሀያል ነገሮች አንዱ የሶስተኛ መጸሀፌ ወደ አንባቢዎቼ መድረሱ ነው። መጸሀፍ ማሳተም ቀሌል ስራ አይደለም። ከዚያ በላይ ደግሞ የተሰራው ስራ በአግባቡ ወደተገልጋይ መድረስ ሲያቅተው ብዚ ጉዳቶችን ያመጣል። ስለዚህ የፌስቡክ ወዳጆቼን የሚቀጥለውን ስራዬን ወደናንተ ይዤ መቅረብ እንዲያስችለው ይችኛዋን ከስትሬጂ በማውጣት ተባበሩኝ እላለሁ። የመጸሀፉ ዋጋ አስር ዶላር ብቻ ነው። አማዞን ላይ ይገኛል። አለያም አሜሪካ ላላችሁ እኔ ሜል ላረግ እችላለሁ።

https://www.amazon.com/Athejim-Amharic-Ms-Emebet-Foster/dp/1974691608/ref=mp_s_a_1_1?ie=UTF8&qid=1542728714&sr=8-1&pi=AC_SX236_SY340_FMwebp_QL65&keywords=emebet+foster&dpPl=1&dpID=511irLNAThL&ref=plSrch

09/05/2018

ህዳሴ ግድብ ሲጋለጥ : -

ቦንዳችን ቅርጥፍ ተደርጎ ተበልቶል 😭😭😭😭

ከኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ህዝብ ከደሞዝ,ፖስፖርት አድሳት እየተባለ ለ7 ዓመት ሙሉ የተበላ የህዝብ ሀብት እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭

ለህዳሴን ግድብ ማሰሪያ ተብሎ ከህዝብ የተሠበሰበው ገንዘብ ሜቴክና መሰቦ ሲሚንቶ ቅርጥፍ ተደርጎ ተበልቶል፡፡

በአምስት አመትና በ 88 ቢሊየን ብር ይጠናቀቃል ተብሎ በነበረዉ ነገር ግን ዛሬ ላይ በሰባት አመቱና በ32% የስራዉ ሂደት ብቻ፣ 245 ቢሊዮን ብር ቀርጥፎ የበላዉ የታላቁ ግድብ ፕሮጀክት ዉስጥ፣

የሜካኒካል ስራዉን ባልተማሩ መሀይማን የሚመራዉ ሜቴክ እኔዉ እራሴዉ እሰረዋለሁ ብሎ በመዉሰዱ፣ ዛሬ በአስደንጋጭ ሁኔታ ከተከላቸዉ 16 ተርባይኖች አንዳቸዉም ባለመስራታቸዉ የተነሳ በደረሰዉ ኪሳራና ሳሊኒ ኩባንያ የኢትዮጲያን መንግስት ከ $400 ሚሊየን ዶላር በላይ ካሳ በጠየቀበት ሁኔታ ዉስጥ (ለአብይ አህመድ መንግስት ሳሊን በላከዉ ደብዳቤዉ)

ሜቴክ ለዚህ ትልቅ አገራዊ ፕሮጀክት ከህንድ አገር second hand ተርባይኖችን አዲስ አስመስሎ በማምጣት በመቀባባትና በመገጣጠም ከ $320 ሚሊየን ዶላር በላይ ዉድመት ባደረሰበት እና

ሳሊኒ ኩባንያ በተደጋጋሚ ካዘዘዉና ከሚያስፈልገዉ በላይ ሲሚንቶና የግንባታ ግብአቶችን ለምሳሌ 3000 ኩንታል ሲሚንቶ በሚያዝበት ጊዜ 7000 ኩንታል በግድ እንዲገዛና እንዲወስድ በተገደደበት (ሳሊኒ ለመንግስት የላካቸዉን ደብዳቤና ቅሬታዎችን ከማየት የተገኘ) ፣ በሌሎችም እንደ ብረት፣ ነዳጅ የመሳሰሉት ግዢዎች ሁሉ ላይ እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ዘረፋ እንደተፈጸመ፣ ይሄንንም የማፊያዎችን ስራ ሳሊኒ መንግስት ያለ መስሎት ለመንግስትና ለበላይ አካላት አመላክተዋል።

የዋልታን ቲቪ አሳዛኝ ዶክመንተሪ ቪዲዮ ተመልከቱ 😭😭😭

Address

13th Eastern Avenue
Silver Spring, MD
20910

Telephone

+12024128246

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesh in DMV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesh in DMV:

Share