Kush Broadcasting Corporation

Kush Broadcasting Corporation Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kush Broadcasting Corporation, TV Channel, 15002 Layhill Road, Silver Spring, MD.

08/29/2026

Celebrating my 6th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በጎዳና ላይ ሰዎችን እያስቆመ ወጪያቸውን የሚጠይቅ አንድ ታዋቂ የዩቲዩብ ቻናል ያደረገው ድንገተኛ ቃለ-መጠይቅ ነውኢትዮጵያዊት እንደሆነች የተናገረችውቪኪ የተባለችው ...
07/20/2026

በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ በጎዳና ላይ ሰዎችን እያስቆመ ወጪያቸውን የሚጠይቅ አንድ ታዋቂ የዩቲዩብ ቻናል ያደረገው ድንገተኛ ቃለ-መጠይቅ ነው

ኢትዮጵያዊት እንደሆነች የተናገረችው
ቪኪ የተባለችው ወጣት ጋዜጠኛው ለጠየቃት ስትመልስ በይፋ የተናገረችው የገንዘብ መጠንና ከጀርባዋ ያለው የቤተሰብን የወንጀል ታሪክ የሚያጋልጥ ነው።

ወጣት ቪኪ በኒውዮርክ ከተማ ምንም ዓይነት ሥራ እንደማትሠራ በግልጽ የተናገረች ሲሆን፣ ነገር ግን በየወሩ ከ35 ሺሕ እስከ 40 ሺሕ ዶላር (ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ) ለግል ወጪዎቿ እንደምታጠፋ በፈገግታ ገልጻለች።

እራሷን ቪኪ በማለት የጠቀሰችው ወጣት የማን ልጅ ናት የቤተሰቦቿስ የጀርባ ታሪክ ምን ይመስላል?
እነሆ....

ወቅቱ ሰኔ 1998 ዓ.ም ነው።
“በኮንትሮባንድ የተሰማራች አንዲት ግለሰብን ስልጣንን ያለአግባብ በመጠቀም በህግ እንዳትጠየቅ አድርገዋል በሚል በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የቀድሞው የለገሀር ጉምሩክ ስራ አስኪያጅና የስራ ሃላፊዎች ጥፋተኛ ተባሉ።

ተከሳሾቹ:-

1ኛ አቶ ዳዊት ኢትዮጵያ፣
2ኛ ዘሱ ወልደጊዮርጊስ፣
3ኛ እዮብ ጌታቸው፣
4ኛ በላይ ደስታ እና
5ኛ እሸቱ አጥላው ይባላሉ።

ተከሳሾቹ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የለገሃር ጉምሩክ ስራ አስኪያጅ፣ የኦፕሬሽን ክፍል ሀላፊ እና የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎች ናቸው እንደ ቅደም ተከተላቸው። ስራ አስኪያጁ አቶ ዳዊት ኢትዮጵያን ጨምሮ ሁሉም ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሁለት አመት የሆናቸው ሲሆን ወንጀሉን የፈፀሙት ሰኔ 1998 ዓ.ም ነው።

በዚህ ወቅት በአስመጪነት የንግድ ዘርፍ የተሰማራችው ወይዘሮ አይሻ መሃመድ ከውጭ ሀገር የተለያዩ አልባሳትን ታስገባለች፤ ፍተሻ ሲደረግ ዲክላር ከተደረገው ውጭ 238 ሺህ ብር ልዩነት ያለው እቃ ሳይፈተሽ ሊያልፍ መሆኑ ይረጋገጣል። እቃውም ተወርሶ ግለሰቧ ወዲያውኑ ለህግ መቅረብ ሲገባት ተከሳሾቹ በማኔጅመንት በህግ እንዳትጠየቅ በማድረግ፤ ይፈለግባት የነበረውን 238 ሺህ ብር እጥፍ አድርገው ከ700 ሺህ ብር በላይ ከፍላ በህግ እንዳትጠየቅ አድርገዋል በሚል ነው የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ ሁሉንም ተከሳሾች ክስ የመሰረተባቸው።

በወቅቱ በነበረው መመሪያ እንዲህ አይነቱ ጉዳይ ሲያጋጥም ከ50 ሺህ ብር በላይ ከሆነ በአስተዳደር አይታይም የሚል ተደንግጎ ሳለ እነርሱ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ገንዘብ ማየታቸው መመሪያ መጣስ ነው የሚልም ተጠቅሶባቸዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ስራ አስኪያጁ 1ኛ ተከሳሽ አቶ ዳዊት ኢትዮጵያ እና 5ኛው ተከሳሽ አማካሪያቸው የነበሩት አቶ እሸቱ አጥላው እያንዳንዳቸው 40 ሺህ እና 150 ሺህ ብር ጉቦ ተቀብለዋል የሚለውም በክሱ ተጠቅሷል።

ብዙም ሳይቆይ ይህ ክስ ከላይ በነበሩ የመንግስት ባለስልጣናት እንዲዘጋ ተደርጎ የዚህች ልጅ አባት አቶ ዘሱ ወልደጊዮርጊስ
የተሻለ ወደሚዘርፉበት ተዘዋውረው ነበር።

ዛሬ ልጁ በአሜሪካ ምድር አንዳች ጸጸት እና እፍረት ሳይታይባት "በአንድ ወር 40 ሺ ዶላር ( 6.4 ሚሊየን ብር )" እንደምታወጣ እየነገረችን ነው።

Oromiyaan yeroo ammaa rakkoo bulchiinsaa fi nageenyaa cimaa keessa jirti. Ilaalcha keenya keessatti, erga Obboo Shimelis...
06/06/2026

Oromiyaan yeroo ammaa rakkoo bulchiinsaa fi nageenyaa cimaa keessa jirti. Ilaalcha keenya keessatti, erga Obboo Shimelis Abdisa (PMNO) hoggansa ta’anii as, miidhaan uummata Oromoo irra gahe dabalaa dhufe jedhee mul’ata.

Uummanni qe’ee fi qabeenya isaa irratti miidhaa argaa jira; nageenyi laafate; tajaajilli mootummaa gadi bu’e. Akkasumas, gareen “Maafiyaa 120” jedhamu hojii hidhannoo fi miidhaa uummata irratti raawwataa jira jedhamee komiin ni ka’a.

Haalli kun hundi gaaffii itti gaafatamummaa cimaa uuma. Uummanni Oromoo hoggansa:

• saba guutuu bakka bu’u,
• iftoomina qabu,
• garee tokko qofaan hin hundaayne
barbaada.

Yaadni kun yaada dhuunfaa keenyaa qofa ti; Oromiyaa guutuu bakka hin bu’u.

Address

15002 Layhill Road
Silver Spring, MD

Telephone

+12404766301

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kush Broadcasting Corporation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category