Gen PS What Sebez Media does is touches all forms of events like politics, social life, social media, Ethio

09/08/2020

የትግራይ ምርጫ ኮሚሽን የነገውን ክልላዊ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅቴን ጨርሻለው ሲል ዛሬ መግለጫን ሰጥቷል

09/07/2020

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰርፕራይዝ!

09/07/2020

ለሊቱን መጥቶ ጎርፍ ጉድ አደረገን እንስሳቶቻችንንም በላ...

የአዋሽ ወንዝ እና የበሰቃ ሃይቅ ሙላትን ተከትሎ ከሀያ አምስት ሺህ በላይ የመተሃራ ከተማ እና ፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች ከአካባቢያቸው ተፈናቅለዋል።

መረጃ: የአሜሪካ ድምፅ አማርኛ አገልግሎት

አሳዛኝ ነውነብስ ይማር!የካናዳ ፖሊስ ከጀልባ ላይ ወድቃ ህይወቷ ያለፈ ኢትዮጵያዊት ወጣት አስከሬንን ማግኘቱን ተናገረ— — — — — — — —በካናዳ ነዋሪ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ከነዓን...
09/06/2020

አሳዛኝ ነው

ነብስ ይማር!

የካናዳ ፖሊስ ከጀልባ ላይ ወድቃ ህይወቷ ያለፈ ኢትዮጵያዊት ወጣት አስከሬንን ማግኘቱን ተናገረ
— — — — — — — —

በካናዳ ነዋሪ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ከነዓን ተክለማርያም በደቡብ ሲምኮይ በጀልባ ሽርሽር ላይ እንዳለች በድንገት ወደ ሀይቁ ወድቃ ህይወቷ ማለፉ ተወርቷል።

አደጋው ባለፈው ሀሙስ መከሰቱን የተናገረው ፖሊስ ከሁለት ቀናት ፍለጋ በውሃላ የኢትዮጵያዊቷን ወጣት ከነዓንን አስከሬን ማግኘቱን ተናግሯል።

የ21 ዓመቷ ከነዓን ከጋደኞቿ ጋር በመዝናናት ላይ እንዳለች አደጋው እንዳጋጠማት የተናገረው ፖሊስ የአደጋው ምክንያት በምርመራ ሂደት ላይ ነው ያለው ብሏል።

ከነዓን ተክለማርያም ከቤተሰቧ ጋር ወደ ካናዳ ከ 10 ዓመት በፊት የተጓዘች ሲሆን የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበረች።

የትራምፕ አስተዳደር ለግብፅ በመወገን ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሰውን ተፅእኖ እንዲያቆም ጄሲ ጃክሰን ጠየቁ— — — — — — — —የትራምፕ መንግስት በህዳሴው ግድብ ድርድር ምክንያት ለኢትዮጵያ ...
09/04/2020

የትራምፕ አስተዳደር ለግብፅ በመወገን ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርሰውን ተፅእኖ እንዲያቆም ጄሲ ጃክሰን ጠየቁ
— — — — — — — —

የትራምፕ መንግስት በህዳሴው ግድብ ድርድር ምክንያት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ቀንሳለው ማለቱን ተከትሎ ኮንግረሱ ጣልቃ እንዲገባ ፖለቲከኛና የሰብዓዊ መብት ተማጋቹ ጄሲ ጃክሰን ጥሪ አቅርበዋል።

ሁለት ጊዜ በአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የዴሞክራቶች እጩ ለመሆን የተወዳደሩት ፖለቲከኛውና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ጄሲ ጃክሰን የትራምፕ አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ እያደረገ ያለውን ተፅእኖ ተቃውመውታል።

FOR IMMEDIATE RELEASE
Thursday, September 3, 2020

Rev. Jesse L. Jackson, Sr. condemned the approved plan to stop US Foreign Aid to Ethiopia and called on Congress to Intervene.

News reports that U.S. Secretary of State Mike Pompeo has approved a plan to stop $100 million in U.S. foreign aid to Ethiopia, because of the country’s ongoing dispute with Egypt and Sudan over the Grand Ethiopia Renaissance Dam (GERD), finally confirmed what we all knew from the beginning, that the U.S. has never been an impartial mediator in this conflict and instead fully supportive of Egypt.

With this action, the Trump administration, under the leadership of Treasury Secretary Steven Mnuchin (not the State Department), has fulfilled the request made last year by President Abdel Fattah el-Sisi of Egypt, in essence, urging President Trump to assist them. This is unfortunate and unjust, and the U.S. Congress must intervene, investigate and fully restore aid to Ethiopia.

Cross boundary water-sharing agreements are thorny issues that are not easily sorted out. It takes good faith and cooperation from all sides to eek out a win-win solution. The conflict between Ethiopia, Egypt and Sudan has been exacerbated by external interventions, especially the U.S. government.

This is a conflict mainly between two founding members of the African Union (AU), Ethiopia and Egypt. The AU has a Peace and Security Council that serves as “the standing decision-making organ of the AU for the prevention, management and resolution of conflicts and is the key pillar of the African Peace and Security Architecture that is the framework for promoting peace, security and stability in Africa.” This U.S. action is aimed at undermining the ongoing negotiations under the leadership of President Cyril Ramaphosa of South Africa and the current AU Chairperson.

To top it off, in a tweet a few months ago, the World Bank President David R. Malpass let it be known that he has spoken “with Ethiopian PM on recent financing approvals important to unifying Ethiopia and its neighbor’s ability to sustain constructive dialogue + cooperation on water sharing.” To my knowledge, no statement was issued to tie the World Bank’s financial support to Egypt with its cooperation (or lack thereof) on water sharing with Ethiopia.

Ethiopia is a reliable and very stable democratic ally of the U.S. on many vital fronts and should be treated with respect and dignity.

History will judge the U.S. government and the World Bank’s unjust intervention to deny 110 million Ethiopians an “equitable and reasonable” share of the Nile River for their development needs. This is nothing short of condemning a black African nation and her population to abject and perpetual poverty. No one should condemn Egypt to suffer unduly, considering that 97 percent of its population depends on the Nile River. Justice requires treating both nations and their over 200 million people fairly with justice the result on both sides.

Looking at the World Bank data on electric power consumption (kilowatt per capita) shows how much Ethiopia needs the GERD. In 2014, the most recent year for which World Bank data is available, the average for the world per capita electric power consumption is 3133 kilowatts. The figure for Egypt is 1683. For Ethiopia it is a mere 69 (sixty-nine). A former World Bank Deputy Global Manager, Yonas Biru, wondered how Ethiopia could survive with next to nothing-electric power, in a recent article in Addis Fortune.

His answer was as revealing as it is saddening. “The nation rides on the shoulders and backs of women. From cradle to grave, women carry Ethiopia on their back, literally. Girls are condemned to fetching water from miles away rather than going to school. Their mothers travel just as far and spend just as much time collecting firewood.”

The GERD, Biru said, signifies “the emancipation of Ethiopian women. The interventions by Egypt, the Arab League, the World Bank and the U.S. to delay and scale back the GERD is a setback for women. It is a revocation of the emancipation of Ethiopian girls and women.”

Ethiopia, one of the poorest black African nations, is standing alone against the mighty forces of the U.S. and the World Bank. Befitting of its history, Ethiopia remains unflinching with its indomitable sovereignty and unwavering spirit with its trust in what its people call “Ethiopia’s God.”

The World Bank’s professed dream is “A World Free of Poverty.” It behooves me to ask if Ethiopia, too, is in the Bank’s dream. The World Bank board of directors need to explain to over 50 million girls and women in Ethiopia why the World Bank stands against their economic emancipation.

Media contacts:
James Gomez

202.549.0395

[email protected]

312.371.7730

Alanna Ford

[email protected]

773.575.1945

በካናዳ ካልጋሪ 98 ኢትዮጵያዊያን በኮሮና ቫይረስ ተያዙhttps://t.me/Sebezmedia
09/04/2020

በካናዳ ካልጋሪ 98 ኢትዮጵያዊያን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

https://t.me/Sebezmedia

Ethiopian News Today Hamere Noah St. Kidanemhret Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Canada Calgary. What Sebez Media does is touches all forms of events like...

09/04/2020

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፓስፖርትና የሎ ካርድ ለማደስ ጊዜና እንግልትን የሚቀንስ አዲስ መላን እንሆ ብሏል
— — — — — — — —

አዲሱ መላ ቀድሞ ለዚሁ ጉዳይ ይወስድ የነበረውን ከ50-70 ቀን ወደ ሁለት ሳምንት ከማሳጠሩም በተጨማሪ አገልግሎቱን ፖስታ-ቤት መሄድ ሳያስፈልጎ ከቤቶ ሆነው መተግበሪያውን ስልኮ ላይ በመጫን ጉዳዮን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ ብሏል ኤምባሲው።

The Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in the United States of America is proud to announce the launch of a e-Government service for passport and Ethiopian origin ID renewal.

This digital service reduces processing time significantly to only 15 days.

An Ethiopian citizen or holder of an Ethiopian Origin ID card can now renew their passport and cards online from the comfort of their own home and have the documents delivered to their doorstep.

All through a safe, convenient, and fast way. Learn more https://eeidrenewal.com/

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአሜሪካው የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ውስጥ ለከፍተኛ ኃላፊነት ተመረጠች— — — — — — — —ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሊያ በቀለ በአሜሪካ ታላቁ የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ሀ...
09/03/2020

ኢትዮጵያዊቷ ወጣት በአሜሪካው የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ውስጥ ለከፍተኛ ኃላፊነት ተመረጠች
— — — — — — — —

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ሊያ በቀለ በአሜሪካ ታላቁ የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ሀላፊ ተደርጋ ተሾመች።

የ30 ዓመቷ ሊያ በቀለ በታዋቂው የሙዚቃ አሳታሚ ኩባንያ ዋርነር ሬከርድስ ስር የማስታወቂያና የገበያውን ስራ የሚሰራው የሪትም ፕሮሞሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ሆና ተሹማለች።

በአዲስ አበባ የተወለደችውና ከቤተሰቧ ጋር ገና በሁለት ዓመቷ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ሊያ በቀለ በቺካጎ ኮሎምቢያ ኮሌጅ በማርኬቲንግና ዓለም አቀፍ ግንኙነት (Minor Music Business) በከፍተኛ ማእረግ ተመርቃለች።

ሊያ በዋርነር ሬከርድስ የሪትም ፕሮሞሽን ምክትል ዳይሬክተር መሆኗን ተከትሎ በወንዶች የበላይነት በተያዘው በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ ወጣትና ጥቁር ቀለም ያላት ሴት ሆኜ ለዚህ ቦታ በመብቃቴ ደስታ ይሰማኛል ብላለች።

ሊያ ወደ አዲሱ ኃላፊነት ከመምጣቷ በፊት በሶኒ ሚዩዚክ ስር የኤፒክ ሬከርድስ ውስጥ በተመሳሳይ የማስታወቂያና የገበያውን ክፍል ትመራ እንደነበርም ፎርብስ መፅሔት ዘግቧል።

በሶኒ ሚዩዚክ ስር ለኤፒክ ሬከርድስ በምትሰራ ጊዜ በዓለም ላይ በሙዚቃው ዘርፍ ባለስም ከሆኑት ከዲጂ ካሊድ ፍሬንች ሞንታና እና ከሌሎችም ጋር የመስራት እድልን አግኝታለች።

በዚህ ኩባንያ የነበራት የስኬት ጊዜ ለአሁኑ ኃላፊነት እንዳስመረጣትም ተወርቷል።

ለመረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!

https://t.me/Sebezmedia

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫStatus update on
09/03/2020

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ

Status update on

በግማሽ ቢሊየን ብር በአዳማ የተገነባው 7ተኛው የሃይሌ ሪዞርት ተመረቀ— — — — — — — —የአዳማው ሃይሌ ሪዞርት ምቹ የመመገቢያና የስብሰባ አዳራሾች፣ የስፖርት ማዘወትሪያ ስፍራዎች፣ የመ...
09/03/2020

በግማሽ ቢሊየን ብር በአዳማ የተገነባው 7ተኛው የሃይሌ ሪዞርት ተመረቀ
— — — — — — — —

የአዳማው ሃይሌ ሪዞርት ምቹ የመመገቢያና የስብሰባ አዳራሾች፣ የስፖርት ማዘወትሪያ ስፍራዎች፣ የመዋኛ ገንዳዎች እና 106 የእንግዳ ማረፊያ ክፍሎች ያሉት እንደሆነ በምርቃቱ ላይ ተነግሯል።

የሪዞርቱ ባለቤት ሻለቃ ሀይሌ እንደተናገረው ሪዞርቱ የባለ 4 እና 5 ኮኮብ ደረጃን የሚያሟሉ አገልግሎቶችን ይሰጣል።

08/31/2020

የአዲስ አበባን ህገወጥ የመሬት ወረራ በተመለከተ የ #ኢትዮጵያ # ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ( #ኢዜማ) የዛሬው መግለጫ።

ከኢዜማ የፌስቡክ ገፅ

Address

Sterling, VA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gen PS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gen PS:

Share

እኛ !

ሀገራችንን ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ወሬዎችን በፍጥነት እና በትጋት ለእናንተ ለማቀበል ይንን ገጽ ከፍተናል፡፡ወዳጆቻችን ይሁኑ!