Admas Radio

Admas Radio Atlanta, GA based entertainment radio station.

መልካሙን ሳናስበው አጣነው ። ለተቸገረ ደራሽ ; ለተራበ አብይ ;ሰው ሲከፋው መካሪ እና እንዲሁም ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ብዙ ህፃናትን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሳድግ እንደ ስሙ እጅግ መልካም ሰው...
12/22/2023

መልካሙን ሳናስበው አጣነው ።

ለተቸገረ ደራሽ ; ለተራበ አብይ ;ሰው ሲከፋው መካሪ እና እንዲሁም ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ብዙ ህፃናትን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያሳድግ እንደ ስሙ እጅግ መልካም ሰው ነበረ።

መልካሙ ደምሴ እጅግ ተወዳጅ በነበረው የመጀመሪያው የETV 120 የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅ የነበረ ሲሆን ነዋሪነቱን በአትላንታ ካደረገ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች በመሳተፍ ይታወቃል፡

ከነዚህም ውስጥ በተስፋ ለኢትዮጵያ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ መስራች እና የቦርድ አባል ፤ በምሳሌ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ መስራች እና የቦርድ አባል ፤ በሰሜን አሜሪካ የጥበብ ባለሙያዎች ማህበር [EASNA) መስራች እንዲሁም በአድማስ ሬዲዮ ተወዳጅ ጋዜጠኛ በመሆን እያገለገለ የነበረ ወዳጃችን ነበረ።

ስለ መልካሙ ብዙ ማውራት ይቻል ነበረ ግን አቅም አጣሁ። መልኬ ያንተን ሞት እያመንኩ ባይሆንም ነፍስህን ልዑል እግዚአብሔር እንዲምራት እፀልያለሁ። ለቤተቦችህ እና ለእኛ ለወዳጆችህም መፅናናትን ተመኘሁ።
😭

09/16/2023

የ2016 የእንቁጣጣሽ በዓል ዋዜማ በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሴንተር አትላንታ

09/16/2023

ለ September 17 ዝግጅቱ ተጧጡፏል:: Let’s celebrate New year.

09/12/2023

Septembe 17,2023 የአዲስ ዓመትን በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በአትላንታ ተጋብዘዋል።
5616 Memorial Dr, Stone Mountain, GA 30083

የአድማስ ሬዲዮ አዘጋጆች በከፊል::
09/12/2023

የአድማስ ሬዲዮ አዘጋጆች በከፊል::

09/12/2023

ውድ የአድማስ ሬዲዮ አድማጮቻችን ይህ እናንተን ለ15 ዓመታት ወሳኝና ተዓማኒነት ያላቸውን መረጃዎች በቀጥታ ከአትላንታ ጆርጅያ በ 1100 AM ለመላው ዓለም ሲያስተላልፍ የቆየው የፌስ ቡክ አዲሱ ገጻችን ነው።

የድሮውን ገፅ የስራ ባልደረባችን በሕይወት ሲያልፍ ፓስወርድ ሪከቨር ማድረግ ባለመቻላችን በእዚህ ተከስተናልና ፎሎው እንደታደርጉን በአክብሮት እንጠይቃለን ታተርፉበታላችሁና::

እንኳን ለ 2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰን።
09/12/2023

እንኳን ለ 2016 የዘመን መለወጫ በዓል አደረሰን።

Address

Atlanta
Atlanta, GA
30083

Opening Hours

2pm - 6pm

Telephone

+14045121908

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Admas Radio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Admas Radio:

Share

Category