Fullness of God International Church

Founding Vision/የአመሠራረት ራዕይ
የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አመሰራረት:-ቤተክርስቲያኒቷ ለእግዚአብሔር ሰዎቸ ለፓስተር ብርሃን ጫነና ለፓስተር መርሲ መሰፍን በተሰጣቸው ራዕይ መሠረት በመኖሪያ ቤታቸው የተጀመረ ሲሆን፣ ዓላማና አፈጻጸሙ አብረዋቸው በእግዚአብሔር ፈቃድ ከሚሰሩ ፓስተሮችና አብሮ ሠራተኞች ጋር ነው::
የቤ/ክንዋም ዋናው ሥራም በኤፌሶን 3፡19 መሠረት ትውልድን ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ሙላት ማምጣት ነው:: ይህንንም ለማድረግ በማስተማር፣ በመገሰጽ በመጸለይና አስፈላጊውን ግብዓት ሁሉ በመጠቀም ወደ እግዚአብሔር ፍጹም ሙላት
ውስጥ ማስገባት ነው::

ይህንን ሥራ ለመሥራት ግን እግዚአብሔር ምንም እንኳል በባሪያ

ው ፓስተር ብርሃን ጫነ በኩል ይጀምር እንጂ፣ በራሱና በጥቂት ተባባሪ አብሮ ሠራተኞች ብቻ ከግብ ሊደርስ ስለማይችል ብዙዎችን እግዚአብሔር በራሱ አሠራርና አደራረስ የዚህ ራዕይ ባለቤትና ሥራ አስፈጻሚዎች እያደረገ ይቀጥላል፡፡

የፍጥረት አለም አሰራር አስገራሚና ድንቅ የሆነውና ውጤቱም እስከዛሬ ያልጠፋው እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ አብረው ስለሠሩት ነው፡፡ (ዘፍ1፡26)
እግዚአብሔር በሕብረት ከሠራ ሰው ደግሞ ይህንኑ አርአያ በመከተል ለአንድ ዓላማ ተባብሮና ሕብረት ፈጥሮ ቢሠራ ውጤቱ እርሰ በርስ አፈቃቅሮና አደጋግፎ ከማኖሩም በላይ የእግዚአብሔር መንግስት የበለጠ ማስፋት እንደሚስችል ሳይታለም የተፈታ እውነታ ነው፡፡ (ዘፍ.2፡18)፣ (መክ. 4፡9-10)

12/01/2025

"ጉብኝታችንን እንዴት እንጠብቅ?" ሙሉ መልዕክቱን ነገ ይለቀቃል !!! ይጠብቁን

11/30/2025

የእሁድ አገልግሎት የቀጥታ ስርጭት 11/30/25

11/29/2025

40 days prayer and fasting for the year 2026

11/27/2025

#በልሳን መፀለይ ሙሉ መልዕክቱን ነገ ይለቀቃል !!! ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ አርገው ይጠብቁ

11/26/2025

40 says prayer with P Mercy

11/24/2025

#ምስጋና ሙሉ መልዕክቱን ነገ ይለቀቃል !!! ኮሜንት ላይ ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ አርገው ይጠብቁ

የ40 ቀን የልዩነት ፀሎትከፓስተር ሜርሲ ጋር ከNov 4-Dec 13‘’ኤልያስ እንደ እኛ ሰው ነበር…’’ ያዕ 5:17🇺🇸ሰዓት በአትላንታ 12:30pm 🇪🇹በኢትዬጽያ ከምሽቱ 2:30ON Youtu...
11/21/2025

የ40 ቀን የልዩነት ፀሎት
ከፓስተር ሜርሲ ጋር
ከNov 4-Dec 13
‘’ኤልያስ እንደ እኛ ሰው ነበር…’’ ያዕ 5:17
🇺🇸ሰዓት በአትላንታ 12:30pm
🇪🇹በኢትዬጽያ ከምሽቱ 2:30
ON Youtube and Facebook

11/21/2025

Wow me Lord prayer time with P Mercy and Dr Berni

11/19/2025

የክብርህን ተስፍ መቀበል ||በፓስተር ሜርሲ መስፍን || Pastor Mercy Mesfin

11/19/2025

Wow me Lord! Prayer time with P Mercy

Address

Tucker, GA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fullness of God International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fullness of God International Church:

Share

Category