የአማራ ድምፅ /Voice Of Amhara

የአማራ ድምፅ /Voice Of Amhara ፈጣን መረጃዎች በነፃ

ሰበር ዜና በሰሜን ሸዋ የሽዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በዛሬው ዕለት ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ...
07/04/2023

ሰበር ዜና

በሰሜን ሸዋ የሽዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ የነበሩት አቶ አብዱ ሁሴን ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች በዛሬው ዕለት ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ መገደሉን ከቦታው በደረሰን መረጃ ለማረጋገጥ ችለናል።
Follow ሼር እያደረጋችሁ

 #ሰበር ዜና ፦ ጠቅላይ ሚንስትሩ ትናንት ማምሸውን ያለመረጋጋት ስሜትና የአዕምሮ መታዎክ እንደታየባቸው መረጃዎች እየወጡ ነበረ  በጥበቀዎቻቸው ሾልኮ በወጣው መረጃ መሠረት በአሁኑ ሰአት ወደ...
02/10/2023

#ሰበር ዜና ፦ ጠቅላይ ሚንስትሩ ትናንት ማምሸውን ያለመረጋጋት ስሜትና የአዕምሮ መታዎክ እንደታየባቸው መረጃዎች እየወጡ ነበረ በጥበቀዎቻቸው ሾልኮ በወጣው መረጃ መሠረት በአሁኑ ሰአት ወደ አንድ ክሊኒክ ለህክምና እንዳመሩና መታመማቸው ተረጋግጧል!!! ቀጣይ ሁኔታዎችን እየተከታተልን የምናሳውቃችሁ ይሆናል ሼር እና Follow ,like የአማራ ድምፅ ፔጅን

እኛን ያለ ይከተለን አማራን የሚያድነው ብቸኛው አማራጭ መደራጀት ብቻ ነው!!ፔጁን ሼር በማድረግ አማራ የሆነ ሁሉ ይቀላቀል እስኪ አማራ የሆነ ሼር ሼር መቀላቀል ሼርር 1ሚሊዮን አደረጃጀት ያ...
12/26/2022

እኛን ያለ ይከተለን አማራን የሚያድነው ብቸኛው አማራጭ መደራጀት ብቻ ነው!!
ፔጁን ሼር በማድረግ አማራ የሆነ ሁሉ ይቀላቀል እስኪ አማራ የሆነ ሼር ሼር መቀላቀል ሼርር 1ሚሊዮን አደረጃጀት ያስፈልጋል ግቡ!!!💚💛❤️

10/15/2022

ምን በመሆናችሁ ትኮራላችሁ? እስኪ ፃፉልን

የአማራን ትግል የቀበሩት በቁም የሞቱ የሙታን ስብስብ   አድርባዮች እነዚሁ!! የአማራን ህዝብ ከምድረገፅ የማጥፋትና ስነልቦናውን የመስለብ የጠላቶቻችን ሴራ ቁማችሁ አስፈፅማችኋልና  ይህን የ...
10/15/2022

የአማራን ትግል የቀበሩት በቁም የሞቱ የሙታን ስብስብ አድርባዮች እነዚሁ!!
የአማራን ህዝብ ከምድረገፅ የማጥፋትና ስነልቦናውን የመስለብ የጠላቶቻችን ሴራ ቁማችሁ አስፈፅማችኋልና ይህን የተወለደ ህፃን እራሱ አይረሳውም!!
of Amharaን ተቀላቀሉ ሼር

እኔ የአማራ ድምፅ ፔጅን ተቀላቅያለሁ እናንተስ የአማራው መዳኛ ብቸኛው አማራጭ መደራጀትን መርህ ያደረገው ፔጃችን ግን የናንተን ድጋፍ ይጠይቃል ሼር ማድረግና ፔጁን መቀላቀል!! ከእንቅልፋችን...
10/04/2022

እኔ የአማራ ድምፅ ፔጅን ተቀላቅያለሁ እናንተስ የአማራው መዳኛ ብቸኛው አማራጭ መደራጀትን መርህ ያደረገው ፔጃችን ግን የናንተን ድጋፍ ይጠይቃል ሼር ማድረግና ፔጁን መቀላቀል!! ከእንቅልፋችን እንንቃ ዳይ ሼር ሼር

ሰበር ዜና!ምስራቅ አማራ ፋኖ በዚህ ሰዓት ቆቦ ከተማ ገብቷል። ህዝቡ እንባ እየተራጨ ነው።የአማራ ድምፅ ፔጅን ይቀላቀሉ የርስዎ ድምፅ
10/03/2022

ሰበር ዜና!

ምስራቅ አማራ ፋኖ በዚህ ሰዓት ቆቦ ከተማ ገብቷል። ህዝቡ እንባ እየተራጨ ነው።

የአማራ ድምፅ ፔጅን ይቀላቀሉ የርስዎ ድምፅ

ምድር ላይ ያለህ አማራ በሙሉ ይሄን ፔጅ ተቀላቀል ስራ እንስራ ዳይ ሼር !!Stop Amhara Genocide!!!
10/02/2022

ምድር ላይ ያለህ አማራ በሙሉ ይሄን ፔጅ ተቀላቀል ስራ እንስራ ዳይ ሼር !!
Stop Amhara Genocide!!!

ያማል በእውነት ሁለት ብርቅዬ ልጆቻችን በአንድ ቀን አጣን አርቲስት ማዲንጎ አፍወርቅና ፋኖ አሸናፊ ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ!!
09/27/2022

ያማል በእውነት ሁለት ብርቅዬ ልጆቻችን በአንድ ቀን አጣን አርቲስት ማዲንጎ አፍወርቅና ፋኖ አሸናፊ ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ!!

  አንብቦ ሼርየበላይ ዘለቀ ልጆች አላችሁ ወይየቴዎድሮስ ትንፋሽ የት አላችሁየሚኒሊክ ጀግኖች የት አላችሁየልጅ እያሱ የራስ አሊ ነበልባሎች አላችሁ ወይ   እስኪ በአንድነት ሼር ማድረግ ፔጁን...
09/25/2022

አንብቦ ሼር
የበላይ ዘለቀ ልጆች አላችሁ ወይ
የቴዎድሮስ ትንፋሽ የት አላችሁ
የሚኒሊክ ጀግኖች የት አላችሁ
የልጅ እያሱ የራስ አሊ ነበልባሎች አላችሁ ወይ
እስኪ በአንድነት ሼር ማድረግ ፔጁን መቀላቀል በአንድነት እናሳድገው!! ድምፃችን ከፍፍ ይበል በፍጥነት ሼር ታሪክ እንስራ የአማራ ድምፅ ፔጅን መቀላቀል ሼር ይሄን የማያደርግ አማራ እራሱን የጠላ የአማራ ጠላት ብቻ ነው !!ገባ ገባ የኔ አማራዬ ጀግና ህዝብ ዋው !!!!❤️❤️❤️❤️❤️

የአማራ ፋኖ ሽራሮ አላችሁ ወይ አማራዬ በደማችን ህዝባችን ቀና ይላል!! #ሼር ፔጁን በፍጥነት መቀላቀል እናመሰግናለን
09/24/2022

የአማራ ፋኖ ሽራሮ አላችሁ ወይ አማራዬ በደማችን ህዝባችን ቀና ይላል!!
#ሼር ፔጁን በፍጥነት መቀላቀል እናመሰግናለን

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ የክልሉ ባለስልጣናት በተጠመዱበት አጉል ተግባር እንዳሳዘነው እና ምክር አዘል ማስጠንቀቂያ ለሚቀርባቸው የብአዴን ሰዎች መስጠቱ ተሰምቷል። ...
09/24/2022

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የዘመነ ካሴን መታሰር አስመልክቶ የክልሉ ባለስልጣናት በተጠመዱበት አጉል ተግባር እንዳሳዘነው እና ምክር አዘል ማስጠንቀቂያ ለሚቀርባቸው የብአዴን ሰዎች መስጠቱ ተሰምቷል።

#ዘመነ የአማራ መጠቃት የሚያሳስበው ነፃና የነፃነት ታጋይ ወንድማችን ነው። ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት! ክልሉን ይበልጥ ሌላ ትርምስ ውስጥ እንዳትከቱት ስጋቴ ነው ብሏል።
#አማራ የሆንክ ፔጁን በፍጥነት ተቀላቀል

 #እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ንቅናቄ ተጀመረ  ዘመነን የምትወዱ ፋኖን የምትወዱ ሼር በማድረግ አጋሩ ዳይ!!    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ዘመነ በአስቸኳይ ይፈታ!!  በአንድ ቀን ይሄን ፔጅ በመቀላ...
09/24/2022

#እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ንቅናቄ ተጀመረ ዘመነን የምትወዱ ፋኖን የምትወዱ ሼር በማድረግ አጋሩ ዳይ!!
እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ዘመነ በአስቸኳይ ይፈታ!!
በአንድ ቀን ይሄን ፔጅ በመቀላቀል ድምፃችን ከፍ እናድርገው ጠላት እርር ድብን ይበል በፍጥነት ሼር መቀላቀል አማራው ተራራው!!

ፍትህ ለፋኖ አማኑኤል አያልነህ!ፋኖ አማኑኤል አያልነህ ይባላል። የአማራ ፋኖ በጎንደር አባል ሲሆን በክተት መክት አዋጁ ወቅት አፈ ቀላፂዎች ከፊት አሰልፈው ሲያሞካሹት ነበረ ይህ ፋኖ በተለያ...
08/22/2022

ፍትህ ለፋኖ አማኑኤል አያልነህ!

ፋኖ አማኑኤል አያልነህ ይባላል። የአማራ ፋኖ በጎንደር አባል ሲሆን በክተት መክት አዋጁ ወቅት አፈ ቀላፂዎች ከፊት አሰልፈው ሲያሞካሹት ነበረ ይህ ፋኖ በተለያዩ አውደ ውጊያዎች ከማይላብ ጋይንት ወቅን እና ጨና ምሽግ ደርማሹ ጋሸና ብዙ ጀብዶችን የፈፀመ ጀግና ነዉ። ህወሃት በአማራ ላይወረራ ስትፈጽም ቀድሞ ነፍጡን ሲያነሳ ማንም የቀደመው አነበረም።ነገርግን የዚህ ጀግና ክፍያው እስር ሆኗል። በዚህ ሰአት በደቡብ ጎንደር በደብረታቦር ማረሚያ ቤት ያለፍርድ ያለ ዋስትና ከአምስት ወር ያላነሰ ጊዜ በማረሚያ ቤት ይገኛል። ካለምንም ፍትህ እና ጠያቂ አንዴ አዲስ ዘመን አንዴ ደብረታቦር እያመላለሱ እያሰቃዩት ይገኛሉ።

#ሼር በማድረግ ድምፅ እንሁነው!
የአማራ ድምፅ ፔጅ

 ? ምድር ላይ ያለ አማራ አለን ይበል ሼር ያድርግ ፔጁን ያልተቀላቀላችሁ በፍጥነት ግቡ!!እንዴት ነህ አማራው ነጩም ጥቁሩም የሚዘምትብህ አንተ ተራራው!! ሼር ሼር Like Follow ፔጁን
08/19/2022

? ምድር ላይ ያለ አማራ አለን ይበል ሼር ያድርግ ፔጁን ያልተቀላቀላችሁ በፍጥነት ግቡ!!እንዴት ነህ አማራው ነጩም ጥቁሩም የሚዘምትብህ አንተ ተራራው!! ሼር ሼር Like Follow ፔጁን

 #አስቸኳይ ሼር፦ይሄ ሚዲያ የተቋቋመው የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ፣ እንግልት የሰላምና የመልካም አስተዳደር የወሰን ጥያቄዎች የሚቀርቡበት ተረኛውንና ጨቋኙን ስርዓት በንቃት ለመታገል ነው ታዲያ ...
08/18/2022

#አስቸኳይ ሼር፦ይሄ ሚዲያ የተቋቋመው የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ፣ እንግልት የሰላምና የመልካም አስተዳደር የወሰን ጥያቄዎች የሚቀርቡበት ተረኛውንና ጨቋኙን ስርዓት በንቃት ለመታገል ነው ታዲያ በአመዛኙ ሲታይ የአማራ ህዝብ የማሀበራዊ ሚዲያ ተሳትፎው የወረደ በመሆኑ ፔጁን በተፈለገው መጠን ከፍ ማድረግ አልተቻለም!!ለምሳሌ ሌላውነ ማሀበረሰብ ብንመለከት የኦሮሞ የትግራይ ድምፅ የሆኑ ድረገፆች በአጭር ጊዜ በመቶ ሺ የሚቆጠር ተከታይ በቀናት ውስጥ ይፈጥራሉ ይሄ የህዝቡ ንቃተ ህሊና ነው አሁንም ጊዜው አልረፈደም ሁሉም አማራ ሼር በማድረግ በመቀላቀል በቀላሉ የህዝባችን ድምፅ መሆን እንችላለን አሊያ ግን ነገም እንደትናንቱ መበላታችን አይቀርም።በተባበረ ክንድ የአማራን ሰቆቃ እናስቆማለን!!እንተባበር ግቡ እንደራጅ ሼር አድርጉ ተቀላቀሉ ሠላም !!የአማራ ኢሊቶች መልክት

Baga guyyaa dhaloota mootii fi mootittii nagaan geessan🙏Mootii Menelik ጣላት ካልሆነ አያልፍም Like ና Share መልካም ልደት ለንጉሱ እና ለንግስ...
08/18/2022

Baga guyyaa dhaloota mootii fi mootittii nagaan geessan🙏Mootii Menelik ጣላት ካልሆነ አያልፍም Like ና Share
መልካም ልደት ለንጉሱ እና ለንግስቲቱ🙏
በሰላም እረፉ!!

 #ፍትህ፦በኢትዮጵያ ታሪክ በዘመነ አብይ ኩሩ የሆነው የምስራቅ አፍሪካው ኮኮብ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንዲህ ተዋርዷል በተራ ቡድን ምርኮኛ ሆኗል በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ላይ ቁ...
08/17/2022

#ፍትህ፦በኢትዮጵያ ታሪክ በዘመነ አብይ ኩሩ የሆነው የምስራቅ አፍሪካው ኮኮብ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንዲህ ተዋርዷል በተራ ቡድን ምርኮኛ ሆኗል በጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ላይ ቁማር አስይዟቸው ባላዬ ዝም በማለት ለስቃይ ለእግልት ለዘለፋ ለርሃብ ሰጧቸዋል ፍትህ በመቀሌ ለሚሰቃዪ ለመከላከያ ሰራዊታችን ? ሼር ይደረግ
ምንጭ፦ከምርኮኛ መከላከያ ሰራዊት ተመላሽ

Address

Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማራ ድምፅ /Voice Of Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የአማራ ድምፅ /Voice Of Amhara:

Share