Amhara first

Amhara first Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amhara first, Digital creator, Bahir Dar.
(1)

ጎጠኝነቱን እንደያዘ ተደረጎሰ😂
13/03/2026

ጎጠኝነቱን እንደያዘ ተደረጎሰ😂

 #ሰበርየምርጫ ቦርዷን ሴትዮ በጊዜ ቁጥር ነገር ካላስተማሯት በዚህ አያያዟ በጦቢያ ምርጫ ያደረገ ህዝብ ብዛቱን በቢሊየን እንደምታደርሰው ይገመታል😂😟😏
13/03/2026

#ሰበር
የምርጫ ቦርዷን ሴትዮ በጊዜ ቁጥር ነገር ካላስተማሯት በዚህ አያያዟ በጦቢያ ምርጫ ያደረገ ህዝብ ብዛቱን በቢሊየን እንደምታደርሰው ይገመታል😂😟😏

13/03/2026

ድብደባው የበዛባት የፌስቡክ ፔጅ😢

ባህር ዳር፣ጎንደርና ደ/ማርቆስ ላይ ዶክተሮችን እያሳደደ የሚገድል ማነው???ባለፈው 1 አመት ብቻ በርካታ ዶክተሮችን አጠናል።
04/02/2026

ባህር ዳር፣ጎንደርና ደ/ማርቆስ ላይ ዶክተሮችን እያሳደደ የሚገድል ማነው???
ባለፈው 1 አመት ብቻ በርካታ ዶክተሮችን አጠናል።

04/02/2026

አቶ አብይ ስለወልቃይት ግልጽ ባያደርግልንም የፌደራል ግዛቱ ለማድረግ ወይም ከሁለቱ ክልሎች ውጭ መተዳደር አለበት የሚል ሐሳብ እንዳለው ተናግሯል።አቶ አብይ የግሉ ግዛት ለማድረግና ግዛቱን ለአረብ ኢሚሬት ሊሸጠው ስለመሆኑ በተደጋጋሚ ተናግሬ ነበር።ብአዴን በአማራ ክልል ወልቃይተ ጠገዴ ዞን እያለ የሚደሰኩረው ጊዚያዊ ማታለያ ነው።ፋኖ ሁነህ ግዛትክን ለማስጠበቅ ተደራጅ።የተከዜ ዘብ የወደፊቷ self administration አድማ በትን ወይም ፖሊስ ነው።ስለዚህ ይህ ስብስብ መፍረስ አለበት።

03/02/2026

ድሮን ያስፈልገናል።ድሮኑ የብርሐኑን ሰራዊትን ሳይሆን የጭብጨባ ምክርቤቱን እስከወዲያኛው የሚዘጋ ነው።ይታሰብበት።ከዚህ በሗላ የክላሽ ተተኳሽ ለመግዛት የሚውል ገንዘብ ማንም እንዳይልክ።We must buy Drones .

03/02/2026

We need Drone 💪❗️Think about it❗️

 #አብይ vs.  #እዮብበምድር ላይ ስትኖር እንደ እዮብ የዋህ ሁን።እንደ አብይ ደግሞ ውሸታም አትሁን።    ።።።።።።።።የዘመኑ አባቶች ሲመርቁ።።።።።IMF የ2026 የሐገሪቷን እድገት የተ...
03/02/2026

#አብይ vs. #እዮብ
በምድር ላይ ስትኖር እንደ እዮብ የዋህ ሁን።
እንደ አብይ ደግሞ ውሸታም አትሁን።
።።።።።።።።የዘመኑ አባቶች ሲመርቁ።።።።።
IMF የ2026 የሐገሪቷን እድገት የተነበየው 7.1% ነው። አቶ አብይ ደግሞ IMF እድገታችንን የተነበየው 9.1% ነው እያለ ሲቀደድ ነበር
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

 #የዛሬው ጨዋታ ሙሉ ጭብጡ።።።።።ተወዳዳሪዎች በሙሉ ጠፉ።አለም ዲክታተር እንዳይለኝ ባካችው ተሳተፉ😂😎
03/02/2026

#የዛሬው ጨዋታ ሙሉ ጭብጡ።።።።።
ተወዳዳሪዎች በሙሉ ጠፉ።አለም ዲክታተር እንዳይለኝ ባካችው ተሳተፉ😂😎

  ❗️ #አስቸኳይ❗️       #ሸርይደረግየፋኖ አመራሮቹ ያሉበት ቦታ ታውቋል።ዘመነናዝናቡ።  እነሱን ለመያዝ ከፍተኛ ሀይል አሉበት ወደተባለው ቦታ ተንቀሳቅሷል።እነሱጋር ምትቀርቡ ልጆቸ መረ...
02/02/2026

❗️
#አስቸኳይ❗️
#ሸርይደረግ
የፋኖ አመራሮቹ ያሉበት ቦታ ታውቋል።ዘመነናዝናቡ።
እነሱን ለመያዝ ከፍተኛ ሀይል አሉበት ወደተባለው ቦታ ተንቀሳቅሷል።እነሱጋር ምትቀርቡ ልጆቸ መረጃውን እንድታደርሷቸው እናሳውቃለን።

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara first posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share