
04/19/2025
https://www.facebook.com/share/p/15npoJM1J9/
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሳኤው አደረሳችሁ!🙏
ውድ ወዳጆቼ…
በሕይወት ጉዞዬ ያለፍኩባቸውን ጎዳናዎች ዘወር ብዬ በማስታወስ በሙያና በግል ሕይወቴ ያጋጠሙኝን ፈተናና ስኬቶች የከተብኩትንና “ፍኖተ ጥበብ” ስል የሰየምኩትን ግለ ታሪክ መጽሐፌን በቅርቡ ለንባብ እንደማበቃ ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!
አንብባችሁ አስተያየታችሁን እንደምትለግሱኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡!✍️🙏
ይሁኔ በላይ