Bawza Ethiopian Newspaper
- Home
- United States
- Washington D.C., DC
- Bawza Ethiopian Newspaper
About Bawza News Bawza is an Ethiopian newspaper and online publication. The word Bawza in Amharic refers to a powerful beam of light.
(49)
Bawza which was launched in 2008 is an Amharic-English newspaper focuses on different core issues. As light makes vision possible, our newspaper Bawza by giving information intends to help people to see various aspects of life with a clearer vision of understanding. Bawza incorporates different sections in its publication. The business section covers various market related information tips creatin
g a common place for buyers and sellers. The social column focuses on family related issues giving a special emphasis on the Ethiopian-American youth. It will provide vital information to increase the youth understanding about Ethiopia’s historical, cultural and national heritage. The art and entertainment section brings you renowned musical and art personalities who have exhibited excellence in their professional career. We value our readers and will always strive harder to satisfy your information needs. Bawza newspaper and online publication through its established distribution network channels is effectively distributed within wider area coverage. Bawza is also accessible to millions more around the world through its website: http://www.bawza.com
10/18/2022
አርቲስት ይሁኔ በላይ እና አርቲስት አቢ ላቀው ከአፍሮ ግሩቭ ባንድ ጋር በእራኤል ቴላቪቭ ከተማ ውስጥ በነበራቸው ዝግጅት ላይ በቅርብ በህይዎት ለተለየን ለአርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ ከፕሮግራሙ አዘጋጆች እና ከታዳሚዎቻቸው ጋር ነፍስ ይማር በማለት በፀሎት ሲያስታውሱት...!
ቪዲዮውን ይዘነዋል ተከታተሉት!
ነፍስ ይማር!
ኦክቶበር 15,2022 በእስራኤል ቴላቪቭ!

09/05/2022
አሜሪካዊቷ "ሰርክአለም" Ladena Schnapper የባህላችን አፍቃሪ ወዳጅ ቋንቋችንን ጭፈራችንን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ከልብ አፍቃሪ የነበረችው አማርኛን አቀላጥፋ የምትናገር ባህላዊ ጭፈራችንን የምትወድ በተለይም ከጥቂት አመታት በፊት በሞት ያጣነውን የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር “የህዝብ ለህዝብ” የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቡድንን በመሪነት ይዞ የተንቀሳቀሰው በሗላም ኑሮውን በአሜሪካን አገር በማድረግ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባህላቸውን ቋንቋቸውን እንዳይረሱ እንዲያከብሩ እንዲጠብቁ ይለፋ ይተጋ ከነበረው የጥበብ ሰው አቶ ተስፋዬ ለማን በቅርብ ያግዙት ከነበሩት አንደኛዋ የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የነበረችው Ladena Schnapper በቅፅል ስሟ “ሰርክአለም" በመባል የምትታወቀው ዛሬ አረፈች!
ለመላው ቤተሰቦቿና ወዳጆቿ መፅናናትን ይስጥ!
https://www.youtube.com/watch?v=WUdoPq1CAc4

07/28/2022
እንኳን በድል ተመለሳችሁ!
በዓለም ሁለተኛ በአፍሪካ አንደኛ ሆናችሁ
የከፍታን ጫፍ ነክታችሁ
የሀገር ባንዲራ ለብሳችሁ
የህዝብ አደራ ጠብቃችሁ
ስለ ኢትዮጵያ ተወዳድራችሁ
አሸንፋችሁ! እንኳን በድል ተመለሳችሁ!
በፈር ቀዳጇ ተመርታችሁ
ጭንቀታችን ገብቷችሁ
ኢትዮጵያ ትሳቅ ብላችሁ
ወርቅ ብርና ነሃስ ይዛችሁ
እንኳን በድል ተመለሳችሁ!
አምላክ ኢትዮጵያን ይወዳታል!
ኮርተንባችኋል!
ይሁኔ በላይ | 2014

06/01/2022
አደላላታለሁ! 🔥🔥💯 ተለቀቀ 💯🔥🔥
ከተመቻችሁ ሼር ይደረግ!
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | "አደላላታለሁ" "Adelalatalehu" | 2022 #ይሁኔበላይ

10/11/2021
Ethiopia | Yehunie Belay | ለእናት አገር ጥሪ ምላሽ እኔም ለአገሬ ፕሮግራም ላይ በዋሽንግተን ዲሲ ሞንመንት | October 9,2021

09/29/2021
ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ | Official New Music Video 2021ገቢው :-ቪዲዮው ለእናንተ ከደረሰ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ አንድ ወር ባሉት ቀናት ውስጥ በዩቱብ ከሚገኜው ገቢ በጦርነቱ ምክኒያት .....

09/26/2021
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ | Official New Music Video 2021ገቢው :-ቪዲዮው ለእናንተ ከደረሰ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ አንድ ወር ባሉት ቀናት ውስጥ በዩቱብ ከሚገኜው ገቢ በጦርነቱ ምክኒያት .....

09/23/2021
ይሁኔ በላይ “ገላጋይ” በአንድ ቀን ውስጥ!
🔥🔥🔥✅ 100,000 🔥🔥🔥✅
https://youtu.be/RhuyDmysVPo
https://bit.ly/3c3uaye

09/22/2021
“ገላጋይ”
በጥያቄያችሁ መሰረት ዛሬ 🔥🔥🔥✅ ተለቀቀ🔥🔥🔥✅
Yehunie Belay - ይሁኔ በላይ | Gelagay - ገላጋይ | Official New Music Video 2021ገቢው :-ቪዲዮው ለእናንተ ከደረሰ ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ አንድ ወር ባሉት ቀናት ውስጥ በዩቱብ ከሚገኜው ገቢ በጦርነቱ ምክኒያት .....

09/09/2021
የይሁኔ በላይ "ገላጋይ" አዲሱ የሙዚቃ ቪዲዮ በቅርብ ቀን ውስጥ ይለቀቃል!
ምስሉን ተጭነው ሰብስክራይብ የሚለውን ምልክት እንደገና በመጫን የዩቱብ ቻናሌ የቤተሰብ አባል ይሁኑ:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ቪዲዮዎችን ቀድመው ለማየት አጭር መንገድ ነው:: እወዳችሗለሁ:: https://bit.ly/3c3uaye

06/10/2021
በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ::
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ልሳቅ ያለው | Lesak Yalew | 1994

06/03/2021
ይሁኔ በላይ |ቅበጭልኝ | ቢያዳምጡት የማይሰለች ዘመን የማይሽረው ስራ !
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ቅበጭልኝ | Kibechilegn | 1994 Belay #ይሁኔ በላይ #ቅበጭልኝ

06/01/2021
Yehunie Belay |ይሁኔ በላይ | አሎ ሉሎ | Alo Lulo | 1994

05/30/2021
ምስሉን ተጭነው ሰብስክራይብ የሚለውን ምልክት እንደገና በመጫን የዩቱብ ቻናሉ የቤተሰብ አባል ይሁኑ:: የይሁኔ በላይን የሙዚቃና የተለያዩ በየጊዜው ለሚለቀቁ ቪዲዮዎችን ቀድመው ለማየት አጭር መንገድ ነው::
Artist Yehunie Belay Official Channel of all his music videos and more.

05/30/2021
ይሁኔ በላይ ለፉሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት:: እንዲህም ተቀኜላቸዉ::
ሃሎ! ይሰማል?
እንኳን ደስ ያላችሁ !

05/28/2021
Yehunie Belay |ይሁኔ በላይ | አሎ ሉሎ | Alo Lulo | Official Live Performance #ይሁኔ በላይ #አሎ ሉሎይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻና...

05/26/2021
በደቡብ ኦሞ ዞን ለታሪኩ ጋንኪስ /ዲሽታ ጊና/ ከመንግስትና ከአድናቂዎቹ ዳጎስ ያለ የገንዘብና የዓይነት ሽልማት ተበረከተለትሀዋሳ፡ ግንቦት 18/2013 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳ.....

05/25/2021
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለማጠናከር በሸራተን ሆቴል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን እስካሁን ለክለቡ ድጋፍ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ቃል መገባቱን ታወቀ።

05/19/2021
ይሁኔ በላይ እና ቤተሰቦቹ በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የአንድ ሰዓት በመርከብ ጉዞ በኋላ በሚገኜው ካታሊና አይላንድ (ደሴት) ውስጥ ሲዝናኑ የሚያሳይ ቪዲዮ!
Yehunie Belay | ከቤተሰብ ጋር ሽርሽር | Family Trip To Catalina Island in Los Angeles Californiaይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይ...

05/06/2021
የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ሥርዓተ ቀብር ወደሚፈጸምበት ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን አሸኛኘት እየተደረገለት ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2013 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸኛኘቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሥራ ባልደረቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል።
አስከሬኑ በወታደራዊ ሥነ ሥርዓት ነው የክብር አሸኛኘት እየተደረገለት የሚገኘው።
የኮሚሽነር አበረ አዳሙ ሥርዓተ ቀብር በባሕርዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ይፈፀማል።
ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
source : AMC

05/04/2021
ነፍሳቸውን ይማር! ለመላ ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን::
የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዱ ቢቆይም ሊሻላቸው ባለመቻሉ ሚያዚያ 26/2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

05/03/2021
የሽብርተኛው ጁንታ ተፈላጊ ወንጀለኞች በአፋር ክልል ሾልከው የሚወጡበት ምንም አይነት ክፍተት አለመኖሩን የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አረጋገጠ ።በሃገር ክህደት እና የሰሜን ዕዝ...

05/03/2021
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,008 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 429 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 258,813 ደርሷል። በሌላ ....

05/03/2021
ኢትዮጵያ የውስጥ ችግሯን ተቋቁማ ሁለተኛውን ዙር የአባይ ግድብ ውሃ ከሞላች፣ ለ 90 ዓመታት ገደማ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ጸንቶ የቆየው የሃይል አሰላለፍ መለወጥ ይጀ....

05/02/2021
Meronne Teklu currently lives in Alexandria’s West End and is running for City Council to amplify and elevate the voices of our minority communities with City leadership. Professionally, she works as a technology management consultant at a professional services firm in Northern Virginia. Meronne i...
05/01/2021

05/01/2021
የትንሳዔ በዓል ሲከበር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ እንዲሆን የሃማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን ...

05/01/2021
ቀዳሚው የሙዚቃ አሳታሚ አረፈ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት በሀገሪቱ የነበረው የሙዚቃ ውጤቶችን የሚያቀርብ አንድ የጣልያን ድርጅት ነበር። ይህ ድርጅት በበቂ ደረጃ የህዝብን .....

05/01/2021
የትንሳኤ በዓል ሲከበር ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ ህብረተሰቡ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር ከመኖሪያ ቀ...

05/01/2021
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው በተስፋና በተጋድሎ መካከል ውስጥ ሆነን ነው። በአንድ በኩል የሀገራችንን ትንሣኤ አሻግረን እ...

04/29/2021
እዉነተኛ ፍቅር የሚገኜዉ ዝቅ ብለው በሚገቡባት ደሳሳ ጎጆ ነው::

04/29/2021
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ተካሄደ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያዘጋጀው የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ተካሄደ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጸሎተ ሀሙስ እና የረመዳን የኢፍጣር መርሐግብር ም.....

04/29/2021
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,198 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,130 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
COVID-19 REPORTED CASE IN ETHIOPIA DATE, 29,04,2021 ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6,198 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1,130 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ....

04/26/2021
ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::
ወደ ሀገር ዉስጥ ሊገባ የነበረ ከመቶ ሰማንያ ሺህ በላይ የእጅ ገጀራ በቁጥጥር ስር ዋለ::ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ከ15 ቀን በፊት በአስመጪ ዳዊት የማነ ስም ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእ....
Address
1924 9th Street NW
Washington D.C., DC
20001
Telephone
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Bawza Ethiopian Newspaper posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Contact The Business
Send a message to Bawza Ethiopian Newspaper:
Videos
Shortcuts
Category
Nearby media companies
-
"Mama Tutu's Directory" Ethiopian Yellow Page
9th Street NW -
9th Street NW
-
9th Street NW
-
Florida Avenue NW
-
Washington
-
20001
-
New Hampshire Avenue NW
-
11th Street NW
-
20001
Other Washington D.C. media companies
-
13th Street
-
Georgetown University
-
Nebraska Avenue NW
-
New York Avenue NE
-
20038
-
The Center for Public Integrity
17th Street Nw Ste -
Massachusetts Avenue NW, Washington D.c.
-
N Street NW
-
Pennsylvania Avenue SE
Comments
We hope you'll help us spread the word about this scholarship opportunity to high school seniors pursuing higher education!
Ethiopian-Community Center DC Ward IV Ethiopians in Washington DC Embassy of Ethiopia, Washington, D.C. Bawza Ethiopian Newspaper Ethiopian Community Development Council, Inc. Ethiopian Community Center in Maryland
የሚያሳዝነዉ ሞች አተሮ መለስ ሰላዊ ለታሪክ ለተተኪዉ ትዉልድ ያስቀመጡት የፌደራል ኢህሀዴግ በተቃዋሚዎች ሲፈራርስ ከልብ በማዘን ነዉ፤፤[email protected]…….[email protected] ቂጦን የምትበዳ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ደቡብ ቂጥ በመሸጥ ህለዉና አደጋ ላይ ወድቆ ለአንድ አመት በላይ አድርጎል በናይጄሪያ ኢንባሲ እና በአሜሪካ መንግስት የተቀነባበረ ሴራ የትግል ድርጅታችን ላላስፈላጊ ዉጊያ ላይ መገኘቱ ተጠያቂዉ ፌደራል ኢህሀዴግ ነዉ፤፤