Bawza Ethiopian Newspaper

Bawza Ethiopian Newspaper About Bawza News Bawza is an Ethiopian newspaper and online publication. The word Bawza in Amharic refers to a powerful beam of light.

Bawza which was launched in 2008 is an Amharic-English newspaper focuses on different core issues. As light makes vision possible, our newspaper Bawza by giving information intends to help people to see various aspects of life with a clearer vision of understanding. Bawza incorporates different sections in its publication. The business section covers various market related information tips creatin

g a common place for buyers and sellers. The social column focuses on family related issues giving a special emphasis on the Ethiopian-American youth. It will provide vital information to increase the youth understanding about Ethiopia’s historical, cultural and national heritage. The art and entertainment section brings you renowned musical and art personalities who have exhibited excellence in their professional career. We value our readers and will always strive harder to satisfy your information needs. Bawza newspaper and online publication through its established distribution network channels is effectively distributed within wider area coverage. Bawza is also accessible to millions more around the world through its website: http://www.bawza.com

07/08/2025

የኢትዮጵያ አርቲስቶችን የሙያ ባህሪ እና የሙያ ብቃት በቅርብ የሚከታተለው የድምጽ፣ የግጥም እና የዜማ ሃያሲው ተወልደ በየነ (ተቦርነ) በይሁኔ በላይ ፍኖተ ጥበብ ግለ ታሪክ መጽሐፍ መረቃ ላይ ተገኝቶ የሰጠው አስተያየት እና አዝናኝ ንግግር!

ይሁኔ በላይ በባለቤቱ አንደበት ሲገለፅ!
06/27/2025

ይሁኔ በላይ በባለቤቱ አንደበት ሲገለፅ!

06/25/2025
"ይሁኔ ቅኔ ነው"!የይሁኔ በላይ የልጅነት መምህሩ አቶ አያሌው ጌታነህ በፍኖተ ጥበብ ግለ ታሪክ መጽሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው ምስክርነታቸውን የሰጡበት ቪዲዮ...! ሊንኩን ተጭንው ይመልከቱ።እ...
06/24/2025

"ይሁኔ ቅኔ ነው"!
የይሁኔ በላይ የልጅነት መምህሩ አቶ አያሌው ጌታነህ በፍኖተ ጥበብ ግለ ታሪክ መጽሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው ምስክርነታቸውን የሰጡበት ቪዲዮ...! ሊንኩን ተጭንው ይመልከቱ።

እንኳን ደስ ያለህ! ይሁኔ በላይ!

የይሁኔ በላይ የልጅነት የእውቀት መምህሩ አቶ አያሌው ጌታነህ የይሁኔን የጥበብ ጉዞ ከ40 ዓመት በፊት ቀድመው የተረዱ እና ልዩ ስልጠናና ክትትል ያደርጉለት የነበሩ ሲሆን "ፍኖተ ጥበብ" ግ....

የይሁኔ በላይ ፍኖተ ጥበብ ግለ ታሪክ መጽሐፍ እጅግ በደመቀና በአማረ ሁኔታ በአሜሪካ ተመረቀ!
06/23/2025

የይሁኔ በላይ ፍኖተ ጥበብ ግለ ታሪክ መጽሐፍ እጅግ በደመቀና በአማረ ሁኔታ በአሜሪካ ተመረቀ!

“ፍኖተ ጥበብ” ግለ ታሪክ መፅሐፌ ተመረቀ!ፈጣሪ ክብር መስጋና ይድረሰው።ውድ ወዳጆቼ አድናቂዎቼ እና የጥበብ ጓደኞቼ አብራችሁኝ ተገኝታችሁ የደስታዬ ተካፋይ ስለነበራችሁ ፣ ስላከበራ...

ደረሰ! 5 ቀን ብቻ ቀረው!እዚያው እንገናኝ!ሼር ሼር ሼር!
06/16/2025

ደረሰ! 5 ቀን ብቻ ቀረው!
እዚያው እንገናኝ!
ሼር ሼር ሼር!

- ግለ ታሪኬን ስጽፍ ‹‹ፍኖተ ጥበብ››  የሚል ርእስ የሰጠሁት በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፤ አንደኛ በውስጧ ተወልጄ፣ አፈሯን ፈጭቼ፣ በውኃዋ ተራጭቼ አድጌ፣ ለወግ ለማዕርግ የበቃሁባት...
06/05/2025

- ግለ ታሪኬን ስጽፍ ‹‹ፍኖተ ጥበብ›› የሚል ርእስ የሰጠሁት በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው፤ አንደኛ በውስጧ ተወልጄ፣ አፈሯን ፈጭቼ፣ በውኃዋ ተራጭቼ አድጌ፣ ለወግ ለማዕርግ የበቃሁባት፣ እትብቴ የተቀበረባት ቦታ ፍኖተ ሰላም ከተማን ስም ከፊሉን የያዘ በመሆኑ፤ ሁለተኛ ‹‹ጥበብ›› ከዚያች ከምወዳት ትንሽ ከተማ አውጥቶ ዓለምን በደስታ እንድዞር፣ የዓለም የኢኮኖሚም፣ የፖለቲካም ቁንጮ በሆነችው አሜሪካ ለመኖሬ ምክንያቱ ጥበብ ስለሆነ ‹‹ፍኖተ››ን ከ‹‹ጥበብ›› ጋር አቆራኝቼ የመጽሐፌ ርእስ አድርጌዋለሁ፡፡

ይሁኔ በላይ በቃለ መጠይቁ ከተናገረው...!

ደረሰ! ደረሰ ! ደረሰ...እያለን ነው የባህሉ ንጉስ።

ውድ ወዳጆቼ…
በሕይወት ጉዞዬ ያለፍኩባቸውን ጎዳናዎች ዘወር ብዬ በማስታወስ በሙያና በግል ሕይወቴ ያጋጠሙኝን ፈተናና ስኬቶች የከተብኩትንና “ፍኖተ ጥበብ” ስል የሰየምኩትን ግለ ታሪክ መጽሐፌን ለማስመረቅ ቀን እና ሰዓቱን ለእናንተ ሳስተዋውቅ በደስታ ነው።።
በእለቱ ተገኝታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድትሆኑልኝ ስል የአክብሮት ጥሪየን አስተላልፋለሁ። 🙏✍️🤗🎉

05/12/2025
05/10/2025
04/24/2025

አንድ አባት እንዲህ አሉ
ልጄ ሆይ፥
“..... ባጭሩ......
▪️ችኮላ፡- የትዕግስት ጠላት የጠብ አባት ነው።
▪️ምኞት፡- የቁም ህልም ነው።
▪️ማስተዋል፡- የራቀን ለማቅረብ የቀረበን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነፅር ነው።
▪️ህልም፡- በሀሳብ ተቀርፆ በቅዠት የሚወለድ ነው።
▪️መከራ፡- የፀባይ ማረምያ የስራ ማነቃቂያ የጥበብ ማቋቋሚያ ነው።
▪️ትግስት፡- ተደብቆ ቆይቶ ድል ማድረጊያ መሳርያ ነው።
▪️ፍቅር፡- መያዣ የሌለውን የሰውን ልብ አስሮ ለመያዝ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነው።”
•••
☞ 🅢🅗🅐🅡🅔

አይሞሎ!ለፈንዞ ጌታ ለጥርኝ ጌታ ይድረሰ ሰላምታ!እንኳን ለ85ኛ የአገው ፈረሰኞች ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!ዓመቱን ጠብቆ ብቅ የሚለውን ያሸበረቀ፣ የደመቀ ፣ አስደማሚ እና ለአይን ማራ...
01/29/2025

አይሞሎ!
ለፈንዞ ጌታ ለጥርኝ ጌታ ይድረሰ ሰላምታ!
እንኳን ለ85ኛ የአገው ፈረሰኞች ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ!
ዓመቱን ጠብቆ ብቅ የሚለውን ያሸበረቀ፣ የደመቀ ፣ አስደማሚ እና ለአይን ማራኪ የሆነውን ዓመታዊ በዓልን ፣ የፈረሰ ትርኢቱን ፣ የወንዶችን እና የሴቶችን ሽምጥ ግልቢያ ከባለ ታሪኩ ከደጋግ የአዊ ህዝብ ጋር በእንጅባራ ከተማ ተገኝቶ ማሳለፍ ምን ያህል ደስታ እንደሚሰጥ ያየሰው ይመስክር!
በበዓሉ ለመታደም እድሉ የገጠማችሁ እንግዶች፣ ምንኛ ታድላችሗል!
በፈጣሪ ፈቃድ ለከርሞ በሰላም ያገናኘን።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
ይሁኔ በላይ

Address

Washington, DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bawza Ethiopian Newspaper posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bawza Ethiopian Newspaper:

Share

Category