Ethiopian Dj የኢትዮጵያን ሙዚቃ

Ethiopian Dj የኢትዮጵያን ሙዚቃ Ethiopian entertainer page

The official page of © Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ is broadcast and media production · advertising service company founded February 3, 2005, ETHIOPIANDJ.COM

10/06/2024

አዲስ አበባ በአንዳንድ ቦታዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ስለሚከሰት ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመሬት ምርምር ሳይንስ ክፍል አሳሰበ

10/06/2024

ሰበር ዜና
ዛሬ ከምሽቱ 2፡10 ላይ በደብረዘይት በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ህይወት አለፈ
በአዲስ አበባም በተለያዩ ቦታዎች የመንቀጥቀጥ ንዝረቱ እንደተሰማ ነዋሪዎች አስታውቀዋል።
የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመሬት ነክ ጥናት ባለሟያ ጉዳዩን ምክንያት በማጣራት መጠመዱን ገልፆ ሰሞኑን መሰል መንቀጥቀጦች ሊከሰቱ ስለሚችሉ የአዲሳበባ ነዋሪዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል
በተለይዛሬ ከሰአታት በፊት በኦገስት ሰጡት የስልክ መግለጫ የአዲስ አበባ ምስራ ስሜናዊ ክፍል ለመንቀጥቀጡ ተጋላጭ ስለሆነ በምሸት በትላልቅ ህንፃዎች ውስጥ ማደር አድጋ ስለሚኖረው እርግጠኛ እስከሚኮን በምድር ቤቶች እንዲኖሩ በተለይ ኮንዶሚኒየሞች ላይ ያሉ ህብረተሰቦች የንዝረት ምልክት ሲሰሙ ፈጥነው ለቀው ንዲወጠ እና ባዶ ሜዳዎችን እንዲጠቀሙ ሊፍት ከመጠቀምም እንዲቆጠቡ አሳስበዋል።

አሳዛኝ ሰበር ዜና Breaking news ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ለዘመናት በስደት ይኖርባት በነበረችው አሜሪካ ጎዳና ላይ ዛሬ 1/ 19/ 2017 ንጋት አካባቢ ህይወቱ አልፎ ጎዳና ላ...
09/29/2024

አሳዛኝ ሰበር ዜና Breaking news

ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ታደሰ ለዘመናት በስደት ይኖርባት በነበረችው አሜሪካ ጎዳና ላይ ዛሬ 1/ 19/ 2017 ንጋት አካባቢ ህይወቱ አልፎ ጎዳና ላይ መገኘቱን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማህበር በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። የአርቲስቱ አስክሬን በሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን ቀብሩም በትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ መንበረ ሥላሴ እንዲሆን ስለተወሰነ የአርቲስቱን አስክሬን ወደኢትዮጵያ ለመላክ ዝግጅቱ መጠናቀቁን ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ የተሰኘው ማህበር በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል ።
የአርቲስቱ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የሙያ አድናቂዎቹ በተገኙበት ሽኝት እንደሚደረግለትም ከውዲሁ ለማውቅ ተችሏል።

EthiopiaDJ ለአርቲስቱ ቤተሰቦች እና ውዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለሙያው አድናቂዎቹ የተሰማውን ሀዘን ከወዲሁ ለመግለፅ ይወዳል መፅናናትንም ይመኛል ነብስ ይማር RIP🙏

አንጋፋው የእሁድን በebs አቅራቢ አስፋው መሸሻ ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ሆስፒታል(ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል) ህክምናውን እየተከታተለ መቆየቱን ይታወቃል ይ...
10/19/2023

አንጋፋው የእሁድን በebs አቅራቢ አስፋው መሸሻ

ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ሆስፒታል(ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል) ህክምናውን እየተከታተለ መቆየቱን ይታወቃል

ይሁንና እስትሮኩ በአንድ በኩል ያለው የሰውነት ክፍሉ ላይ ያደረሰው ጉዳት ምንም መሻሻል ባለማሳየቱ ማክሰኞ ምሽት ጥቅምት 6 ለተሻለ ህክምና ወደ አሜሪካ መጓዙን ሰምተናል

መልካም እንዲገጥመው ተመኝተናል።

©️ ኢትዮጵያን ዲጄ

እግዚአብሔር ይማርህ💐 አስፍሽ ❤

አጉል በእግዚአብሔር ላይ ማመፃችንን ብናቆ ይሔ ሁሉ መቅሰፍት ባልመጣብን ነበረየሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማየት አብዝቶ በአመፀ ጊዜ ሰማይ ተከፈተ ያለመጠንም ዘነበምድር ተናወጠች ሰዎችን...
09/27/2023

አጉል በእግዚአብሔር ላይ ማመፃችንን ብናቆ ይሔ ሁሉ መቅሰፍት ባልመጣብን ነበረ
የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ቁጣ ለማየት አብዝቶ በአመፀ ጊዜ ሰማይ ተከፈተ ያለመጠንም ዘነበ
ምድር ተናወጠች ሰዎችን እና በላዮ ላይ ያሉትን ሁሉ ዋጠች ንፋሳትም በቁጣ ነፈሱ በምድር ላይ ያለውን ሁሉ በሰዎችላይ አፈረሱ አስተውሎ ግን አንዱም ሊመለስ የወደደ የለም።
ሴት ከሴት ወንድንም ከውንድ እናጋባለን ይህን የሚቃወሙ የኢትዮጵያ መነኮሳት በጅምላ ተረሸኑ ስለሃጥያታችን ማራቸው የማሉ ስለአለም ሰላም የሚለምኑ አባቶች በግፍ ተገደሉ እንግዲያውስ ማን ስለበደላችን ይፀልይልን የእግዚአብሔር ቁጣስ እንዳያጠፋን በአለም ፃዲቅ በታጣ ጊዜ ይህን ከተማ ላጠፋው ነው እና ውጣ አለው ከአስር በታች ፃድቅ በእንዲት ከተማ ካለ ከተማዋ ከመጥፋት አትድንም።

በብራዚል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አዋረዱ
በእስራኤል የብሉይ ዘመን ቀይ ጥጃ የጣዖት መሰዋት ተዘጋጅ ከእንግዲህም ማምጽስለኢየሱስ በአደባባይ ቢሰብክ ይታሰራል አሉ።
በእኛው ሀገር ኢትዮጵያ ደሞ በየገዳሙ አንዴ ጁንታ እንዴ ፋኖ እየተባሉ ቅዱሳን መነኮሳት በጅምላ ተረሸኑ
እናም ሳይንስ ቴክቶኒ የአለም ሙቀት መጨመር እያለ አንዴ ደሞ የመሬት መናወጡን የአለት ግጭት የመሬ እንቅስቃሴ ዳንኤል የተባለ አውሎ ነፋስ ቅብጥርስ ያሉ መራቀቅ ማንንም እንደማያድን አውቆ የእግዚአብሔርን ክንድ በሐጥያታችን በአመፃችን ሳቢያ እንደቀመስን ተረድተው በንሰሃ መመለስ ብቻ ነው ዓለምን ሊያድናት የሚችለው ከዛበተረፈ ግን እንደፈርኦን ልባችንን ብናደነድን ትርፉ በባህር ሰጥሞ መጥፋት ይሆናል ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ በተሰበረ ልብ በንሰሃ እንባ ወደፈጣሪያችን እንመለስ ያኔ ይሄ ሁሉ ቁጣ በፍጥነት ሲቆ እናየዋለን ያለበዛግን ሳይንስ እያልን በትንታኔ እንደማንድን እንወቀው የትኛው የሳይስ ጥበብ ይሆን ምድርን ከመናወጥ የሚያስቆማት?
የትኛውስ የሳይንስ ትንታና ከአውሎንፋስ እና ጎርፍ ዓለምን ታደጋት?
ማስ ከእግዚአብሔር ቁጣፊት በጥበቡ ሊያመልጥ ቻለ?
በሰሩት እረጃጅም ህንፃ ፍርስራሽ ውስጥስ ከመቀበር በጥበባቸው የዳኑ ወዴት አሉ? እንግዲያውስ ከንቱ ድካማችሁን ገለል እናድርግ እና በተሰበረ ልብ ወደፈጣሪያችን እንጩኽ መፍትሔው ይሔብቻነው።
በሚሊዮኖች ወረርሺን ኮረና ሲቀጥፋቸው ሳይንስ መች አስጣላቸው አዎ አሁንም አረፈደም የከፋው ጥፋት ሳይመጣ በንሰሃ እንመለ ያለበዛ ግን በአመፃችን ብንፀና ምድርም አየሩም ፀሐዩም የእግዚአብሔር ናቸው በፈጣሪያቸው ስናምፅ እነሱ በእኛ ላይ በቁጣ መቅሰፍት ይሆኑብናል እያየነው ያለነውም ይሄንኑ ነው
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይህን የመቅሰፍት ዘመን ለማለፍ ያብቃ አሜን።
መምህር ዘላለም አዱኛ

አርቲስት አብነት ዳግም አርፏል የኢትዮጵያ ዲጄ ለቤተሰቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናት ተመኘንነብስ ይማር RIP
08/09/2023

አርቲስት አብነት ዳግም አርፏል የኢትዮጵያ ዲጄ ለቤተሰቦቹ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናት ተመኘን
ነብስ ይማር RIP

ሰበር ዜናTefera negash ተፈራ ነጋሽ ዳግም ወደሙዚቃው አለም ተመልሷል የድሮ ስራዎቹንም ለተመልካች በአዲስ መልክ ሰርቶ አቅርቦል ከነሱም መካከል ሰው ማመኔን ለሕዝብ ተለቋል ቪዲዮን ለ...
06/05/2023

ሰበር ዜና
Tefera negash ተፈራ ነጋሽ ዳግም ወደሙዚቃው አለም ተመልሷል የድሮ ስራዎቹንም ለተመልካች በአዲስ መልክ ሰርቶ አቅርቦል ከነሱም መካከል ሰው ማመኔን ለሕዝብ ተለቋል ቪዲዮን ለመመልከት ሊንኩን /ማስፈንጠሪያው ይጫኑ

02/02/2023



‹‹የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ባህል እምብርት ናት፡፡የሀገሪቱን ታሪክ ሳይቀር የሰነደች ናት፡፡ በቤተ ክርስቲያኗ ለዘመናት የተሠራው የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ቤተ ክርስቲያኗን "የአረንጓዴ አሻራ እምብርት" ያደርጋታል።

በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ በርካታ የፈተና ጊዜያት አልፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ይህንን ከባድ ጊዜ እንደምታልፈው እምነቴ ነው።

ጥያቄ ያነሳው አካልም "አጥቂ" እርምጃ ከመውሰድና ከመገንጠል ይልቅ ቅሬታውን በቀጥታ ለአባቶችና ምእመናን ማሳወቅና በቤተ ክርስቲያኗ ሕግ መሄድ ይገባው ነበር።በቀጣይም በራሷ በቤተ ክርስቲያኗ ሕግ መሰረት በውይይት እንዲፈታ ፍላጎቴ ነው።

ይቺን ቤተ ክርስቲያን ማፍረስ ማለት ሀገር ማፍረስ በመሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡ ሁለቱ አብያተ ክርስቲያናትም እንደቀደመው ጊዜ በመተባበር ይቀጥላሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናንንም አንድነታቸውን እንዲያስጠብቁና ይህ ባይሆን በቀጣይ ትውልድ ሁሉ የሚያስጠይቅ ይሆናል ::በዚሁ ሂደትም ከጎናችሁ እንደምንቆም ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ::››

የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ከማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የተናሩት ነው፡፡

Morgan Freeman vs Fantu Mandoyeእንዴት አያችሁት?
02/02/2023

Morgan Freeman vs Fantu Mandoye

እንዴት አያችሁት?

 #ሸዋሮቢት ሸዋሮቢት ትናንት ጀውሃ የልዩ ሀይል ካምፕ ላይ  ሆን ተብሎ በታቀደ እና በተቀናጀ መልኩ በከፈቱት ጥቃት መጠነ ሰፊ የሆነ ጭፍጨፋ ደርሷል!!ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ምኢትዮጵያ ዲ...
01/23/2023

#ሸዋሮቢት

ሸዋሮቢት ትናንት ጀውሃ የልዩ ሀይል ካምፕ ላይ ሆን ተብሎ በታቀደ እና በተቀናጀ መልኩ በከፈቱት ጥቃት መጠነ ሰፊ የሆነ ጭፍጨፋ ደርሷል!!

ጥር 14 ቀን 2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ዲጄ ሚዲያ

ሸዋሮቢት ዙጢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በሎደር መኪና የቀብር ጉድጓድ ተቆፍሮ 24 የልዩ ሀይል አስከሬን በጅምላ ተቀብሯል ሲሉ የኢትዮጵያ ዲጄ ምንጮች ገልጸዋል።

በተጨማሪም ሸዋሮቢት ማርያም ቤተክርስቲያን 4 የፌደራል ፖሊስ አስከሬን ተቀብረዋል።

ሸዋሮቢት ቁስለኛ የልዩ ሀይል አባላት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከትናንት ማታ ጀምሮ ህክምና ሲሰጥ ነበር ።
የቁስለኞች ቁጥር ከ ሰላሳ በላይ የሆነ ሲሆን ሃያ ቁስለኞች በደብረ ብርሀን ሪፈራል ሆስፒታል እየታከሙ ነው።

ቀሪዎቹ 10 ደግሞ ቁስለኞች በሸዋ ሮቢት ዙጢ ሆስፒታል እየታከሙ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ዲጄ ምንጮች አረጋግጠዋል።

የብራዚል የቀድሞ ዕውቁ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ::
12/29/2022

የብራዚል የቀድሞ ዕውቁ ተጫዋች ፔሌ በ82 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ::

Address

Washington, NC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Dj የኢትዮጵያን ሙዚቃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Dj የኢትዮጵያን ሙዚቃ:

Share