Davii Man Mebrat Productio

Davii Man Mebrat Productio Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Davii Man Mebrat Productio, Broadcasting & media production company, West.

ምን አልባት ካሳለፍነው በኋላ እረስተነው ይሆናል እንጅ ብዙ የማይታለፍ የመሰለንን ቀን በእግዝአብሔር ቸርነት አልፈናል !
07/07/2025

ምን አልባት ካሳለፍነው በኋላ እረስተነው ይሆናል እንጅ ብዙ የማይታለፍ የመሰለንን ቀን በእግዝአብሔር ቸርነት አልፈናል !

ዕብራውያን 7:23-35እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይ...
07/06/2025

ዕብራውያን 7:23-35
እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤

እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

ያዘጋጀልንን ሊሰጠን የያዝነውን ሲያስጥለን ነፍሳችን ለምን? በሚል ጥያቄ ስንት ጊዜ ተጨንቃ ይሆን?  እግዚያብሄር አዋቂ ነው 🙏🏽
07/03/2025

ያዘጋጀልንን ሊሰጠን የያዝነውን ሲያስጥለን ነፍሳችን ለምን? በሚል ጥያቄ ስንት ጊዜ ተጨንቃ ይሆን?

እግዚያብሄር አዋቂ ነው 🙏🏽

“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ...
06/07/2025

“በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።”

ኤርሚያስ 17:7-8

ለምስጋና እና ለንሰሀ ቀን አይቆጠርም! Thanks 🙏🏽 JESUSE
03/09/2025

ለምስጋና እና ለንሰሀ ቀን አይቆጠርም! Thanks 🙏🏽 JESUSE

ዘዳግም 33:26፤ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ፡ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
03/01/2025

ዘዳግም 33:26፤ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ፡ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።

የተማሰው ጉድጓድ ተዘጋ ድቅድቅ ያለው ሌሊቱም ነጋ ሞት አለፈ በደጃፌ ላይ ስትመጣልኝ ከላይ ከሰማይ  ማዳን ያንተ ነውና ለስምህ ይሁን ምስጋና  👇🏾👇🏾👇🏾እንደገና እድልን ስለሰጠኸኝ አመሰግን...
01/12/2025

የተማሰው ጉድጓድ ተዘጋ ድቅድቅ ያለው ሌሊቱም ነጋ ሞት አለፈ በደጃፌ ላይ ስትመጣልኝ ከላይ ከሰማይ ማዳን ያንተ ነውና ለስምህ ይሁን ምስጋና
👇🏾👇🏾👇🏾
እንደገና እድልን ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ🙏🏽

የወንድም ጓደኛየ miss you 🥰 የእናቴ ልጅ
11/01/2022

የወንድም ጓደኛየ miss you 🥰
የእናቴ ልጅ

God is good all the time 🙏🏽🫶🏽🙏🏽
10/08/2022

God is good all the time 🙏🏽🫶🏽🙏🏽

ቀብር የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም  ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።የቀብር ...
09/28/2022

ቀብር

የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።

የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በወዳጅነት አደባባይ የክብር ሽኝት ይከናወናል።

ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ።

😥😭😢
09/21/2022

😥😭😢

ሀዝቤ ሆይ ንቃትኩረትህን ከኢየሱስ ክርስቶስ አንስተህ ወደሌላ እንድታደርግ የሚያደርግ ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርት ወይም ስብከት ሁሉ ሰይጣናዊ ነው።ሰይጣን የቅዱሳንን ወይም የቅዱሳን መላዕክት...
07/27/2022

ሀዝቤ ሆይ ንቃ

ትኩረትህን ከኢየሱስ ክርስቶስ አንስተህ ወደሌላ እንድታደርግ የሚያደርግ ማንኛውም መንፈሳዊ ትምህርት ወይም ስብከት ሁሉ ሰይጣናዊ ነው።ሰይጣን የቅዱሳንን ወይም የቅዱሳን መላዕክትን ስም ስትጠራ ብትውል አይደነግጥም የኢየሱስን ስም እንድትጠራ ግን ፈጽሞ አይፈልግም ምክንያቱም መዳን በዚህ ስም ብቻ አንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃልና።ይህንን ስም በሙሉ ልብህ አምነህ መጥራት የጀመርክ ዕለት ፈጽሞ እንደምታመልጠው ሊያገኝህም ከቶ እንደማይችል ያውቃልና በተቻለው ሁሉ ይህንን ስም እንዳትጠራ ያደርጋል።የኢየሱስ ስም ሲጠራ አንዴ የቅዱሳንስ ወይም የመላዕክትስ ለምን አልተጠሩም እያልክ አትከራከር።እሱ ተፎካካሪ የለውም ለውድድር በፊቱ ደፍሮ የሚቀርብ የለምና አንተ ጌታዬ አዳኜ በለው በውነትም ብቸኛው አዳኝህ እሱ ነው እና ያልተጻፈ እያነበቡ ስተው ከሚያስቱህ ራቅ።ወደዘለአለም ጥፋት ከሚመሩህ ሰዎች የከፋ ጠላት የለህም እና። መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብቻ እንደሆነ በሌላ በማንም በምንም እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽና ፍንትው አድርጎ አስቀምጦልናል።🙏💓

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ሐዋሪያት ሥራ 4:12-14

የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
ሮሜ10:13

ኢየሱስም፡— እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ዮሐንስ14:6

ኢየሱስም፡— እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
ዮሐንስ14:14

Address

West

Telephone

+16478061437

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Davii Man Mebrat Productio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Davii Man Mebrat Productio:

Share