Msgei

Msgei ‼️‼️
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
🇪🇹ለኢትዮጵያ ሁሌም እውነትን እና ፍትህ ትሻለች 🇪🇹🕊🕊🕊

15/07/2025

‼️
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

👇👇👇👇👇👇👇👇
page like follow ያድርጉ!!

  የሰቲት ሁመራ ዞን ም/እተዳዳሪ ና ሰለም ድህነነት " ኮረኔልደመቀ ዘውዱጥሪ አቀረበ!!🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👉በዚህ ጦርነት ሀገር ወዳዱን የአማራ ህዝብ ከማሳቃየት  ውጭ ምንም አይነት...
14/07/2025

የሰቲት ሁመራ ዞን ም/እተዳዳሪ ና ሰለም ድህነነት " ኮረኔልደመቀ ዘውዱጥሪ አቀረበ!!
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

👉በዚህ ጦርነት ሀገር ወዳዱን የአማራ ህዝብ ከማሳቃየት ውጭ ምንም አይነት ለወጥ የሌለው ሰለሆነ አማራን ለመታደግ አማራጭ ሰላም ሰለመሆኑ እና የአማራን ህዝብ ጥቅምን ፣ባህል ፣ወግ አና እሴትን በጠበቀ መልኩ የሰላም ድርድር ቢጀመር የተሻለ ነው !
🙎‍♂️በዚህ ጦረነት አትራፌ የሆነ ሀይል የለም !ጦርነቱም የእርስ በእርስ እንጅ ድንበር የማስመል አይደለም ሲሉ አክለው ተናግረዋል !የማህበረሰባችን የሰጠንን አደራ ወደጎን ጥለን የራሳችንን ጥቅም የምናስከብር ከሆነ የማህበረሰባችንን አደራ መብላት ሰለሚሆን ቆም ብሎ በማስብ በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ባህልና ወግ በሰላም እና በእርቅ መፈታት አለበት ሲሉ በአፅኖት ተናግረዋል!!

👉 እያደረጋችሁ አድሷቸው ሰላም ለሚፈልግ ሀይል!!❓

#የመረጃ ምንጭ ፦ ሰቲት ሁመራ ዞን ኮምንኬሽን
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
like follow በማድረግ ወዳጅ ይሁኑ !

14/07/2025

‼️

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

🤙ፈጣንና አዳዲስ መረጃ እኝዲደረሳችሁ like&follow አድርጉ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿✍️✍️✍️
👉 page
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

14/07/2025

!!

👉በ2018ዓም ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የሚገመተው የደሞዝ የገቢ ግብ የመንግስት ሰራተኛ ኑሮው እንዲሻሻል የሚያደርግ አይደለም ዝቅተኛ ደሞዝንም ከግምት ያላስገባ እና የገቢ ግብር መነሻ 5% የሚባለውንም የረሳ መሆኑ መንግስት ሰራተኛውን ከመጥቀም ይልቅ ጉዳቱ ያመዘነ መሆኑ በርካታ አካላቶች እየተቹት ይገኛሉ !!

🤘መንግስትም አምባ ገነንነት ወጥቶ በንግግር መግባባት የመንግስት ሰራተኛው ጥቅም ሊያሻሽል ይገባል የዘወትር ሀሳባችን ነው!!

‼️
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
page like & follow ማድርግ እንዳትረሱ!!
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
pageነፃ የህዝብ ሚዲያ ሀሳብ ማካፈያ‼️‼️

14/07/2025

በአዊ ዞን ብቻ 190 አማራ ጥጃ ሽጦ የገዛውን ጠበንጃ ካለመጣህ ብሎ በፋኖ ረሽኖቸዋል አብዛኛው አርሶ አደር 100,000ብር መቀጫ ከፍለዋል!!
ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
የአማራ ውለታ ይህ ነውን‼️

14/07/2025

የአማራ ህዝብ ንቃ ዛሬ ጥጋብ ቢሆን ነገ ራሃብ እንደሚመጣ ኢትዮጵያን ያቆየ ህዝብ እንዴት ዛሬ በወሬ ነጋሬዎች ይሸወዳል‼️‼️
ፋኖ ሌባ እንጅ አማራ አይደለም

14/07/2025

🤭🤭🤭🤭🤭🤭
ፋኖ ጦጣ ሆነ እንዴ ቡሬን ከተማ ተቆጣጠርኩ ብሉ አቀባበል ላደርግ ስሄድ መከላከያ አይቶ ፈረጠጠ አሉ‼️‼️

13/07/2025

!!
👇👇👇 🤘🤘
🌴🌴🌴🌴🌴 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
page like &followማድረግ እንዳትረሱ!!

⚽️⚽️  !!⚽️⚽️            ~~~~~~~~~~~~~~~‎🔥 ዛሬ ምሽት 4:00 በአለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል!!‎‎❔ ማን ዋንጫውን ያ...
13/07/2025

⚽️⚽️ !!⚽️⚽️
~~~~~~~~~~~~~~~
‎🔥 ዛሬ ምሽት 4:00 በአለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል!!

‎❔ ማን ዋንጫውን ያሸንፋል ❓
መልካም እለተ ሰንበት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

 !~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~🤓ይህ የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ነው። በአዲስ የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጁ ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል።ውድ ቤ...
12/07/2025

!
~~~~~ ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
🤓ይህ የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣው አዋጅ ነው። በአዲስ የተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጁ ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ የጸና ይሆናል።ውድ ቤተሰብ ተቀናሽ/ እያላችሁ በውስጥ መስመር ሰትልኩ ለነበራችሁ በሙሉ መረጃውን !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#ምንጭ ፦የፌዴራል ሲቪልሰርቪስ ኮሚሽን ገፅ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
page like follow ማድረግ እንዳትረሱ!!

12/07/2025

ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ😌
እንዳትረሱ!🙏🙏

 ‼️ 🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🤙ቲክቶከሩ ጆን ዳንኤል ከ 11 ወር የእስር ቆይታ በኃላ ከእስር መፈታቱ ተሰምቷል የሚባለው መረጃ አሉ ቫልታ ወሬ /ስህተት መሆኑ  እየተነገረ ይገኛል  ሰ...
12/07/2025

‼️
🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗🔗
🤙ቲክቶከሩ ጆን ዳንኤል ከ 11 ወር የእስር ቆይታ በኃላ ከእስር መፈታቱ ተሰምቷል የሚባለው መረጃ አሉ ቫልታ ወሬ /ስህተት መሆኑ እየተነገረ ይገኛል ሰለሆነም መረጃው በመጣራት ላይ ሰለሆነ እንደተጣራ መረጃ የምናደርሳችሁ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃለን !

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
page follow &like

Address

Da Dang

Telephone

+251961766565

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Msgei posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share