አዲስ መዝናኛ

አዲስ መዝናኛ ሰላም በዓለም አቀፍ ዙርያ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ሁሉ ኢት ቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/iux6B4HDpgg5NGI8
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ፈቅር ጤና አፈር ለሚበላው ጉልበት ስቀን ተጫውተን እንኑር

26/11/2025

ከሚድያ ከጠፈባቹ ሰው አፈላልጉ ለኔ ዳዊት ድሪም 😳😱

አቤት ጭካኔ አቤት ግፍ አዝናለሁ የምር አዝናለሁ ሰው እንዴት በሰው ላይ የጨክናል ፈጣሪ ይቅር አይለንም መቼም 🥹😭😭😭
25/11/2025

አቤት ጭካኔ አቤት ግፍ አዝናለሁ የምር አዝናለሁ ሰው እንዴት በሰው ላይ የጨክናል ፈጣሪ ይቅር አይለንም መቼም 🥹😭😭😭

24/11/2025
23/11/2025

በሊቢያ ታግተው ነው እርዷቸው ብለው የሚወጡ የእርዳታ ጥሪዎች 99.99% ውሸት ናቸው ።

ሊቢያ ከገቡ በኃላ ወደ አውሮፖ ለመሻገር 5850 ዶላር ያስፈልጋል ያንን ዶላር ማግኘት ስለማይችሉ ሆን ብለው ተመካክረው ራሳቸውን የታገቱ በማስመሰለ ቪዲዮችን እና ፎቶዎችን በመልቀቅ ገቢ ማሰባሰቢያ ይሰራሉ ።

ያ ማለት በትክክል የሚታገቱ ሰዎች የሉም ማለት አይደለም ከ 50ሺ ሰዎች መሀከል 1 ሰው ሊታገት ይችላል
@መረጃው ሙሌ

23/11/2025

shewooferawoo na eyewoo

የሚገርማቹ ይህ ልጅ የብዙ ሴቶች ገንዘብ አጭበርብሮ ነበር ወደ ሊብያ የተጓዘው ! ግን በፊት የብዙ ሴቶች ሊብያ ያሉት ገንዘብ አሰባስቦ ነበር ያልገባኝ እንዴት ነው የሊብያ ስቆቃ ገንዘብ እያ...
23/11/2025

የሚገርማቹ ይህ ልጅ የብዙ ሴቶች ገንዘብ አጭበርብሮ ነበር ወደ ሊብያ የተጓዘው ! ግን በፊት የብዙ ሴቶች ሊብያ ያሉት ገንዘብ አሰባስቦ ነበር ያልገባኝ እንዴት ነው የሊብያ ስቆቃ ገንዘብ እያሰባሰበ ቆይቶ አሁን እራሱ ሊብያ ነኝ ብሎ ገንዘብ ለራሱ አሰባስቡልኝ ብሎ ብቅ አለ አልገባንም ሀሳባቹ ስጡበት ቪድዮው ካያቹ የሆነ ድራማ ተካኖበት ሕዝብ የአረብ ሀገር ሴቶች ቅፈላ እየተካሄደ ነው !ለምን ሄደ የሊብያ ስቆቃ እያወቀ ?
በፊት የሴቶች የዘረፈው ገንዘብ መልስ ሲባል ቲክቶኬ ሽጬ እመልሳለሁ ብሎ ነበር !
ኦኬ እሺ ግን ያለገባን ነገር አለ መርምሩ !!!!

እራሳቸው እንደ ቢንቢ ትንኝ በጋርደ‍ የሚጓዙት ከሕዝብ ልብ የላቸውም እራሳቸው በኮንፊደንስ መጓዝ አይችሉም ምክንያቱም ምላስ ብቻ ናቸው ህዝብ እኮ እነዚህ ቢንቢ መሆናቸው አያውቅም 🤨
23/11/2025

እራሳቸው እንደ ቢንቢ ትንኝ በጋርደ‍ የሚጓዙት ከሕዝብ ልብ የላቸውም እራሳቸው በኮንፊደንስ መጓዝ አይችሉም ምክንያቱም ምላስ ብቻ ናቸው ህዝብ እኮ እነዚህ ቢንቢ መሆናቸው አያውቅም 🤨

ሰይጣን የነገሰበት ዘመን ጠዋት ጀምርው ከህዝብ ጎን ሲደክሙ ያልተሸለሙ ከካናዳ መጥተው የሚሸለሙ መኪና ብርቃቸው ያልሆነ ማወዳደር ግፍ ነው የደከሙ የለፍ መኪና ብርቅ የሆነባቸወ‍ እያሉመሸለም...
23/11/2025

ሰይጣን የነገሰበት ዘመን ጠዋት ጀምርው ከህዝብ ጎን ሲደክሙ ያልተሸለሙ ከካናዳ መጥተው የሚሸለሙ መኪና ብርቃቸው ያልሆነ ማወዳደር ግፍ ነው የደከሙ የለፍ መኪና ብርቅ የሆነባቸወ‍ እያሉ
መሸለም ሲኖርባቸው ለዚህ ሰው ለመሸለም ማወዳደር በራሱ ድንቁርና ነው 🙂

23/11/2025

part 2

አማርኛ :- አምሮብሻል
ጴንጤ :- ሞገስ ፈሶብሻል

አማርኛ :- እሺ
ጴንጤ :- ጌታ የፈቀደው ይሆን

አማርኛ :- እንቢ
ጴንጤ :- ውስጤ አልሞላም

አማርኛ:- ላስብበት
ጴንጤ :- ልፀልይበት

አማርኛ :- አትረብሽኝ
ጴንጤ :- አታውከኝ

አማርኛ :- ጥሩ ላይ ነህ ቀጥል
ጴንጤ :- ፀጋ ይጨመርልህ

አማርኛ :- ችግር ውስጥ ነበርኩ
ጴንጤ :- ስንት ወጀብ አለፈ በላዬ

አማርኛ :- ጴንጤ ነው
ጴንጤ :- በጌታ ወንድሜ ነው

አማርኛ :- አይኖቻንን እንጨፍናለን
ጴንጤ :- አንዴ በመንፈስ እንሁን

አማርኛ :- ዘናጭ
ጴንጤ :- ሞገስ የጠገበ

አሁን ደሞ የንዴት ቃላትን እንተረጉማለን 😂

አማርኛ :- አትሞላፈጥ
ጴንጤ :- በማይመች አካሄድ አትጠመድ

አማርኛ:- ይዞህ ይሂድ
ጴንጤ: - ጌታ ይሰብስብህ

አማርኛ :- እምነቱን ትቶ የሄደ ሰው
ጴንጤ :- የጠፋው በግ🥹

አማርኛ :- አትንበዛበዝ
ጴንጤ :- ንግግርህ አያንፅም

አማርኛ :- ላንተስ አፍም የለኝ
ጴንጤ :- ጌታ ምህረት ያርግልህ

አማርኛ :- ጥፋ ከፊቴ
ጴንጤ :- ጌታ ይገስፅህ

አማርኛ :- ለስድስት ወር ከአገልግሎት ታግደሃል ዝር እንዳትል
የቸርች ሽማግሌወች :- ጥቂት ግዜ ወስደህ ራስህን እይ

ልጨምር ?😂

ለእናትህ ሲል አላህ ካለህበት ጭንቅ እሱ ያውጣህ አክሪሽ 😓
21/11/2025

ለእናትህ ሲል አላህ ካለህበት ጭንቅ እሱ ያውጣህ አክሪሽ 😓

‎    🫀🙏❤️‎​ዛሬ ከአንድ የከባድ መኪና ሾፌር ዘንድ ከጂቡቲ ለዘመድ የተላከልኝን እቃ ለመቀበል አዲስ አበባ ውኃ ልማት ማርያም ሰፈር ወደሚገኝ የመኪና ጋራዥ መሄድ ነበረብኝ። ከዋናው አስ...
17/11/2025

‎ 🫀🙏❤️
‎​ዛሬ ከአንድ የከባድ መኪና ሾፌር ዘንድ ከጂቡቲ ለዘመድ የተላከልኝን እቃ ለመቀበል አዲስ አበባ ውኃ ልማት ማርያም ሰፈር ወደሚገኝ የመኪና ጋራዥ መሄድ ነበረብኝ። ከዋናው አስፋልት መንገድ ወደ ውስጥ ለመግባት ረዥም የጠጠር መንገድ በባጃጅ ማቆራረጥ ግድ ይላል።

‎​በመጨረሻም ሾፌሩን አገኘሁት። የመጣው ዕቃ ክብደት ያለው ከመሆኑም በላይ፣ ቦታው ለራይድ ተሽከርካሪዎች አመቺ ስላልሆነ ሾፌሮች ወደ ውስጥ መግባት አይፈልጉም። በዚህ ጊዜ ሾፌሩ፦ «አንተ ወደ መሪ አካባቢ የምትሄድ ከሆነ እስከ ኮዬ ፈጬ ድረስ አብረን እንሂድና ከዚያ በኋላ ራይድ ይዘህ ትሄዳለህ» አለኝ።

‎​በከባድ መኪናው ላይ ተሳፍሬ የጠጠሩን መንገድ እያቆራረጥን ስንጓዝ፣ በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ሁለት የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ጽ/ቤት ሰራተኞች አይኔ ውስጥ ገቡ። የሚያደርጉት በጎ ተግባር ልቤን ነካው።

‎​ሁኔታው እንዲህ ነበር፡- ይዞኝ የሚሄደው ሾፌር የቤቱን ቁልፍ ረስቶ ኖሯል። ከጋራዡ መካኒኮች አንዱ ቁልፉን መርሳቱን ደውሎ ነገረው። በባጃጅ ይዞለት እስኪመጣ መንገድ ላይ መጠበቅ ጀመርን። በዚህ መሃል የምትመለከቱት ምስኪን ሰውዬ ከኋላው ካለ ጎድጓዳ ስፍራ በእጁ ከያዘው ጆንያ ጋር ወደቀ። ስፍራውም በቆሻሻ የተሞላ ነበር። ​

‎ሁለቱ ደንብ አስከባሪዎች የወደቀውን ሰውዬ ገጽታ ተመልክተው ምንም ሳይጠየፉ ከገባበት ጉድጓድ ተሸክመው ሲያወጡት በገዛ ዓይኔ ተመለከትኩ። ምንም እንኳን ይህን ቅጽበት በካሜራዬ ማስቀረት ባልችልም ቀሪውን ትዕይንት በዚህ መልኩ ለማስቀረት ዕድል አገኘሁ።

‎​እኔ ከባድ መኪናው ውስጥ ሆኜ በሰፊው የፊት መስታወት አሻግሬ ትዕይንቱን እቀርጽ ጀመር። ማንም ሰው አይመለከተኝም ነበር። ደንብ አስከባሪዎቹ ለራሳቸው የገዙትን አንድ ኪሎ ግራም ሙዝ ከፌስታል ውስጥ አውጥተው እየላጡ ምስኪኑ ሰው እንዲመገብ አደረጉ። ​በአቅራቢያቸው የሚሸጥ እንጀራ ተሸክሞ የሚያልፍ አንድ ወጣት ሲያዩ፣ እንጀራ ሊገዙት ሲጠይቁት «አላስከፍላችሁም» ብሎ አንድ እንጀራ አጥፎ ሰጣቸው። ከጎኔ ተቀምጦ የነበረው ሾፌርም «ቆይ አንዴ ውኃ ልስጠው» ብሎ ወርዶ ውኃ አጠጣው።

‎​ቀረጻውን ከጨረስኩ በኋላ ሞባይሌን ኪሴ ውስጥ ከተትኩና ከከባድ መኪናው ላይ ወረድኩ። ከዚያም ከደንብ አስከባሪዎቹ ጋር ተዋወቅሁ። ወንዱ ተስፋሁን ሳሙኤል ኢንፎሮ ሲባል ሴቷ ደግሞ ሌንሳ ከቤ ዋቅጂራ ትባላለች። የነበረውን ሁኔታም በዝርዝር አስረዱኝ።

‎​የቀረጽኩትን ቪዲዮ ባላሳያቸውም የመልካም ተግባራቸውን ቀረጻ እንደያዝኩ ስነግራቸው በመጠኑ ገርሟቸው ተመለከቱኝ። ይህ ተግባራቸው በተመሳሳይ ሙያ ላይ ለተሰማሩ ብቻ ሳይሆን ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ መልካምነት በመሆኑ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ለህዝብ እንዲደርስ ፈቃዳቸውን ጠይቄ ለእናንተ እንዲህ አጋርቻችኋለሁ‼️‼️

Adresse

Bouray-sur-Juine

Heures d'ouverture

Samedi 09:00 - 16:00
Dimanche 09:00 - 17:00

Téléphone

+251913368645

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque አዲስ መዝናኛ publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Contacter L'entreprise

Envoyer un message à አዲስ መዝናኛ:

Partager

ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሰላም ሚመኝ ሰው ሁሌ ሰላምን ይከተለዋል ።

Keep us laughing all the time