
31/05/2025
የአካል ጉዳተኛ ብትሆንም በራሷ ጥረት ባልተመቻቸ ቦታ ላይ በሻይ ቡና ስራ የምትኖር ጠንካራ እህት በተማረችበት የአካዉንቲንግ ስራ ቢገኝላት ውይም የተሻለ ስራ የምትሰራበት የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉላት የነጌሌ ቦረና ከተማ ተወላጅ በሙሉ እናበውጭም በሀገር ውስጥ የምትኖሩ መላው ኢትዮጵያውያን ድጋፋችሁ አይለያት
ስም
ኢየሩሳሌም ታዪ
ንግድ ባንክ 1000323990038
ስልክ 0928728389