Aned media

Aned media 🚫በዝህ ፔጄ የጥለቻ መልእክት ማስተላለፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው

06/01/2025
28/11/2024

thanky you my sister ❤️

22/11/2024

Thanky you sister ❤️ መልካም ስዎች የሚነገሩ ንግግሮች ተሰሚነት አለቸው videoዉን ሼር አድርጉ ለሁሉም ይድረስ

19/11/2024

በደቡብ አፍሪካ የስደተኞች የንግድ ቦተለይ የተነሳው አደናጋሪ እና የቅናት የምቀኝነት አሁንም እንዴ ቀጠለ ነው

19/11/2024
09/11/2024

በደቡብ አፍሪካ በስደተኞች ላይ በመንግሥት አካለት ጭምር ዘመቻ ተከፍተዋል

04/11/2024
አይፈረድበትም ተዋቂ እንጂ  አዋቂ አይደለም
23/08/2024

አይፈረድበትም ተዋቂ እንጂ አዋቂ አይደለም

06/07/2024

የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት እና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ:: ለምሳሌ ያህል:-

- በቀን በኦንላይን 900 ፓስፖርት መስጠት የነበረውን አገልግሎት ወደ 1,700 ማድረስ ተችሏል፣
- ቀደም ብለው የተጠራቀሙ ጥያቄዎችን አስተናግዶ ለመጨረስ በተሰራ ስራ 1 ሚሊዬን ፓስፓርት ታትሞ ገብቶ እስከ 87% ተሰራጭቷል፣
- የተከማቹ ቅሬታዎች 100% ተፈትተዋል፣
- በኢትዮዽያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ 10,467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል፣
- ሃሰተኛ ማስረጃ የያዙ 18,000 ሰዎች ቅጣት እንዲከፍሉ ተደርጓል፣
- በ188 ሀገሮች የቪዛ አገልግሎት በመክፈት ለ819,278 ተስተናጋጆች e-visa ጨምሮ የቪዛ አገልግሎት ተሰጥቷል
- ለ4,276,474 ግለሰቦች በአየርና በየብስ መዳረሻ ጣቢያዎች አገልግሎት ተሰጥቷል

በአሁኑ ወቅትም ተቋሙን የዘመነ እና አገልግሎቱን በጥራት የሚሰጥ ተቋም ለማድረግ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ነው::

12/06/2024
29/05/2024
26/05/2024
የአማራ ህዝብ መከራ እንድ በዘ የምሰሩት በጋራ እነስ ቆም
19/05/2024

የአማራ ህዝብ መከራ እንድ በዘ የምሰሩት በጋራ እነስ ቆም

Address

Durban

Telephone

+27784832201

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aned media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Aned media:

Share