03/12/2021
#ሼር #በማድረግ #ለወላይታ #ዲቻ #ክብር #እናሳይ/እንለግሳለን👇👇👇
🇪🇹6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ🇪🇹 ነገ በሐዋሳ ስታዲየም
ወላይታ ዲቻ ⓥⓢ ፋስል ከነማ
ይህ ጨዋታ ለወላይታ ዲቻ ከምንም በላይ ከባድ ቢሆንም የወላይታ ዲቻ ተጫዋቾች ከምን ጊዜውም በላይ ለክለቡ ያላቸውን ፍቅራቸውን ለእኛ ለደጋፊዎቹ እያሳዩ ናቸውና ይህን ጥንካሬ ነገም በሜዳው እንደሚያሳዩ ምንም ጥርጣሬ የለንም እሰኪ ለእነዚህ ለውድ ለወላይታ ዲቻ ተጫዋቾች ያላቸውን ክብር #ሼር✌️ በማድረግ እና #ላይክ👍 በማድረግ ያሳዩ☝️☝️
#ድል #ለክለባችን #ለወላይታ #ዲቻ😘
#ዋንጫው #የኛ #ነው
👇👇
https://telegram.me/Cheruz21
https://telegram.me/Cheruz21
#ሼር #ለወዳጆ