
13/07/2025
በሀላባ ዞን የሱና ዩንቨርሲቲ ቅርንጫፍ ግንባታ መሠረተ-ድንጋይ በይፋ ተቀመጠ
ሐምሌ 6/2017
#አልሃምዱሊላህ😍
እንዳስጀመርከን አስጨርሰን🤲
የመሠረተ ድንጋዩ በዌራ ወረዳ በዓለም ጤና ቀበሌ የፌዴራል የክልልና እንግዶች በተገኙበት በይፋ የማስቀመጥ መርሐግብር ተከናውኗል።
የመሠረተ ድንጋዩ ከተቀመጠ በኋላ የሀላባ ሀገር ሽማግሌዎች ይህንን ፕሮጀክት ወደሀላባ ለማምጣት የተጉ አካላትን አመስግነው መርቀዋል።