Ethiopian Media Agency

Ethiopian Media Agency Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Media Agency, Media/News Company, Johannesburg.

እየመጡ ነው !
09/03/2024

እየመጡ ነው !

Fano women’s are coming to addis sooner !
08/03/2024

Fano women’s are coming to addis sooner !

የአራዳ ልጅ ወሬዎች
05/11/2022

የአራዳ ልጅ ወሬዎች

ባለስልጣናትን ያለሜካፕ ማየት ሌላ ጦርነት እንደሚያስነሳ ይታወቅልን
16/10/2022

ባለስልጣናትን ያለሜካፕ ማየት ሌላ ጦርነት እንደሚያስነሳ ይታወቅልን

ስለ አብይ አህመድ ስታስቡ ምን ይሰማችኋል?
07/07/2022

ስለ አብይ አህመድ ስታስቡ ምን ይሰማችኋል?

የወር አበባ ንጽህና ቀን በየአመቱ ግንቦት 20 ይከበራል። ንቅናቄው ለወር አበባ ጤና እና ንጽህና የተሻለ ድርጊት እና ኢንቨስትመንት እንዲኖር ጥሪ ያደርጋል።
30/05/2022

የወር አበባ ንጽህና ቀን በየአመቱ ግንቦት 20 ይከበራል። ንቅናቄው ለወር አበባ ጤና እና ንጽህና የተሻለ ድርጊት እና ኢንቨስትመንት እንዲኖር ጥሪ ያደርጋል።

ሄርሜላ ገ/ኪዳን ድሮ እና ዘንድሮ
11/05/2022

ሄርሜላ ገ/ኪዳን ድሮ እና ዘንድሮ

ይህንን ምስል በአንድ ቃል ግለፁት
03/05/2022

ይህንን ምስል በአንድ ቃል ግለፁት

የሆሳና ህዝበ ኦርቶዶክስዊያን ዝምታቼውን ሰበሩ። በዋናው ፔጅ ፦
30/04/2022

የሆሳና ህዝበ ኦርቶዶክስዊያን ዝምታቼውን ሰበሩ። በዋናው ፔጅ ፦

ዝነኛዋ ኣርቲስት ለሞት ያበቃት ብርቱ ስቃይ
24/04/2022

ዝነኛዋ ኣርቲስት ለሞት ያበቃት ብርቱ ስቃይ

የአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ዜና እረፍት | ethiopian movie | selam tesfaye | hanna tarik************************************************************* | ...

20/04/2022
ወዳጄ ብልጥግና እኮ ሀገራዊ ሀላፊነቱን መወጣት ትቶ እጁን ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ እያስገባ አጀንዳ አየሰጠን ማበጣበጡን ስራዬ ብሎ እንደተያያዘው ለምን ያህል ጊዜ ነጋሪ ያስፈለገን ይሆን?? ...
10/04/2022

ወዳጄ ብልጥግና እኮ ሀገራዊ ሀላፊነቱን መወጣት ትቶ እጁን ሀይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ እያስገባ አጀንዳ አየሰጠን ማበጣበጡን ስራዬ ብሎ እንደተያያዘው ለምን ያህል ጊዜ ነጋሪ ያስፈለገን ይሆን?? ህዝቧችን ግን በየ ሀይማኖቱ ላይ ምን እየተየፈፀመበት እንደሆነ ገብቶታል ወይ የሚለው ላይ ነው ዋናው ነጥብ። እንደ ህዝብ ይቺ ከገባችን ሌላው እዳው ገብስ ነው።

Ethiopia- ሰበር ስለግዙፉ መስቀል ፖሊስ አስጠነቀቀ | እስክንድር ነጋ | Adanech Abebe | ምረተአብ | ማንቂያ_ደወል | ኦርቶዶክስ*************************************************** | ...

አደባባዩ በሕዝብ ተሞላ በልጆቼ አልደራደርም ያለ አማራ አሁን ራያ ላይ ግልብጥ ብሎ ወደአደባባይ ወጥቷል የሀገር ዋርካ የሆነውን "ፋኖ"  መንካት አጠቃላይ የማትቆጣጠሩት ቀውስ መጋበዝ እንደሆ...
10/04/2022

አደባባዩ በሕዝብ ተሞላ በልጆቼ አልደራደርም ያለ አማራ አሁን ራያ ላይ ግልብጥ ብሎ ወደአደባባይ ወጥቷል የሀገር ዋርካ የሆነውን "ፋኖ" መንካት አጠቃላይ የማትቆጣጠሩት ቀውስ መጋበዝ እንደሆነ አስጠንቅቀናል።

"የአማራ ፋኖ " የምነግርህ አንድ አካል አንድ ልብ ሁን" ሊያጠፋህ የመጣን ኃይል የምትመክተዉ በጋራ ስትቆም ብቻ ነው በአማራ በዓል ምክረው "በቃ"

ኦነግ ታቦት ከቤተክርስቲያን አውጥተዉ ወርውረዉ የሀይማኖት አባቶችን ህዝብ በተሰበሰበበት ጠመንጃ አንገታቸው ላይ አድርገዉ ሲቀልዱ የሚያሳይ ምስል ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል
09/04/2022

ኦነግ ታቦት ከቤተክርስቲያን አውጥተዉ ወርውረዉ የሀይማኖት አባቶችን ህዝብ በተሰበሰበበት ጠመንጃ አንገታቸው ላይ አድርገዉ ሲቀልዱ የሚያሳይ ምስል ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል

 #መረጃ # የባልደራስ አመራሮች በጦር ሜዳ የጀግንነት ሜዳሊያ ከተሸለሙት የቀድሞ ወታደር አሊ ያሲን ጋር አፈጠሩ! # ጀግኖቻችንን እናክብር!/ በዛሬው የጁመዓ ዕለት፣ የባልደራስ አመራሮች በ...
08/04/2022

#መረጃ

# የባልደራስ አመራሮች በጦር ሜዳ የጀግንነት ሜዳሊያ ከተሸለሙት የቀድሞ ወታደር አሊ ያሲን ጋር አፈጠሩ!

# ጀግኖቻችንን እናክብር!
/
በዛሬው የጁመዓ ዕለት፣ የባልደራስ አመራሮች በጦር ሜዳ የጀግንነት ሜዳሊያ ከተሸለሙት የቀድሞ ወታደር አሊ ያሲን እና ቤተሰቦቻቸው ጋር አፍጥረዋል።

አቶ አሊ ያሲን በደርግ ግዜ በጦር ሜዳ ለፈፀሙት ጀብድ ከኮለኔል መንግሥቱ እጅ ሜዳሊያ የተቀበሉ ሲሆን፣ በህወሓት ግዜ ደግሞ በሽብርተኝነት ተከሰው ለእስር የተዳረጉ ናቸው።በምርጫ 97ም የቅንጅት አባል ሆነው ጉልህ ነበራቸው። በአሁኑ ግዜ ላያቸው ላይ ልትፈርስ እያስፈራራች በምትገኝ አንዲት ጠባብ ክፍል ውስጥ ይኖራሉ።

ታሪካቸው አስደማሚ ነው። በራሳቸው አንደበት ለባልደራስ አመራሮች ሲተርኩ በቪዲዮ ተቀርፀዋል። ነገ በአዲስ አበባ ሰዓት አቆጣጠር ከ10 ሰዓት ቦኃላ በዚህ ገፅ ይለቀቃል።

ጀግኖቻችንን እናክብር!
/
#ኢትዮጵያ

✅✅‼ የማትናደፍ ንብ ከፈለክ ከዝንብ ጋር ተጋባ "፣✅✅‼ ትዳር ከንብ ጋር መኖር ነው ። ለማሩ ስንል ንድፊያውን መታገሥ ፡፡ ቆይተህ ደግሞ ንድፊያውን መልመድ ፡፡ ገበሬ ቀፎ ሰቅሎ ንብ ሲያ...
08/04/2022

✅✅‼ የማትናደፍ ንብ ከፈለክ ከዝንብ ጋር ተጋባ "

✅✅‼ ትዳር ከንብ ጋር መኖር ነው ። ለማሩ ስንል ንድፊያውን መታገሥ ፡፡ ቆይተህ ደግሞ ንድፊያውን መልመድ ፡፡ ገበሬ ቀፎ ሰቅሎ ንብ ሲያንብ ፣ ንብ እንደምትናደፍ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ፡፡ የማትናደፍ ንብ ከፈለገ በየደጁ ቆሻሻ ፍለጋ የምትጓዘው ዝንብ ነበረችለት ፡፡ ዝንብ ምን ጠባይዋ ሸጋ ቢሆን ፤ ጠብ የሚላት ግን ሌላ ነገር ነው ፡፡

✅✅‼ ይህን ያውቃል ገበሬው ፡፡ እያወቀም ንብ ያንባል ፡፡ ማነብ ብቻ ሳይሆን ከንብ ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻልም ያውቃል ፡፡ ንብ ትናደፋለች ፤ ግን እንዳትናደፍ ማድረግም ይችላል ፡፡ የምትወደውና የማትወደው ሽታ አለ ፡፡ ስትቀርብህ ምን ማድረግና ምን አለማድረግ እንዳለብህ ገበሬው ያውቃል ፡፡

✅✅‼ በሀገራችን ንብ አትገደልም ፡፡ ነውር ነው ፡፡ ብትነድፍም አትገደልም ፡፡ የንቧን ማር ለመውሰድም ንቧን ገድሎ ፣ አጥፍቶ ፣ ጎድቶ ወይም አሰቃይቶ ሳይሆን በጭስ ራሱን እየተከላከለ ፣ ፊቱን በጨርቅ ሸፍኖ ፣ ወደ ንቧ ቀፎ ገብቶ ነው ማሩን የሚቆርጠው ፡፡ ንቧም ሳትጎዳ ፣ ማሩም ሳይጠፋ ፣ እርሷም ሳትናደፍ ፡፡

✅✅‼ ትዳርም እንዲህ ነው ፡፡ አኗኗሩን ነው ማወቅ ፤ የንቧን ንድፊያ የመቀነሻውን መንገድ ነው ማወቅ ፣ የማሩን አቆራረጥ መንገድ ነው ማወቅ ፡፡ ደግሞም‘ኮ አስገራሚው ገበሬው የሚከባከበው ይህቺኑ የምትናደፈውን ንብ መሆኑ ነው ፡፡ የምትቀስመው አበባ ትፈልጋለች ፣ ንጹሕ አካባቢ ትፈልጋለች ፣ ከጉንዳንና ከአውሬ ነጻ የሆነ ቀፎ ትፈልጋለች ፡፡ ግን ትናደፋለች ፡፡ ደግሞም ማር ትሰጣለች ፡፡

Address

Johannesburg

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Media Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Media Agency:

Share