ethio pag

ethio pag Islam is the most important

26/01/2024
26/01/2024

የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ባለቤት "ባለቤቴን ቀብሬ መጥቼ በተቀመጥኩኝ በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ ስልኬን ሰረቀኝ"

ጤና ይስጥልኝ

ሙሉ ስሜ አስቴር አየለ እባላለሁኝ ። የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ባለቤት ነኝ ።
ይህ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ማንነቱን የማናውቀው ግለሰብ የባለቤት የቀብር ስነስርዓት ላይ በማስተባበር ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር ።
የቀብሩ ስነስርዓት ተጠናቆ ወደ ቤት ከተመለስን በኋላ ፥ ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ወደ እኔ በመምጣት

' ባለቤትሽ ለሀገራች ከሰራው ስራ አንፃር ፥ በዚህ መልኩ መቀበር አልነበረበትም ፣ ራሱን የቻለ ሐውልት ያስፈልገዋል ፡ ይሄንንም የማድረግ ስራዎች ልንሰራ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ መጀመሪያ የአንቺ ሀሳብ ፈልገን ነው ' ።
የሚል ርዕስ ይዞ በመምጣት ፣ የተለያዩ የረቀቁ ፥ የማሳመንና ፥ የማዋከብ ስራዎችን በመስራት ፣ የምጠቀምበትን የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል ስልኬን) ሰዎቹን ላገናኝሽ በሚል መንገድ ተቀብሎኝ ፥ በማዘናጋት ስልኬን ይዞ ከአካባቢው ተሰውሯል ።

ይሄ ግለሰብ ይሄንን ሲያደርግ ለቅሶ ላይ የነበሩ ሰዎች በደንብ ተመልክተውታል ።
በተለያየ መንገድ የማታለል ስልቱን ለመጠቀም ሲልም ያወራቸው ሰዎችና የቤተሰብ አባላት ደግሞ ለዚህም ምስክሮች ናቸው ።

ይሄ ድርጊትም የተደረገው ባለቤቴን ቀብሬ መጥቼ በተቀመጥኩኝ በትንሽ ደቂቃዎች ውስጥ ነው ።
ስለዚህ ይሄንን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ግለሰብ የምታውቁትና አልያም በአጋጣሚ የተመለከታችሁት ሰዎች ካላችሁ በቶሎ አካባቢያችሁ ለሚገኝ የህግ አካል በቶሎ ጥቆማ በመስጠት እንድትተባበሩን እንጠይቃለን ።

ይሄ ከታች የተቀመጠው የግለሰቡ የፎቶና የቪዲዮ ምስሎች የተገኙት የባለቤቴን የቀብር ስነስርዓት በፎቶና በቪዲዮ ከቀረፁት የሚዲያ አካላት ላይ ነው ።

ወ/ሮ አስቴር አየለ

24/01/2024
31/05/2023
28/12/2022

The end of an era📚😢


📸

Address

Johannesburg

Telephone

+27748838275

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ethio pag posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ethio pag:

Share